Come to Menz

Come to Menz History | Culture | Nature | Outdoor | Adventure | Wildlife | Community
(3)

አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እንዲሁም የጦርነትና የስደት ድምጽ የሚቆምበት እንደ ሀገር ሁሉም በጋራ የሚቆምበት ብሩህ ዘመን እንዲሆን እንመኛለን! እንኳን አደረሳችሁ፣ መልካም አዲስ ዓመት!
12/09/2023

አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እንዲሁም የጦርነትና የስደት ድምጽ የሚቆምበት እንደ ሀገር ሁሉም በጋራ የሚቆምበት ብሩህ ዘመን እንዲሆን እንመኛለን!

እንኳን አደረሳችሁ፣ መልካም አዲስ ዓመት!

17/07/2023
07/07/2023
ሞፈር ውሃ 📸 Menz mama werda communication office
28/06/2023

ሞፈር ውሃ

📸 Menz mama werda communication office

Come to Menz Guassa, experience a cold paradise.📸Admassu Getaneh
21/06/2023

Come to Menz Guassa, experience a cold paradise.

📸Admassu Getaneh

Come to Menz Guassa, experience the cold paradise.
30/05/2023

Come to Menz Guassa, experience the cold paradise.

መንዝ ጓሳ- በአፍሪካ አንጋፋው የማኅበረሰብ ጥብቅ ስፍራ NBC Ethiopia| ጉዞ ኢትዮጵያ | ሄኖክ ስዩም ክፍል አንድ
25/05/2023

መንዝ ጓሳ- በአፍሪካ አንጋፋው የማኅበረሰብ ጥብቅ ስፍራ NBC Ethiopia| ጉዞ ኢትዮጵያ | ሄኖክ ስዩም ክፍል አንድ

መንዝ ጓሳ- በአፍሪካ አንጋፋው የማኅበረሰብ ጥብቅ ስፍራ NBC_ Ethiopia| ጉዞ ኢትዮጵያ | ሄኖክ ስዩም

መሬት እና ሰማይ የታረቁበት የበልግ ወቅት በመንዝ
23/04/2023

መሬት እና ሰማይ የታረቁበት የበልግ ወቅት በመንዝ

"ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም" ሉቃ ፳፬÷፭
15/04/2023

"ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም" ሉቃ ፳፬÷፭

ታላቅ ጉዞ ወደ መንዝ | ከሚያዚያ 26-29ልብሱም ጉርሱም በሆነለት የመንዝ ማህበረሰብ ለ400 ዓመታት ያህል ተጠብቆ በቆየው ውብ ምድር የመንዝ ጓሳ ማህበረሰብ ጥብቅ ስፍራ፣ከ5 ሺህ በላይ የ...
04/04/2023

ታላቅ ጉዞ ወደ መንዝ | ከሚያዚያ 26-29

ልብሱም ጉርሱም በሆነለት የመንዝ ማህበረሰብ ለ400 ዓመታት ያህል ተጠብቆ በቆየው ውብ ምድር የመንዝ ጓሳ ማህበረሰብ ጥብቅ ስፍራ፣

ከ5 ሺህ በላይ የሚሆኑ የመንዝና አካባቢው አርበኞች ለጣሊያን አልገዛም ብለው አምፀው የመሸጉበትና በመርዝ ጋዝ ውድ ህይወታቸውን በተነጠቁበት አመፀኛው ዋሻ የአርበኞች ቀንን (ሚያዚያ 27) በአርበኞቹ መንፈስ፣

የመንዝ ውብ መልክአ ምድር ምልክት በሆኑት ገደሎች መሃል በዝምታ የተኛውና ለአይን ሲታይ ማራኪነትን የተላበሰውን አሎ ባህር፣

እናም ሌሎች በርካታ ሊታዩ የሚገባቸውን ታሪካዊ፣ መልካአምድራዊና ማህበረሰባዊ የመንዝ ገጸበረከቶችን እንቃኛለን።

ባለ ብራንዱ የመንዝ በግ በገበታችን ይሞላል፣ የማር ጠጅ ከጉሮሯችን ሳይለይ የአካባቢውን ባህላዊ መጠጦችና ምግቦች ሁሉ እናዳርሳለን።

የማይረሱትን፣ መቼ ነው የምንደግመው የሚሉትን አራት ውብ ቀናት ከእኛ ጋር ያሳልፉ።

አሁኑኑ ይመዝገቡ!

0952676752 | t.me/menztrip

COME TO MENZ

Come to Menz Guassa, feel the cold paradise.
03/04/2023

Come to Menz Guassa, feel the cold paradise.

02/04/2023
ከ5000 በላይ የመንዝና አካባቢው አርበኞች ለጣሊያን አንገዛም ብለው አምጸው የመሸጉበትን በኋላ በመርዝ ጋዝ ውድ ህይወታቸውን የተነጠቁበት አመፀኛው ዋሻ!ተከፍሎልናል በዚህ ቦታ!
31/03/2023

ከ5000 በላይ የመንዝና አካባቢው አርበኞች ለጣሊያን አንገዛም ብለው አምጸው የመሸጉበትን በኋላ በመርዝ ጋዝ ውድ ህይወታቸውን የተነጠቁበት አመፀኛው ዋሻ!

ተከፍሎልናል በዚህ ቦታ!

“አመጸኛው ዋሻ”

Allo Bahir, Menz
30/03/2023

Allo Bahir, Menz

29/03/2023
አመፀኛው ዋሻ አካባቢ፣ ዘረት፣ መንዝ
29/03/2023

አመፀኛው ዋሻ አካባቢ፣ ዘረት፣ መንዝ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Come to Menz posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Come to Menz:

Videos

Share

Category