Oscar Travel Zone

Oscar Travel Zone Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Oscar Travel Zone, Travel Company, Bole, Friendship building 5th Floor, Office no. 508, Addis Ababa.

በዘንድሮው በ 1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የረመዳን ወር ዑምራ ልዩ ፓኬጅ ረመዳን 16 ሄደው ረመዳን 29 የሚመለሱ የሙሉ ቻርተር ፕሌን ተጓዦቻችን መዲና በሰላሞ ደርሰዉ ረዉዳ ዘይረዉ የረሱል ሰ....
28/03/2024

በዘንድሮው በ 1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የረመዳን ወር ዑምራ ልዩ ፓኬጅ ረመዳን 16 ሄደው ረመዳን 29 የሚመለሱ የሙሉ ቻርተር ፕሌን ተጓዦቻችን መዲና በሰላሞ ደርሰዉ ረዉዳ ዘይረዉ የረሱል ሰ.ዐ.ወ መቃብር ዘይረዋል።

ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች
ለበለጠ መረጃ
0994444444/0900293979/ 0942888886

28/03/2024

በዘንድሮው በ 1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የረመዳን ወር ዑምራ ልዩ ፓኬጅ ረመዳን 16 ሄደው ረመዳን 29 የሚመለሱ የሙሉ ቻርተር ፕሌን ተጓዦቻችን በ ጉዞ ላይ ዳእዋ ሲደረግላቸዉ

ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች
ለበለጠ መረጃ
0994444444/0900293979/ 0942888886

27/03/2024
 #የስልጠና ጥሪ ድርጅቶቻችን ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች በፋና ወጊነት ባስጀመሩት በኡስታዞች የሚመራ የግሩፕ የዑምራ ፓኬጅ በ ወርሀ ረመዳን ለየት ባለ መልኩ  ለተጓዦች ምቾታቸው ተጠብቆ የ...
18/03/2024

#የስልጠና ጥሪ
ድርጅቶቻችን ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች በፋና ወጊነት ባስጀመሩት በኡስታዞች የሚመራ የግሩፕ የዑምራ ፓኬጅ በ ወርሀ ረመዳን ለየት ባለ መልኩ ለተጓዦች ምቾታቸው ተጠብቆ የዑምራ ተጓዦች ብቻ የሚሄዱበት ፕሌን በረመዳን 16 ተጉዘው ረመዳን 29 የሚመለሱበት እንዲሁም ረመዳን 19 ተጉዘው በዓልን እዛው አሳልፈው ሸዋል 5 የሚመለሱበትን ተጨማሪ ፓኬጅ አዘጋጅቶ ተጓዦችን ሲመዘግብ ቆይቶ ምዝገባ ማጠናቀቁ የሚታወስ ነው። ስለሆነም የፊታችን ዕሮብ መጋቢት 11/ ረመዳን 10 ከቀኑ 7:00 ሰዐት ጀምሮ ሳር ቤት በሚገኘው ቢላሉል ሐበሺ ማዕከል ከጉዞ በፊት ቅድመ ስልጠና ስለሚኖር በዕለቱ ቪዛ እና ትኬት ለተጓዦች የምንሰጥ ስለሆነ ውድ የአላህ ባሪያዎች በዕለቱ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
ሁል ጊዜ ቀዳሚ ምርጫችሁ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን።
ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች
ለበለጠ መረጃ
0994444444/0900293979/0942888886

09/03/2024

ምዝገባ_ተጠናቋል

ድርጅቶቻችን ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች በፋና ወጊነት ባስጀመሩት በኡስታዞች የሚመራ የግሩፕ የዑምራ ፓኬጅ በ 10ኛ ዙር በረመዳን በተለያዩ አማራጮች የዑምራ ምዝገባ እያካሄዱ መሆኑ ይታወቃል።
ዘንድሮ ለየት ባለ መልኩ ለተጓዦች ምቾታቸው ተጠብቆ የዑምራ ተጓዦች ብቻ የሚሄዱበትን ሙሉ ቻርተር ፕሌን በረመዳን 16 ተጉዘው ረመዳን 29 የሚመለሱበት ለየት ያለ ፓኬጅ እንዲሁም ረመዳን 19 ተጉዘው በዓልን እዛው አሳልፈው ሸዋል 5 የሚመለሱበትን ተጨማሪ ፓኬጅ አዘጋጅቶ ተጓዦችን ሲመዘግብ ቆይቷል።
ጉዳዩን ለህዝብ ይፋ ካደረግንበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን እየመዘገብን የቆየን ሲሆን ለዚህ ጉዞ የተዘጋጀው ቻርተር ፕሌን ሙሉ በሙሉ መሙላት ችሏል ። እንዲሁም ረመዳን 19 ተጉዘው ሸዋል 5 የሚመለሱበት ፓኬጅ ቦታ ሞልቶ ምዝገባው ዛሬ የካቲት 30 የተጠናቀቀ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን ።
በድርጅቶቻችን ለመጓዝ የተመዘገባችሁ ውድ የአላህ ባሪያዎች ከጥቂት ቀናት በሗላ ለጉዞው የሚያስፈልጋችሁን የቅድመ ስልጠና ቀን የምናስተላልፈውን ማስተዋወቂያ በመከታተል እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እንጠራለን።
ሁል ጊዜ ቀዳሚ ምርጫችሁ ስለምታደርጉን እናመሰግናለን።

ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች
ለበለጠ መረጃ

ቦሌ መንገድ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ• 508
ሞ.ቁ: 0994 44 44 44 / 0994 45 4 5 45

ወይም

ቦሌ ጃፓን ኢምባሲ ትሮፒካል ሕንፃ አጠገብ ዳቢ ኮምፕሌክስ ግራውንድ ቢሮ ቁ• 08
ሞ.ቁ: 0900 29 39 79/0942 88 88 86

Travel company

05/03/2024

የሳውዲ የሐጅ እና ኡመራ ሚኒስቴር ለኢትዩጵያ የኡምራ ቪዛ ከጥቂት ቀናት በኋላ መስጠት ሊያቆም መሆኑን ከተለያዩ የመረጃ ምንጮች እየሰማን ስለሆነ ባዘጋጀነው የኡምራ ፖኬጅ መጓዝ የምትፈልጉ ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል እና ይፍጠኑ!

የካቲት 30 የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የሚጠናቀቀው የወርሀ ረመዳን የዑምራ ፓኬጃችን ባዘጋጀነው ሙሉ ቻርትር ፕሌን ረመዳን 16 ተጉዘው ረመዳን 29 መመለስ የሚችሉበት ሲሆን በ ኢባዳ የደመቁ 2 ውብ ቀናትን በ መዲና አሳልፈው ቀሪ ውድ የአሽረል አዋኺር ቀናትን ከ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ፣ ኡስታዝ ሰኢድ አሊ እና ኡስታዝ አብዱልመናን ጋር አሳልፈው ይመለሱ።
ልብ ይበሉ በተከራየነው ሙሉ ቻርተር ፕሌን ለመጓዝና የልዩ ፓኬጃችን አካል ለመሆን የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ የካቲት 30 እንደሚጠናቀቅ ለማሳወቅ እንወዳለን ።
ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች

አድራሻ፡
ቦሌ መንገድ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ• 508
ሞ.ቁ: 0994 44 44 44 / 0994 45 4 5 45

ወይም

ቦሌ ጃፓን ኢምባሲ ትሮፒካል ሕንፃ አጠገብ ዳቢ ኮምፕሌክስ ግራውንድ ቢሮ ቁ• 08
ሞ.ቁ: 0900 29 39 79/0942 88 88 86

Travel company

28/02/2024

Travel company

28/02/2024

አስደሳች ዜና ከኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች
በየጊዜው ከአዳዲስ የምስራች ጋር ብቅ እያልን ለበርካቶች እውነተኛ ደስታና ሃሴት ምክንያት ሆነናል፡፡ ዛሬ ደግሞ በፋና ወጊነት ያስጀመርነውን የህብረት የዑምራ ጉዞን ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር፤ በሐጅ ወቅት ብቻ የምናውቀውን ሙሉ ተጓዦችን በአንድ ፕሌን አድርሶ የመመለስ ልዩ ዕድልና አጋጣሚ በማመቻቸት፤ በሶስቱ ተወዳጅ ኡስታዞች የሚመራውን የረመዳን ፓኬጃችንን የተቀላቀሉ ተጓዦችን ብቻ አሳፍሮ የሚሄድ የቻርተር አውሮፕላን በመከራየት በምዝገባ ላይ እንገኛለን፡፡
በተለያዩ የጉዞ አማራጮች ያቀረብነውና የካቲት 30 ምዝገባው የሚጠናቀቀው የወርሀ ረመዳን ልዩ ፓኬጃችን፤ በረመዳን 16 ተጉዘው ረመዳን 29 መመለስ ለሚፈልጉ፤ ወይም ረመዳን 19 ተጉዘው በሸዋል 5 መመለስ ለሚሹ የተመቻቸ ሲሆን፤ በዒባዳ የደመቁ ውብ ቀናትን በመዲና ለሁለት ቀናትና ቀሪዎቹን ውድ የአሽረል አዋኺር ቀናት በመካ አሳልፈው ይመለሳሉ፡፡
ልብ ይበሉ በተከራየነው ሙሉ ቻርተር ፕሌን ለመጓዝና የልዩ ፓኬጃችን አካል ለመሆን እስከ የካቲት 30 ብቻ የሚቆየውን ዕድል ይጠቀሙ!!

ፓኬጁ የሚያካተው
✔️የኡምራ ቪዛ
✔️ የደርሶ መልስ የአየርቲኬት
✔️ ትራንስፖርት
✔️ ትራቭል ኢንሹራንስ
✔️ ለ 10 ቀን ደረጃውን በጠበቀ ሆቴል ከመካና መዲና ከሐረም በቅርብ ርቀት ዙሪያ ውስጥ (12 ቀናት በመካ እና 2 ቀናት በመዲና)

በመካና መዲና ታሪካዊ ቦታዎች ዚያራ
# ጋረ ሰውር. # መስጂድ አይሻ
# ሚና /አረፋ ጀበለ ራህማ # ጀበል እሁድ
# ጋሩ ሂራ. # መቅበራ በቂእ
ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች
አድራሻ፡
1ኛ. ቦሌ መንገድ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ• 508
0994 44 44 44 / 0994 45 4 5 45

ወይም

2ኛ. ቦሌ ጃፓን ኢምባሲ ትሮፒካል ሕንፃ አጠገብ ዳቢ ኮምፕሌክስ ግራውንድ ቢሮ ቁ• 08
0900 29 39 79/0942 88 88 86

Travel company

በኡስታዝ ሰምሀር ተክሌ እና በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም የተመራው ከረመዳን በፊት ያለው የመጨረሻ የዑመራ ፓኬጅ ተጉዋዦቻችን በተቀደሰችው ሀገር መካ በሰላም ገብተዋል።በአሽረል አዋኺር በሚደረገው ...
25/02/2024

በኡስታዝ ሰምሀር ተክሌ እና በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም የተመራው ከረመዳን በፊት ያለው የመጨረሻ የዑመራ ፓኬጅ ተጉዋዦቻችን በተቀደሰችው ሀገር መካ በሰላም ገብተዋል።

በአሽረል አዋኺር በሚደረገው በተወዳጆቹ ኡስታዞች ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ፣ ኡስታዝ አብዱልመናን አቡ ያሲር እና ኡስታዝ ሰኢድ አሊ የሚመራው የዑምራ ጉዞ ባዘጋጀነው ሙሉ ቻርተር ፕሌን ከኛ ጋር ዑምራዎን ጥንቅቅ አድርገው ምቾቶ ተጠብቆ የሚመለሱበትን ልዩ ጊዜ እንዲያሳልፉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች
ለበለጠ መረጃ 0994444444/0900293979/0942888886

አስደሳች ዜናኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች ለ 1445 ኛው ዐመተ ሐጅራ በወርሀ ረመዳን በአሽረል አዋኺር ለሚደረገው ልዩ የ ዑምራ ጉዞ ሙሉ ቻርተር ፕሌን ለተጓዦች አዘጋጁበወርሀ ረመዳን ረመዳን...
24/02/2024

አስደሳች ዜና
ኦስካር እና ሊንክ ትራቭሎች ለ 1445 ኛው ዐመተ ሐጅራ በወርሀ ረመዳን በአሽረል አዋኺር ለሚደረገው ልዩ የ ዑምራ ጉዞ ሙሉ ቻርተር ፕሌን ለተጓዦች አዘጋጁ
በወርሀ ረመዳን ረመዳን 16 ተጉዘው ረመዳን 29 ከተወደጆቹ ኡስታዞች ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ አብዱልመናን አቡ ያሲር እና ኡስታዝ ሰኢድ አሊ ጋር ከ አዲስ አበባ ተነስተው ቀጥታ መዲና ደርሰው 2 ውብ ቀናትን አሳልፈው ቀሪውን ውድ አስር የአሽረል አዋኺር ቀናትን በመካ አሳልፈው በተከራየነው ሙሉ ቻርተር ፕሌን ከኛ ጋር ዑምራዎን ጥንቅቅ አድርገው ምቾትዎ ተጠብቆ የሚመለሱበትን ዕድል ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች ማመቻቸታቸውን ሲገልፁ በታላቅ ደስታ ነው።

ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች
ለበለጠ መረጃ 0994444444/0942888886

አድራሻ
ቦሌ መንገድ ፍሬንድሺፕ ሕንፃ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ· 508

ቦሌ ጃፓን ኢምባሲ ትሮፒካል ሕንፃ አጠገብ ዳቢ ኮምፕሌክስ ግራውንድ ቢሮ ቁ· 08

ምዝገባ ተጠናቋል! በተወዳጆቹ ኡስታዞች ኡስታዝ ሰምሀር ተክሌ እና ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም  የሚመራው በወርሀ ሸዕባን ከ የካቲት 17―27 የተዘጋጀው ልዪ የዑምራ ፓኬጅ ምዝገባ የተጠናቀቀ መሆኑ...
20/02/2024

ምዝገባ ተጠናቋል!
በተወዳጆቹ ኡስታዞች ኡስታዝ ሰምሀር ተክሌ እና ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም የሚመራው በወርሀ ሸዕባን ከ የካቲት 17―27 የተዘጋጀው ልዪ የዑምራ ፓኬጅ ምዝገባ የተጠናቀቀ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን የዚህ ጉዞ አካል ለመሆን የተመዘገባችሁ ውድ የአላህ ባሪያዎች የፊታችን ሀሙስ ከቀኑ 9 ሰዐት ሳር ቤት በሚገኘው ቢላሉል ሀበሺ ማዕከል ስልጠና የምንሰጥ መሆኑን እያሳወቀን በሰዐቱ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።

ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች
ለበለጠ መረጃ 0994444444/0942888886

ጉድ ያለው ምሽት ነበር። አጃኢብ የሆነ ቆይታ።124 ሰው የተጓዘበት የኡምራ ፓኬጅ ከትናንት ወዲያ ምሽት በመካ የእራትና የሽኝት ፕሮግራም ነበር።  በፕሮግራሙ ላይ የቆይታችን ማማር የኡስታዞቻ...
11/02/2024

ጉድ ያለው ምሽት ነበር። አጃኢብ የሆነ ቆይታ።

124 ሰው የተጓዘበት የኡምራ ፓኬጅ ከትናንት ወዲያ ምሽት በመካ የእራትና የሽኝት ፕሮግራም ነበር። በፕሮግራሙ ላይ የቆይታችን ማማር የኡስታዞቻችን ተርቢያ ውጤት ማዬት ችለን ነበር። አንደኛው የፕሮግራሙ ድምቀት አብረውን ከሄዱ አንጋፋዎቻችን ውስጥ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ባላቸው አበርክቶና እያበረከቱት ላለው በጎ ነገር የእውቅና መርሀ ግብርና የእውቅና ሻል የማልበስ ስራ ተከናውኖ ነበር።

በዚህም ሸህ ሙሀመድ
ፕሮፌሰር አህመድ ዘከሪያ
ጋሽ ብርሀኑ ተሾመ ከማል
ጋሽ ሰዒድ ሙሀመድ የምስጋና እና የክብር ሻል አልብሰናል። ክብር ይገባቸዋል።

ሌላኛው የእዝነት በጎ አድራጎት መስራችና ስራ አስኪያጅ የኡምራ ተጓዥ ስለነበሩ በእለቱ በፕሮግራሙ ከኡምራ ተሳታፊዎች በማሰባሰብ አንድ ሚሊዮን ብር ለእዝነት በጎ አድራጎት ማበርከት ተቸሏል። ከዚህ በተጨማሪ ለኡስታዝ አብዱል ፈታህ ለሚያሰራው መስጅድ የ750,000 ብረትና የ200,000 የሚናራ ጫፍ ማስገዛት ተችሏል። ለዚህ ስኬት መሳካት ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ፕሮግራሙን በማስተባበር ረገድ የተጫወተው ሚና የላቀ ነበር።

አልሀምዱሊላህ 124 ሰዎች እንደቤተሰብ ለመገናኘት ሀገር ቤት ፕሮግራም የተያዘ ሲሆን ትናንት ምሽት ወደሀገራቸው ሸኝተናቸው ዛሬ ጠዋት ኢትዮጵያ በሰላም ደርሰዋል።

በሚቀጥለው ቀናት ደግሞ

በወርሀ ሸዕባን ከ የካቲት 17-27ወይም ከ ሸዕባን 15-24 በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም እና ኡስታዝ ሰምሀር ተክሌ የሚመራው የዑምራ ጉዞ ምዝገባ እየተካሄደ ሲሆን በዚህኛው ዙር ያልተሳካለት ረመዷን ያለው ፓኬጅ ላይ ቁጥሩ ሳይሞላ በመመዝገብ የተያዘው ሆቴልና የተቆረጠው አየር ትኬት እንዳይሞላበዎት ያግዛል።

ፓስፖርት የሌላችሁ አናግሯቸው።

ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሌች ማግኘት የፈለገ ስልካቸው ከስር ያለው ነው።
0994444444/0942888886

124 ተጓዦች የተሳተፉበት በተወዳጆቹ ኡስታዞች ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እና ኡስታዝ አብዱልፈታሕ ሼኽ ሙስጠፋ የሚመራው ልዩ የ ዑምራ ፓኬጅ የቡድን አባላት በ መካ የሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎችን ሲጎበኙ...
10/02/2024

124 ተጓዦች የተሳተፉበት በተወዳጆቹ ኡስታዞች ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እና ኡስታዝ አብዱልፈታሕ ሼኽ ሙስጠፋ የሚመራው ልዩ የ ዑምራ ፓኬጅ የቡድን አባላት በ መካ የሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎችን ሲጎበኙ

በኡስታዝ ሰምሀር ተክሌ እና ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም በሚመራዉ ከረመዳን በፊት በሚኖረን የመጨረሻ ፓኬጅ ከ ሸዕባን 15-24 ወይም ከ የካቲት 17-27 ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት
ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች
ለበለጠ መረጃ 0994444444/0942888886

ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩትበወርሀ ሸዕባን  ከ የካቲት 17-27ወይም ከ ሸዕባን 15-24 በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም እና ኡስታዝ ሰምሀር ተክሌ የሚመራው የዑምራ ጉዞ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀና...
09/02/2024

ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት

በወርሀ ሸዕባን ከ የካቲት 17-27ወይም ከ ሸዕባን 15-24 በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም እና ኡስታዝ ሰምሀር ተክሌ የሚመራው የዑምራ ጉዞ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት

ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሌች
ለበለጠ መረጃ 0994444444/0942888886

124 ተጓዦች የተሳተፉበት በተወዳጆቹ ኡስታዞች ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እና ኡስታዝ አብዱልፈታሕ ሼኽ ሙስጠፋ የሚመራው ልዩ የ ዑምራ ፓኬጅ የቡድን አባላት በ መካ ቆይታቸው የ ዳዕዋ ፕሮግራም ሲከ...
09/02/2024

124 ተጓዦች የተሳተፉበት በተወዳጆቹ ኡስታዞች ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እና ኡስታዝ አብዱልፈታሕ ሼኽ ሙስጠፋ የሚመራው ልዩ የ ዑምራ ፓኬጅ የቡድን አባላት በ መካ ቆይታቸው የ ዳዕዋ ፕሮግራም ሲከታተሉ።

በኡስታዝ ሰምሀር ተክሌ እና ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም በሚመራዉ ከረመዳን በፊት በሚኖረን የመጨረሻ ፓኬጅ ከ ሸዕባን 15-24 ወይም ከ የካቲት 17-27 ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት
ሊንክ እና ኦስካር ትራቭሎች
ለበለጠ መረጃ 0994444444/0942888886

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የረመዳን ፓኬጅ ይፋ ሆነ!!!አላህ የተመኘን ሁሉ ረመዳንን በተከበረው ምድር የማሳለፍን እድል ይወፍቀው! አሚን እንበል!
08/02/2024

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የረመዳን ፓኬጅ ይፋ ሆነ!!!
አላህ የተመኘን ሁሉ ረመዳንን በተከበረው ምድር የማሳለፍን እድል ይወፍቀው! አሚን እንበል!

Address

Bole, Friendship Building 5th Floor, Office No. 508
Addis Ababa

Telephone

+251994444444

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oscar Travel Zone posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share