ጉዞ ወደ #ምስጢራዊው_ተራራ
ውድ #የጎጆ_ሀይኪንግ ቤተሰቦች ታህሳስ 6 ከአዲስ አበባ 47 ኪ.ሜ ላይ የሚገኘው ወደ ውቡ እና አስደማሚ ግርማን ወደ ተጎናፀፈው #ኤረር_ተራራ የምናደርገውን ጉዞ #እረፍት በሚል ሰይመነው እንጓዛለን፡፡
============================
#ኤረር_ተራራ ከባህር ጠለል በላይ 3000 ሜትር ላይ የከተመ እጅግ ድንቅ ተራራ ሲሆን በውስጡም ጥንታዊ የፅድ ጫካ ፣ የብርቅዬ አእዋፋት እና እንስሳት መገኛ ፣ ጥንታዊው የባዕታ ለማርያም ዋሻ እና ቤተክርስቲያን ፣ ደብረዘይት እና አዲስ አበባን ከከፍታ ማየት የሚቻልበት ውብ መልክዓ ምድርን በጥሞና ሆነን እንመሰጣለን።
============================
ለበለጠ መረጃ 0977772677
telegram - t.me/gojohiking
Facebook - fb.me/gojohiking
Instagram- www.instagram.com/gojohiking
ሰላም እንዴት ናችሁ ?
ህዳር 15 ልዩ ቀን ነው ! ምክንያቱም የዓለም ምርጡ የቱሪዝም መንደር ወደሆነው ወደ ወንጪ ሀይቅ ከጎጆ ሀይኪንግ ጋር ስለምንጓዝ ነዋ ።
ወንጪ ሐይቅ በ3280 ጫማ ከፍታ ላይ ከፍ ብለን ፣ በተፈጥሮ ፍልውሀ እየታጠብን ፣ የተፈጥሮ ጋዝ ውሀ እየጠጣን ፣ ውብ በሆነው በወንጪ ሐይቅ ላይ አሳን በሚያስንቅ እየዋኘን ፣ በተፈጥሮ ጃኩዚ ጤናችንን እየጠበቅን ፣ አስደማሚ መልክዓምድራዊ አቀማመጥ መንፈሳችንን እያደስን ፣ ከጎጆ ሀይኪንግ ቤተሰብ ጋር እንደሁልጊዜው የማይረሳ ጊዜን አብረን እናሳልፋለን ፡፡
☎️ 0977772677
#Gojo_Hiking

#Gojo Hiking
#ማሩ_ፏፏቴ ላይ ለመዋኘት ዝግጁ ናችሁ ?
☎️ 0977772677
#Gojo_Hiking
#ማሩ_ፏፏቴ ከእርጎ በነፃ ውብ የተፈጥሮ ፏፏቴ መንፈሳችን እያደስን ፤ በተፈጥሮ ፏፏቴ ላይ እየዋኘን ፤ የከሰም ወንዝን ዳርቻ ይዘን በአስገራሚ መልክአምድር ላይ የማይረሳ የእግር ጉዞን እያደረግን ፤ ከአሌልቱ እንግዳ ተቀባይ ህዝብ ጋር ውብ ጨዋታ እያደረግን መንፈሳችንን እናድሳለን ።
👉 ጉዞው ለውስን ሰዎች ብቻ ስለተዘጋጀ ፈጥነው ይመዝገቡ
👉0977772677
#Gojo_Hiking
call 0977772677
#Gojo_Hiking
#ኤረር_ተራራ
👉95% ጉዟችን በፅድ በተሸፈነ ጫካ ውስጥ
👉በተለያዩ ፀሀፊያን እና ደራስያን ምስጢራዊው ተራራ የተሰኘ
👉የበርካታ ተመራማሪዎች መዳረሻ የሆነ ተራራ....
👉የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስፍራ ተብሎ የሚታመን ተራራ ....
👉 የተራራው እይታ በአራቱም ማእዘን ተመሳሳይ....
ኑ አብረን ወደ ከፍታው እንውጣ
⏳ ታህሳስ 7 አይቀርም
#Gojo_Hiking
ውድ የጎጆ ሀይኪንግ ቤተሰቦች የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ከመስከረም 12-16 የአመቱን ታላቅ ጉዞ ወደ ጉራጌ ፣ ዶርዜ እና አርባምንጭ ልንጓዝ ተዘጋጅተናል።
☎️ 0977772677
ጉዞ ወደ ደብረሊባኖስ ራስ ዳርጌ ድልድይ (ፖርቹጋል ድልድይ)
ሐምሌ 16 ዝግጁ ናችሁ
#Gojo_Hiking
ከተፈጥሮ ጋር ይነጋገሩ
Talk to Nature
#Gojo_Hiking