D & M Travel

D & M Travel The services we provide

Air Ticket Selling

UAE Tourist Visa

V

🎩እንኳን  ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🎩❤️በአሉን በማስመልከት D&M 30% ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልፅ በደስታ ነዉ❤️⚡ከዚህ በታች በተዘረዘሩ...
06/01/2024

🎩እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🎩
❤️በአሉን በማስመልከት D&M 30% ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልፅ በደስታ ነዉ❤️

⚡ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መዳረሻዎች በረራ ለምታደርጉ ክቡራን ደንበኞቻችን ልዩ ቅናሽ ትኬት ስላለን ተጠቃሚ እንዲሆን ስናበስርዎ በደስታ ነው 🟥🔄

🇦🇪 ከዱባይ/ከአቡድሃቢ ወደ ኢትዮጵያ😉
🇸🇦 ከሳውዲ ወደ ኢትዮጵያ😉
🇰🇼 ከኩዌት ወደ ኢትዮጵያ😉
🇯🇴 ከጆርዳን ወደ ኢትዮጵያ😉
🇱🇧ከቤሩት ወደ ኢትዮጵያ😉
🇴🇲ከኦማን ወደ ኢትዮጵያ😉
🇶🇦ከኳታር ወደ ኢትዮጵያ😉
🇧🇭ከባህሬን ወደ ኢትዮጵያ😉
🇪🇹 ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይና/አቡድሃቢ/ሳውዲ/ኩዌት/ጆርዳን/ቤሩት/ኦማን/ኳታር/ባህሬን😉

🌟D & M TRAVEL ዳኒ ትራቭል🌟
🔵በዋትሳፕ ስልክ ቁጥራችን +971553484624 መልዕክት ያስቀምጡልን ⛔️
✈ Ticket & All Types of Visa ✈️✈
📞📞📞📞📞📞📞📞📞📞📞📞

እንደ ኤሮፕያውያን ዘመን አቆጣጠር ለ 2024 በሰላም አደረሳችሁ።
31/12/2023

እንደ ኤሮፕያውያን ዘመን አቆጣጠር ለ 2024 በሰላም አደረሳችሁ።

     +971553484624✈️✈️  Ticket & All Types of Visa ✈️✈️https://t.me/dmtravelandtoursllc ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ።
28/11/2023

+971553484624
✈️✈️ Ticket & All Types of Visa ✈️✈️
https://t.me/dmtravelandtoursllc ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ።

20/11/2023

ታላቅ ቅናሽ ኢምሬት አየር መንገድ ከጥር 1 እስከ ጥር 30 ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ ለምታደርጉ ክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ የደርሶ መልስ ትኬት ዋጋ 1,999 AED ብቻ ትኬቱን ማግኘት ይችላሉ ። ሌላው አማርጭ ደግሞ ከጥር 1 እስከ ጥር 30 ባሉት ቀናት ክፍያውን ሳይከፍሉ ቡኪንግ በማስያዝ ብቻ ለምትፈልጉበት ጊዜ መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ነው። D & M TRAVEL AND TOURISM LLC 055 348 4624

18/11/2023
17/11/2023

The services we provide

Air Ticket Selling

UAE Tourist Visa

V

 ።➡️Abudhabi To Addis Ababa ❇️Price = 950AED❇️Baggage 23+23+10=56kg❇️WhatsApp +971553484624
16/11/2023


➡️Abudhabi To Addis Ababa
❇️Price = 950AED
❇️Baggage 23+23+10=56kg
❇️WhatsApp +971553484624

25/10/2023

DM Travel




14/09/2023
11/09/2023

The services we provide

Air Ticket Selling

UAE Tourist Visa

V

01/04/2023

የልጆቿን አባት [የእግዚአብሔርን ካህን] ገድላችሁ ከራሔል ኀዘን የከፋ ብርቱ ኀዘን ያመጣችሁባት እኩዮች ሆይ ይሄውና ስኬታችሁ...ይሄውና ደስታችሁ...!

በእናንተ ዘንድ ፍቅር ማለት ሌሎችን መጥላት ነውና..
"ይህቺን የካህን ሚስት የልጇቿን አባት ገድለን በጉንጯ ላይ እንባ ሳይሆን ደም እንዲንዠቀዠቅ ማድረግ ቻልን" የሚል ገድላችሁን ለእናቶቻችሁ ነግራችሁ ደስ አሰኟቸው።

የንጹሐንን ሞት ሕይወታችሁ፣ የእናቶችን ኀዘን ሐሴታችሁ፣ የዜጎችን ስቃይ ሲሳያችሁ፣ የሌሎችን ቤት አልባነትና ድህነት ስኬታችሁ ያደረጋችሁ የወቅቱ ገዢዎች ሆይ ይሄን ፎቶ ዳውንሎድ አድርጉና ከታሪክ መጽሐፋችሁ ጋር አሳትሙት።

03/03/2023

በነዚህ ወራት ጉዟችሁን ለምታደርጉ ክቡራን ደንበኞቻችን ቀድማችሁ በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።

The services we provide

Air Ticket Selling

UAE Tourist Visa

V

Absconding Cases Against TouristsUAE travel & tour operators are now filing absconding cases against tourists who overst...
03/02/2023

Absconding Cases Against Tourists

UAE travel & tour operators are now filing absconding cases against tourists who overstay their visit visas.

Agents told that some overstayers could be 'blacklisted' and banned from entering the UAE or GCC country if they do not exit more than five days after their visit visas expiry.

03/02/2023

ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ በመላው ዓለም የሚገኙ ሕዝበ ክርስቲያን ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ በቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምሕረት በመገኘት ወደ እግዚአብሔር ጾም፤ ጸሎትና ምሕላ እንድታቀርቡ ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

03/02/2023










"ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" ጸሎተ ሃይማኖት

በተረፈ ይህ ሁሉ ፈተና ስለ በደላችን የመጣ ነውና ንስሓ እንግባ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ሰላምም እንጸልይ::

Oortodooksotaa fi jiraachuun walii galaa mana kiristaanaa kan isin yaachisu hundumaaf , duula miidiyaa hawwaasaa kanan dhiyeessa.

Gara Qulqulluu Sinoodoosii dhaabachuu keenya agarsiisuuf , hundumti keenya piroofaayila keenya suuraa Eebbifamoo fi Qulqulluu Abuna Maatiyaasiin jijjiirreetu , haashtaagota kana gaditti jiranis waliin akka poostii goonuufan gaafa dha.











"Duuka bu'oonni kan walitti qaban tokkittiif qulqulleettii Mana kiristaanaatti ni amanna" Hundee Amantaa

ንኦርቶዶክሳዊያንን ንሃላወ ቤተክርስቲያን ዘተሓሳስበኩም ኩልኹም ነዚ ወፍሪ ናይ ማሕበራዊ ሚዲያ ጻውዒት ይገብረልኩም ኣለኹ፡፡

ኣብ ጎኒ ቅዱስ ሲኖዶሰ ምህላውና ንኽነመልክት ኩልና ነቲ ፕሮፋይልና በዚ ናይ ብጹዕ ወቅዱስ ኣቡነ ማትያስ ስእሊ ክንቅይሮን ነዚ ኣብ ታሕቲ ዘሎ ሃሽታጋት ሓቢርና ፖስት ክንገብሮን ይሓትት፡፡

ክርስቲያን








ብዝተረፈ እዚ ኹሉ ፈተናስ ብበደልና ዝመጸ ኢዩሞ ንስሓ ንእቶ ብዛዕባ ሰላም ቤተክርስትያንና ንጸሊ፡፡

I make this call to everyone who is of a great concern for the EOTChurch, to be part this social media challenge.

To show that we are standing by the Holy Synod, I request that we all change our profile with this photo of His Holiness Abune Mathias and post the hashtags below together.







"We believe in one Holy Apostolic church"
~ Prayer of faith

All this temptation came because of our sins, so let us all repent and also pray for the peace of our church.

03/02/2023

ቤተ ክርስቲያናችን እንደወትሮው ሁሉ አሁንም መከራ አልተለያትም:: በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከቅዱስ ሲኖዶስ መመሪያ እየተቀበልን ጸንተን መቆም የሚጠበቅብን ሲሆን በሚከተለው መንገድ ደግሞ ቤተ ክርስቲያናችንን እንድናግዛት በአክብሮት እጠይቃለሁ:: (መቼም ጸልዩ ማለት የዲያቆን ሥራ ነው)

የክርስቲያኖች ትልቁ መሣሪያችን እጃችንን ለጸሎት ወደ ሰማይ መዘርጋት ነው:: ዕንባችንም እንደ ራሔል ዕንባ ባሕርን ይከፍላል:: ራሳችንን በንስሓ ካዋረድንና ካለቀስን የማንቀለብሰው ነገር የለም::

የፊታችን ሰኞ የሦስት ቀናቱ ጾም ጾመ ነነዌ ይገባል::

ጾሙ ከመግባቱ አስቀድሞ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችን ንስሓ እንግባ:: በመጪዎቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ ይህንን ያያችሁ ወንድሞቼና እኅቶቼ ሁላችሁ ንስሓ አባቶቻችሁን ምስክር አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር ተናዘዙ:: "ጌታ ሆይ ይህ የሆነው በእኔ በደል ነውና ኃጢአቴን ይቅር በለኝ" ብለን አብረን አምላካችንን እንማጸነው::

ከዚህ ንስሓ ጋር የታወጀውን የየነነዌ ጾም ጠዋት በኪዳንና ከሰዓት በቅዳሴ ማታ ደግሞ በጸሎተ ምሕላ በየአጥቢያችን እየተገኘን አምላካችንን እንማጸነው::
የቻልን ሦስቱን ቀናት እስከ ማታ እየጾምንና እየሰገድን የፈጣሪያችንን ምሕረት እንለምን::

በሦስት ቀን ጾም የነነዌን መዓት የመለሰ : በሦስት ቀን ጾም የግብፅን ተራራ ያፈለሰ የነስምዖን አምላክ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ ሊመጣ ያለውን እሳት ሁሉ በቸርነቱ ይመልስልን ዘንድ በልባችን ጉልበት እንስገድ::

ከቤተ ክርስቲያን አንድነት የተለዩትን እንዲመልስልን!
በዚህ ምክንያት የሚጠፉ ነፍሳትን እንዲጠብቅልን!
የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን መናወጽ የሚሻውን ሁሉ እንዲያስታግሥልን ወደ ፈጣሪያችን በጋራ እንጩኽ::

በየጊዜው ለችግራችን ስእለት እንደምንሣለው አንድ ጧፍ እንኩዋን ስለ ቤተ ክርስቲያን ሰላም ስእለት አድርገን እንጸልይ:: አርከ መሀይምናን (የምእመናን ወዳጅ) ለቤተ ክርስቲያንም ቅን መሪን የሚሠጥ ሰላማዊ ኢየሱስ ክርስቶስ በፊቱ ስለሚማልሉ የዋሃን ብሎ ሰላማችንን ይመልስልን::

"እግዚአብሔር እንዳይቀየማቸው ከመዓትም ተመልሶ ፍጹም ዕረፍትን ይሠጣቸው ዘንድ ስለ በደሉ አባቶቻችንና ወንድሞቻችን እንማልዳለን" በእንተ ቅድሳት













Manni kiristaanaa keenya akkuma hogayyuu , ammas gidiraan isheerraa adda hinbaane. Tibba rakkisaa kana keessa Qulqulluu Sinoodoosiirraa qajeelfama fudhachaa , jabaannee dhaabachuun kan nurraa eegamu yoo ta'u , karaa kanatti fufee jiruun ammoo mana kiristaanaa keenya akka deeggarruuf , kabajaanan gaafa dha. (Hundattuu kadhadhaa jechuun hojii daaqunii dha)

Meeshaan guddaan kiristaanotaa , kadhannaadhaaf harka keenya gara samiitti diriirsuu dha. Imimmaan keenyas , akka imimmaan Raaheeliin galaana qooda. Gaabbiidhaan ofii keenya yoo salphifnee fi yoo boonye , waan nuti hinqolanne hin jiru.

Wiixata dhufu Soomni Naana'een guyyaa sadanii , in seena.

Seenuu soomichaan dursa Oortodooksonni hundumtuu gaabbii haa gallu. Guyyaata muraasa dhufan keessatti obboloonnii fi obboleettiiwwankoo kana agartan marti keessan abbootii gaabbii keessan dhuga baatuu taasisaatii Waaqayyootti himadhaa. "Yoo Gooftaa , kun kan ta'e balleessaakoonidhaa tii cubbuukoo naaf dhiisi" jennee , waliin Waaqa keenyatti haa waawwatannu.

Sooma Naana'ee gaabbii kanaa wajjin labsame barii kadhannaa waadaa oobboroo waliin (Kidaaniin) , waareen booda qiddaaseen , galgala ammoo kadhannaa waliinii yeroo muddamaan mana kiristaanaa jala jirrutti argamnee Waaqa keenyatti haa waawwatannu.
Kan dandeenye guyyoota sadanuu amma galgalaatti soomaaf sagadaa , araara Waaqa keenyaa haa kadhannu.

Sooma guyyaa sadiin kan dhahicha Nanawwee kan deebise , sooma guyyaa sadiin Tulluu Gibxiin kan bakkaa godaanse Waaqni Simi'oonfaa , abidda mana kiristaanaa qulqulleettii irratti dhufuuf jiru akkanni araara isaatiin nuuf deebisuuf , jilba yaada garaa keenyaan haa sagadnu.

Tokkummaa mana kiristaanaa irraa kan adda ba'aan akka nuuf deebisuuf!
Sababii kanaa lubbulee badan akka nuuf eeguuf!
Rommiinsa mana kiristaanaa qulqulleettii kan fedhu hundumaaf akka nuuf obsisiisuuf gara uumaa keenyaatti waliin haa iyyinu.

Yeroo yeroon akkuma rakkoo keenyaaf wareega wareeggannu , dungooma tokkollee waa'ee nageenya mana kiristaanaatiif wareega taasifnee haa kadhannu. Michuun amantootaa , mana kiristaanaaf geggeessaa qajeelaa kan kennu naga qabeessi Iyyesuus Kiristoos waa'ee warra garraamota fuulasaa duratti waawwataniif jedhee nageenya keenya nuuf haa deebisu.

"Waaqayyo akka isaanitti hin gaddineef , dhahicharraas deebi'ee raawwatee boqonnaa akka isaaniif kennuuf waa'ee abbootaaf obboloota keenya yakkaniif in waawwanna" /Kadhannaa Ba'inte Qiddisaatii/













ቤተ ክርስቲያንና ከምወትሩ ሕጂውን መከራ አይተፈለያን፡፡ በዚ አጸጋሚ እዋን ካብ ቅዱስ ሲኖዶስ መምርሒ እናተቐበልና ጸኒዕና ደው ክንብል ከምዝግብኣና ከምዘሎ ኾይኑ በዚ ዝስዕብ መገዲ ድማ ንቤተ ክርስቲያና ክንሕግዛ ብኣኽብሮት ይሓትት፡፡ (መቸም ጸልዩ ምባል ንዲያቆን ሥርሑ ኢዩ)

ንዓና ንክርስትያናት እቲ ዓቢ መዋግኢ መሳርሒና ኣእዳውና ንጸሎትን ናብ ሰማይን ምዝርጋሕ ኢዩ፡፡ ንብዓትና ከም ንብዓት ራሄል ንባሕሪ ይኸፍል፡፡ ንርእስና ብንስሓ እንድሕር ኣዋሪድናን በኺናን ዘይንልውጦ ነገር የሎን፡፡
ኣብ ዝመጽእ ዘሎ ሶኑይ እቲ ናይ ሰልስተ መዓልቲ ጾመ ነነዌ ክኣትው ኢዩ፡፡
ጾም ቅድሚ ምእታዉ ኣቐዲምና ኩላትና ኦርቶዶክሳውያን ንስሓ ንእቶ፡፡ በዘን ዝመጻ ዘለዋ መዓልታት ነዚ መልእኽቲ ዝረኣኹም ኣሕዋተይን ኣሓተይን ኩልኹም ንንስሓ ኣቦታትኩም ምስክር ጌርኩም ናብ እግዚኣብሔር ተናዘዙ፡፡ “ኦ ጎይታ እዚ ዝኸውን ዘሎ ብበደል ናተይ ኢዩሞ ሓጥያተይ ይቕረ በለለይ” ኢልና ሓቢርና ንኣምላኽና ንማሕጸኖ፡፡

ምስ እዚ ንስሓ ድማ ነቲ ተኣዊጁ ዘሎ ጾመ ነነዌ ንግሆ ብኺዳን፤ ቐትሪ ብቅዳሴ፤ ድሕሪ ቐትሪ ድማ ብጸሎተ ምህለላ ኣብ ኣጥቢያ ቤተ ክርስቲያንና እናተረኸብና ንኣምላኽና ንማሕጸኖ፡፡

ዝኸኣልና ነዘን ሰልስተ መዓልቲ ክሳብ ምሸት እናጾምናን እናሰገድናን ካብ ፈጣሪና ምሕረት ንለምን፡፡
ብናይ ሰለስተ መዓልቲ ጾም ንመዓት ነነዌ ዚመለሰ፤ ብናይ ሰለስተ መዓልቲ ጾም ጎቦታት ግብጺ ዘፍለሰ ናይ ብዓል ስምኦን ኣምላኽ ናብ ቅድስት ቤተ ከርስቲያና ክመጽእ ኢሉ ንዘሎ እሳት ኩሉ ብቸርነቱ ምእንቲ ክመልሰልና ካብልብና ጉልበት ንስገድ፡፡

ካብ ሓድነት ቤተ ክርስቲያን ንዝተፈለዩ ክመልሰልና!
በዚ ምኽንያት ንዝጠፍኡ ነፍሳት ክሕልወልና!

ምንዋጽ ናይ ቅድስቲ ቤተ ክርስቲያን ንዝምነዩ ኩሎም ከዐግሰልና ናብ ፈጣሪና ብሓባር ንጥራዕ፡፡

በብእዋኑ ብዛዕባ ካልእ ጸገምና መብጽዓ ከምንኣቱ ዋላ ሓንቲ ጥዋፍ ምእንቲ ሰላም ቤተክርስቲያን ተማባጺዕና ንጸሊ፡፡
ዓርኪ ምእመናን ድማ ንቤተ ክርስቲያን ቅኑዕ መራሒ ዝህብ ሰላማዊ ኢየሱስ ክርስቶስ ምእንቲ እቶም ኣብ ቅድሚኡ ዝማህለሉ ለዋሃት ኢሉ ሰለምና ይምለሰልና፡፡

“እግዚኣብሔር ከይቅየሞም ካብ መዓትድማ ተመሊሱ ፍጹም ዕረፍቲ ምእንቲ ክህቦም ስለ በደለኛታት ኣቦታትናን ኣሕዋትናን ንማልድ” በእንተ ቅድሳት

#ነነዌ ኢትዮጵያ
#ንስሓ እተው
#ተጊህኩም ጽልዩ
#ሓንቲ ቤተ ክርስቲያን
#ሓደ ሲኖዶስ
#ሓደ ፓትርያርክ






As before, trials haven't left the church now. In this difficult time, we are expected to stand firm while receiving instructions from the Holy Synod, and I sincerely request you to help our church in the following way. (As it's the duty of a deacon to say 'pray'.)

Our greatest weapon as Christians is to stretch our hands to Heaven with prayer. Our tears will divide the sea like Rachel's cry. If we humble ourselves, weep and repent, there is nothing we can't turnover.

The coming Monday, it will be the three day fast: fast of Nineveh.

Before the fast begins, let us all the Orthodox faithfuls repent. In the next few days, all my brothers and sisters who have seen this, Repent and confess to God with your fathers as witnesses. Let's implore our God together saying, "Lord, this happened because of my transgression, so forgive my sin."

Along with this repentance, let's plead our God by attending the Nineveh fast prayers at church: In the morning with Kidane [Prayer of the covenant] and in the afternoon with the Kidase [Liturgy] and at night with supplication prayer. Those of us who are able, Let's beseech for the mercy of our Creator by prostrating and fasting for the three days till night.

Let us pray with the strength of our hearts to God, who relented from the disaster with Nineveh's three day fast (Jonah 3:10 ), to the God of Simeon, who moved the mountain of Egypt in three days of fasting, , to relent all the fire that is about to come on the holy church.

Let's weep together to our Creator to calm all those who want to shake up the Holy Church. To bring back those who are separated from the unity of the church!
To protect the souls that will perish as a result of this!

Just as we do for our personal life, Let's make a vow for the peace of the church and pray. Peaceful Jesus Christ, who is a friend of the meek faithful and grants a sincere leader to the church, may He restore our peace for the sake of them.

"For our fathers and brothers who have transgressed we beseech, that God may not be angry with them and that God may relent from distraction and grant them perfect rest."








03/02/2023

ኹሉም እንደ አባ ማትያስ - አባ ማትያስም እንደ ኹሉም ናቸው።

03/02/2023

ጽኑ፥ አይዞአችሁ፤ ከእኛም ጋር ያለው ከእርሱ ጋር ካለው ይበልጣልና ከአሦር ንጉሥና ከእርሱ ጋር ካለው ጭፍራ ሁሉ አትፍሩ፥ አትደንግጡም።
ከእርሱ ጋር የሥጋ ክንድ ነው፤ ከእኛ ጋር ያለው ግን የሚረዳንና የሚዋጋልን አምላካችን እግዚአብሔር ነው።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 32:7

ከምንግዜውም በላይ እንፁም፣ እንፀልይ እንስገድ፣ እንናበብ፣ የአባቶችን ትእዛዝ እንጠብቅ። የአባቶቻችን አምላክ ይረዳናል።

የአባቶቼ ልጅ ነኝ!
መንፈስ ቅዱስ ከሚመራው ሲኖዶስ ጎን ነኝ!
ቤተ ክርስቲያን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!!!






 ። ።
28/01/2023


https://vt.tiktok.com/ZS8D2WeYL/✈️✈️ Ticket & All Types of Visa✈️✈️ይህ ከ D M TRAVEL ለናንተ ወደ እናንተ መረጃ የማደርስበት ሲሆን በየወቅቱ የት...
26/01/2023

https://vt.tiktok.com/ZS8D2WeYL/

✈️✈️ Ticket & All Types of Visa✈️✈️

ይህ ከ D M TRAVEL ለናንተ ወደ እናንተ መረጃ የማደርስበት ሲሆን በየወቅቱ የትኬት እና የቪዛ መረጃዎችን በቀጥታ ለመከታተል ይረዳችሁ ዘንድ ከታች ያለውን ሊንክ Join ያድርጉ ።

👉በተጨማሪም ፓስፖርት እናድሳለን በ 1 ወር እናደርሳለን።

በጣም በልዩ ቅናሽ የአየር ትኬት እና ማንኛውንም አይነት ቪዛ አገልግሎት የምትፈልጉ ክቡራን ደንበኞቻችን ሊኩን Join ያድርጉ ።👇👇👇

የቴሌግራም channel ሊንክ👇
https://t.me/dmtravelandtoursllc

የዋትሳፕ ሊንክ 👇
https://wa.me/message/FW56B3O75JH2H1

የቲክቶክ ሊንክ👇
https://vt.tiktok.com/ZS8YeEvVr/

የፌስቡክ ፔጅ 👇
https://www.facebook.com/D-M-Travel-102674721472895/

Telegram
D M TRAVEL & TOURS✈️
✈️✈️ Ticket & All Types of Visa ✈️✈️

&

የቴሌግራም channel ሊንክ👇
02/01/2023

የቴሌግራም channel ሊንክ👇

✈️✈️ Ticket & All Types of Visa ✈️✈️

We wish you all a very Happy New Year!!!
31/12/2022

We wish you all a very Happy New Year!!!

✈️✈️  Ticket & All Types of Visa ✈️✈️ይህ ከ D M TRAVEL ለናንተ ወደ እናንተ መረጃ የማደርስበት ሲሆን በየወቅቱ የትኬት እና የቪዛ መረጃዎችን  በቀጥታ ለመከታተል ...
17/12/2022

✈️✈️ Ticket & All Types of Visa ✈️✈️
ይህ ከ D M TRAVEL ለናንተ ወደ እናንተ መረጃ የማደርስበት ሲሆን በየወቅቱ የትኬት እና የቪዛ መረጃዎችን በቀጥታ ለመከታተል ይረዳችሁ ዘንድ ከታች ያለውን ሊንክ Join ያድርጉ

በጣም በልዩ ቅናሽ ቲኬት እና ማንኛውንም አይነት ቪዛ አገልግሎት የምትፈልጉ ክቡራን ደንበኞቻችን ሊኩን Join ያድርጉ ።👇👇👇

የቴሌግራም ሊንክ👇
https://t.me/dmtravelandtoursllc

የዋትሳፕ ሊንክ 👇
https://wa.me/message/FW56B3O75JH2H1

የቲክቶክ ሊንክ👇
https://vt.tiktok.com/ZS8YeEvVr/

የፌስቡክ ፔጅ 👇
https://www.facebook.com/D-M-Travel-102674721472895/

✈️✈️ Ticket & All Types of Visa ✈️✈️

Address

Dalma Street Tankermay Behind Millinium Supermarket

Opening Hours

Monday 09:00 - 08:00
Tuesday 09:00 - 20:00
Wednesday 09:00 - 20:00
Thursday 09:00 - 20:00
Saturday 09:00 - 20:00
Sunday 09:00 - 20:00

Telephone

+971553484624

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when D & M Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to D & M Travel:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Opening Hours
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Want your business to be the top-listed Travel Agency?

Share