Ghion International Tour & Travel

Ghion International  Tour & Travel Ghion International maintains a wide network in Europe, from its base in Germany and its many branch offices elsewhere (Ethiopia, Belgium).

11/06/2023
27/03/2023

አውሮፓን ይጎብኙ
+4915214969921

አውሮፓን ይጎብኙ+4915214969921telegram,WhatsApp ,imo,viber እና ሁሉም !
27/03/2023

አውሮፓን ይጎብኙ
+4915214969921
telegram,WhatsApp ,imo,viber እና ሁሉም !

22/12/2022

ይህን ያውቁ ኖሯል?

ማግባት የአራት አመት እረፍት የሚሰጣት የዲንካ(dinka) ሙሽራ

| በደቡብ ሱዳን ከሚገኙ ጎሳዎች መካከል አንዱ ናቸው ዲንካዎች። በዲንካ ማህበረሰብ ትልቅ ቦታ ከሚሰጣቸው የህይወት ዑደቶች መካከል አንደኛው ጋብቻ ነው። አንድ የዲንካ ወጣት ለማግባት እንደ አቅሙ ከመቶ እስከ አምስት መቶ ከብት ጥሎሽ መጣል ይጠበቅበታል። ይህ ብቻ ግን በቂ አይደልም። ጋብቻው ተፈቅዶ ሙሽሪት ወደ ሙሽራው ቤት ከገባችበት ቅጽበት ጀምሮ በባልየው ላይ የሚጣል ሌላም ኃላፊነት አለ። የዲንካ ሙሽራ ካገባች በኋላ ያሉት አራት አመታት የእረፍት ጊዜዋ ናቸው።

ምንም አይነት ሥራ ባሏ ቤት እንድትሰራ አይጠበቅባትም። ይህ የአራት አመት ጊዜ “Anyuuc” በመባል የሚታወቅ ሲሆን በዚህ ጊዜ ውኻ መቅዳቱን፣እንጨት መልቀሙን፣እቃ ማጠቡን ፣ ማብሰሉን ወዘተ የምትወጣው የባል እህት ትሆናለች። የሙሽሪት የአራት አመታት ድርሻ አርፋ የባሏን ባህሪ በንቃት መታዘብ ነው። አራቱ አመት ሲያልቅ ባል ድል ያለ ግብዣ ያደርጋል። “Thaat” ይሉታል ይህን ግብዣ ዲንካዎች። በዚህ ግብዣ ላይ ከፍተኛ እርድ የሚደረግ ሲሆን ሙሽሪት የእረፍቷ ጊዜ ተጠናቆ ወደ ኩሽናዋ ገብታ የማብሰሉን ሥራ የምትጀምርበት ነው።

በአራቱ አመታት ጊዜ ባል ያልተገባ ባህሪ ቢያሳይ ሚስት ቤቱን ጥላ የመሄድ መብት ያላት ሲሆን የተጣለላትን ጥሎሽ የመመለስ ግዴታም አይጠበቅባትም።

ምንጭ፡ zambianobserver.com/here-is-south-sudans-dinka-tri…/

 &     አስጎብኝ እና ስፖንሰር ድርጅት አሁን አስቸኳይ በፍጥነት የምናስጨርሳቸውንብረት ማፍራት ለሚፈልጉ፣በtourist, business እና በinvestment's  ሁሉንም የጉዞ አይነቶች ...
22/12/2022

&

አስጎብኝ እና ስፖንሰር ድርጅት

አሁን አስቸኳይ በፍጥነት የምናስጨርሳቸው
ንብረት ማፍራት ለሚፈልጉ፣በtourist, business እና በinvestment's ሁሉንም የጉዞ አይነቶች ከነቪዛው አስጨርሰን እንሰጥዎታለን ።100% ቪዛው አስተማማኝ የሚሰጥ። schengen visa

የቪዛው ሂደት በአጭር ጊዜ የሚሰጥ ምንም አይነት ቀጠሮ የሌለው

የፕሮሰስ አይነቶች
single entry

1. #በጉብኝት

2. #በቢዝነስ travel

3. #በቢዝነስ partnership እና #በኢንቨስትመንት ለቤተሰብዎ ማውጣት ከፈለጉ በአጭር ቀን ጨርሰን ባለቤት እናደርገዎታለን

በተለይ የቢዝነስ ፓርትነር መሆን ለሚፈልጉ፣ቤት መግዛት እና ለቤተሰብ መኖርያ ፈቃድ ለሚፈልጉ፣በአጭር ጊዜ እንጨርሳለን ፣እርስዎ ከ27ቱ የeurope ሃገሮች መርጠው ለእኛ ይንገሩን።ጨ
ከእናንተ የሚጠበቀው መምረጥና መመዝገብ ብቻነው እኛ ጨርሰን እንሰጥዎታለን ።

አድራሻ አዲስአበባ መስቀል አደባባይ
እስጢፋኑስ ቤተክርስቲያን ግቢ

WhatsApp,telegram,imo and Viber
+4915214969921
+4915211873144

መቼም በዚህ የሚታለል አይኖርም ብለን እንገምታለን
22/12/2022

መቼም በዚህ የሚታለል አይኖርም ብለን እንገምታለን

580 ዶላር የከፈለ ደግሞ በአምልኮው ቀን ማግስት ማግባት እንደሚችል ነው የሚገልጸው

our tourist
16/12/2022

our tourist

አምስተርዳም ኔዘርላንድ
15/12/2022

አምስተርዳም ኔዘርላንድ

እንጉዳይ
15/12/2022

እንጉዳይ

Ethiopia
02/12/2022

Ethiopia

02/12/2022

አውሮፓን መጎብኘት የሚፈልግ፣የቢዝነስ ፓርትነር መሆን እና መመላለስ የሚፈልግ +4915214969921መደወል ይችላል ።ሁሉንም ፕሮሰስ በአጭር ጊዜ ውስጥ እናሰጨርስለታለን።

ቀይ ባህር
01/12/2022

ቀይ ባህር

29/11/2022

We can give business & tourist invitation letter of all
Schenge area!

Find out how to experience Ethiopia's most colorful festival - Timkat!
18/01/2021

Find out how to experience Ethiopia's most colorful festival - Timkat!

Happy Ethiopian Christmas!!!!
06/01/2021

Happy Ethiopian Christmas!!!!

For Gregorian calendar followers, Ghion International E.k wishes you a Happy New Year!!!
31/12/2020

For Gregorian calendar followers, Ghion International E.k wishes you a Happy New Year!!!

Adresse

Ernst-wiss Str. 12
Frankfurt
65933

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von Ghion International Tour & Travel erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Service Kontaktieren

Nachricht an Ghion International Tour & Travel senden:

Videos

Teilen

Kategorie