Fenote Hiwot Tour Agent

Fenote Hiwot Tour Agent T.me/FenoteHiwotguzowekil � መንፈሳዊ ክብረ በዓላትን በቅዱሳን ቦታዎች ያከብሩ ዘንድ ጉዞዎች ያዘጋጃል � ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቦታዎችን ያስጎበኛል

11/01/2025

መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ
ግሸን ደብረ ከርቤ
የፊታችን ጥር21/2017 ዓ/ም የሚከበረውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የእረፍት በዓል ምክንያት የተዘጋጀ መንፈሳዊ የንግ ጉዞ
ለበለጠ መረጃ 0913711416/0987389601
ፍኖተ ህይወት የጉዞ አዘጋጅ እና አስተባባሪ

16/12/2024

መንፈሳዊ የንግስ የጉዞ መርሐ ግብሮች
ወደ ቁሉቢ እና አዋሳ የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል ምክንደፈያት በማድረግ የተዘጋጀ መንፈሳዊ ጉዞ
፪ ወደ ላስታ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ መንፈሳዊ ጉዞ ከታህሳስ 25 እስከ ጥር 2/2017 ዓ/ም

06/12/2024

።። መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ
።።። ቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል
የፊታችን ታህሳስ 19/2017 ዓ/ም
በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በማስመልከት የተዘጋጀ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል
የጉዞ መነሻ ታህሳስ 17/2017
መመለሻ ታህሳስ 20/2017
ለበለጠ መረጃ 0913711416/0987389601
አዘጋጅ ፍኖተ ህይወት የጉዞ አዘጋጅ እና አስተባባሪ

08/11/2024
23/10/2024

መንፈሳዊ የበረከት ጉዞ ወደ
ደብረ ሊባኖስ ገዳሞ
የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሐዊ
በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ መንፈሳዊ ጉዞ የጉዞ ቀን ጥቅምት 24/2017 መመለሻ በእለቱ
ለበለጠ መረጃ 0913711416/0987389601/0914343208 ይደውሉ

14/07/2024

።።።። መንፈሳዊ የንግ ጉዞ ወደ
ቁሉቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል
የፊታችን ሐምሌ 19/2016 የሚከበረው የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ መንፈሳዊ የንግ ጉዞ
መነሻ ሐምሌ 17 መመለሻ ሐምሌ 20/2016
ለበለጠ መረጃ 0913711416/0914343208
ፍኖተ ህይወት የጉዞ አዘጋጅ እና አስተባባሪ

23/05/2024

መንፈሳዊ የንግሰ ጉዞ ወደ ጻድቃኔ ማርያም
0913711416/0914343208

12/04/2024

መንፈሳዊ የበረከት ጉዞ ወደ
ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት
እሁድ ሚያዚያ 13/2016
የጉዞ ዋጋ 550 መስተንግዶ ጨምሮ
0913711416/0976775755

02/04/2024

።።።።።። መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ
።።።።። አጤ ዋሻ ማርያም
እሁድ መጋቢት 29/2016 ዓ/ም
ለበለጠ መረጃ
0913711416/0976775755

29/03/2024

መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ ቦረናሽ ዋሻ ማርያም
እሁድ መጋቢት 29/2016
መነሻ ሰዓት 11-30 መመ ለሻ ከንግስ በኃላ
ለበለጠ መረጃ 0913711416/0976775755
ይደውሉ

21/01/2024

መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ
ግሸን ደብረ ከርቤ
የመነሻ ጥር 18/2016
መመለሻ ጥር 23/2016
ለበለጠ መረጃ 091371146/0977765755/0914343208
ይደውሉልን

08/12/2023

መንፈሳዊ የንግ ጉዞ ወደ ቁሉቢ ገብርኤል
ታህሳስ 19" የሚከበረው የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ጉዞ መነሻ ታህሳስ 17 መመለሻ ታህሳስ 20
የጉዞ ዋጋ ማረፊያና ትራንስፖት 2500 ብር
ለበለጠ መረጃ 0913711416/0911092485/
0914343208 ይደውሉ
አዘጋጅ ፍኖተ ህይወት የጉዞ አዘጋጅ እና አስተባባሪ

21/11/2023

።።። መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት
።።።።እሁድ ህዳር 16/2016 ዓ/ም
።።።። የጉዞ ዋጋ 500 ብር
0913711716/0914343208

01/10/2023

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ
ምድረ ከብድ አቦ
የፊታችን ጥቅምት 5/2016 ዓ.ም የሚከበረው የጻድቁ አባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ የንግስ በዓል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ
መነሻ ለአዳር ጥቅምት 4/2016
ለደርሶ መልስ ጥቅምት 5/2016
ለበለጠ መረጃ 0913711416/0914343208
ፍኖተ ህይወት የጉዞ አዘጋጅ እና አስተባባሪ

በኦንላይን ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርት መማር የምትፈልጉ ምእመናን ከላይ በተቀመጠው ሊንክ ገብታችሁ እንድትመዘገቡ https://forms.gle/8Bc1XADozG2Pk3Gi7
30/09/2023

በኦንላይን ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርት መማር የምትፈልጉ ምእመናን ከላይ በተቀመጠው ሊንክ ገብታችሁ እንድትመዘገቡ
https://forms.gle/8Bc1XADozG2Pk3Gi7

Address

Addis Ababa
Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fenote Hiwot Tour Agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category