Worku Kndaya G.Slassie

Worku Kndaya G.Slassie Informations de contact, plan et itinéraire, formulaire de contact, heures d'ouverture, services, évaluations, photos, vidéos et annonces de Worku Kndaya G.Slassie, Mékélek, Extreme-Nord.

12/06/2022

The following are short quizzes on Tigrai attractions. It’s a multiple-choice question. Answer diligently and share it with others. To learn more about Tigrai, visit Hadgi. You can also contribute to building up a knowledge bank. These are 10 questions. The total time given is 5min.

04/06/2022
30/05/2022
23/05/2022

😍😍💘

20/05/2022
15/05/2022

#ጤናዎ #የተጠበቀ #ይሁንልዎ ❤❤❤❤❤

በከፍተኛ መጠን ተወዳጅነትን እያተረፈ የሚገኘውን የዶክተር አለ 8809 ገፃችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን እየሰጣችሁን በመሆኑ ምስጋናችን በእጅጉ የላቀ ነው፡፡

የተለያዩ የጤና ርዕሶችን በመዳሰስ የጤና ግንዛቤዎትን በማስፋት ጤናማና ደስተኛ ኑሮን እንዲመሩ በማስተማርና በማማከር ላይ የሚገኘው ዶክተር አለ 8809 !! የጤና መረጃ የጥሪ ማዕከል ነው !!!

በጤና ማዕከሉ የሰልክ መስመር 8809 ጤናን በቤትዎ የማማከር አገልግሎት እና ሌሎች ከመልካም ጤንነት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ማናቸውንም እርዳታ እንሰጥዎታለን፡፡
ይደዉሉ በአገልግሎታችን ይደሰታሉ!!

በማንኛውም የጤና ጉዳይ ባለሙያ ማማከር ከፈለጉ
8809 ላይ #በቀጥታ እየደወሉ ( #በፖኬጅ #አይሰራም ) የየዕለቱን የጤና ላይ ለውጦችዎን በማማከር ነገ ከሚከሰት የጤና ችግር አስቀድመው ራስዎንና ቤተሰብዎን ይጠብቁ ይንከባከቡ፤

⭕️ ⭕️ ⭕️ #በዶክተር አለ 8809 የማይዳሰሱ የጤና ችግሮች አይኖሩም! ከእርሶ የሚጠበቀው ካሉበት ሆነው በእጅ ስልኮ 8809 ሃሎ ዶክተር አለ ብሎ መደወል ብቻ ነው፡፡ ሲደውሉ ከጠዋቱ 2፡00 ሰአት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ የጤና ባለሙያዎች እርሶን ለማስተናገድ በመስመር ላይ ይገኛሉ!! እርሶ በየትኛው የጤና ችግር መማከር ይሻሉ ፡-

🔹 በልጆች አመጋገብ እንዲሁም አጠቃላይ የልጆች አስተዳደግ ዙሪያ
🔹 በውስጥ ደዌ ችግሮች
🔹 ስነ -ተዋልዶ
🔹 ከወሊድ ጋር በተያያዘ ( ከእርግዝና በፊት ፣ በእርግዝና ወቅት እንዲሁም ከወሊድ በኋላ ለሚገጥሙ ችግሮች )
🔹በጤናማ የአኗኗር ዘይቤ
🔹 ከኮሮና ጋር በተያያዘ
🔹ተፈጥሯዊ የውበት አጠባበቅ
🔹በግንኙነት ጊዜ ለሚፈጠሩ እክሎች
🔹 ይህክምና ቦታዎች አድራሻ ለማግኘት ….

🔵 #ብቻ ምን አለፋችሁ በጠቀስናቸውም ባልጠቀስናቸው ማንኛውም የጤና ችግሮ 8809 ምርጫዎ ያድርጉ !!! በያሉበት ሆነው ጤናዎን ይጠብቁ !!!

8809 ብለዉ በቀጥታ ይደዉሉ !! ( በፓኬጅ አይሰራም )

⭕️ ⭕️ ⭕️ የ30 ብር ካርድ ቢሞሉ 5 ደቂቃ በቂ ስለህመሞ እና ማድረግ ስለሚገባዎ እንክብካቤ በቂ መረጃ ምክር ያገኛሉ ።

⭕️ ⭕️ ⭕️ በተጨማሪም 9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።

🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።

🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?

🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?

🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።

⭕️ ⭕️ ⭕️ 8809 በስልክ በቀጥታ ለማማከር
⭕️ ⭕️ ⭕️ 9102 OK ♥♥ ለአጭር መልእክት

⭕️ ⭕️ ⭕️ የ2ኛው ጣና ሽልማት በጤና መረጃ ዘርፍ አሸናፊ ዶክተር አለ 8809 የጤና መረጃ ማእከል!!!

የዶክተር አለ 8809 መስራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር!!!

#ራሄል #ሞገስ

04/05/2022

Adresse

Mékélek
Extreme-Nord

Téléphone

+251918294569

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Worku Kndaya G.Slassie publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager