Afro Hiking

Afro Hiking we are waiting you for hiking and camping adventures

The page is dedicated to promote It's all about hiking,triking and camping adventure, inspiring the beauty of nature,enviroment and building friendship together

ውድ የአፍሮ ሃይኪንግ ቤተሰቦች፡በአገራችን ባለው የተለያዩ ሁኔታዎች ምክንያት ተቀዛቅዞ የቆየውን ጉዞዎችቻችንን ላልተወሰነ ጊዜ ለማቆም እንደተገደድን ይታወቃል ስለዚህም ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃ...
26/01/2022

ውድ የአፍሮ ሃይኪንግ ቤተሰቦች፡

በአገራችን ባለው የተለያዩ ሁኔታዎች ምክንያት ተቀዛቅዞ የቆየውን ጉዞዎችቻችንን ላልተወሰነ ጊዜ ለማቆም እንደተገደድን ይታወቃል ስለዚህም ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን🙏 ። ሆኖም ውድ የአፍሮ ሃይኪንግ ቤተሰቦች እንደተለመደው እጅግ እጹብ ድንቅ ወደሆነው የተፈጥሮ ትእይንት ጉዝዎቻችን በቅርቡ የምንቀጥል ይሆናል

ኢትዮጵያችን ሁሌም ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋይብዛ💚💛♥..............................
Dear hiking_Hiking families:

Due to our country's unsafe and different condition, we are forced to Stop Unsafe hiking adventure for unknown time. We hereby apologize for the inconvenience and will continue the magnificent nature adventures sooner, Throughout the year end, please follow the updates through the fb page and our telegram channel https://t.me/Afrohiking

May God protect our Ethiopia💚💛♥

07/01/2022

Dear Families Wishing you a joy-filled Christmas season. May your holidays be spent in good cheers and unforgettable moments. Have a great time this Christmas

“Some mountains only require a good pair of shoes. Others require an entire team to conquer. Knowing which is which, is ...
16/10/2021

“Some mountains only require a good pair of shoes. Others require an entire team to conquer. Knowing which is which, is the key to success.”– We Dream of Travel....join us
ኢትዮጽያችን ሁሌም ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋ ብዝት ይበልልን 💚💛❤
________________
#ምድረቀደምት

The Beautiful Ankoberኢትዮጽያችን ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ 💚💛❤       #ምድረቀደምት
15/10/2021

The Beautiful Ankober
ኢትዮጽያችን ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ 💚💛❤

#ምድረቀደምት

You’re off to great places,  is your day. Your mountain is waiting, so get on your way with your favorite peoples.....  ...
09/10/2021

You’re off to great places, is your day. Your mountain is waiting, so get on your way with your favorite peoples.....

#ምድረቀደምት

Hello From the stunning Suba
26/09/2021

Hello From the stunning Suba

ከፈታኙ የዳምቻ ከፍታ እና የመናገሻ ሱባ ጥብቅ ደን የውሎገብ የጉዞ ቆይታችን በሰላም ተመልሰናልመስከረም /9/2014ከዳሞቻ ግርጌ  ከሱባ ጥቅጥቅ ደን አናት ላይ ከሚገኙ ተራሮች መካከል ዳሞቻ...
25/09/2021

ከፈታኙ የዳምቻ ከፍታ እና የመናገሻ ሱባ ጥብቅ ደን የውሎገብ የጉዞ ቆይታችን በሰላም ተመልሰናል
መስከረም /9/2014
ከዳሞቻ ግርጌ ከሱባ ጥቅጥቅ ደን አናት ላይ ከሚገኙ ተራሮች መካከል ዳሞቻ እና አደሬ ተራራዎች የተወሰነት ናቸው ከስሰበታ አናት ላይ ከሚገኙት የሞገሌ ሰንሰለታማ ተራራ አካል የሆኑት እንዚህ ተራሮች በዙሪያቸው ብዙ ትናንሽ ተራራዎችን ታቅፈው ለተመለከት እናቶች በተርታ ተቀምጠው የልጆቻቸውን ልጆች ደሞ የታናናሾ ቻቸውን እራስ የሚዳብሱ ይመስላሉ ከስራቸው የተዘረጋው ጥቅጥቅ ያለው የሱባ መናገሻ የተፈጥሮ ደን ደሞ ከተራሮቹ ግርጌ የተንጣለለ አረንጓዴ ሃይቅ ይመስላል ከዚህ ከተፈጥሮ የደን ሃይቅ በውስጡ ከያዛቸው ብርቅዬ የዱር እንስሳት በተጨማሪ እጅግ የበዙ አገር በቀል ዛፎች አካቶ ይገኛል
ይህንን የተፈጥሮ ፀጋ ለመመከት ብዙ ሰዎች ይጎርፋሉ እኛም የዚህን የተፈጥሮ ፀጋ ለመቓድስ በማለዳ ገሰግሰን አረፋዱ ሶስት ሰአት ላይ ጥቅጥቅ ካለው የደን ሃይቅ ደርሰን መዋኘት ጀመርን
በዚህ እጅግ ውብ የሆነውን የሱባ ጥብቅ ደን ድንቅ ተፈጥሮ በጋራ አጣጥመናል ፣ በከባድ ውርጭ እና ዝናብ ታጅበን አዲስ አበባ ዙሪያ ከሚገኙ ተራሮች በከፍታው ቀዳሚ የሆነውን ዳሞቻ ተራራ በድል አጠናቀቅን (3,385 ሜትር ከባህር ጠለል በላይ) እልህ አስጨራሽ ጉዞ አድርገናል

ውድ የእፍሮ ሃይኪንግ ቤተሰቦች የአዲሱ አመት የተራሮች ላይ ቆይታችን እስካሁን ከወጣናቸው ተራሮች በከፍታው ቀዳሚ በሆነው ዳሞቻ ተራራ ተጀምሯል። በነዚህ ፈታኝ እና አስደሳች ጉዞዎች ሁሉ አብራችሁን ስለተጓዛችሁ እጅግ ደስ ብሎናል በመጪው አዲስ ዓመት በአዳዲስ የጉዞ መዳረሻዎች ዳግመኛ እስከምንገናኝ ቸር እንሰንብት
___________________________
ኢትዮጽያችን ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ 💚💛❤ 🙏

#ምድረቀደምት

መልካም አዲስ አመት

ከፈታኙ የዳምቻ ከፍታ እና የመናገሻ ሱባ ጥብቅ ደን የውሎገብ የጉዞ ቆይታችን በሰላም ተመልሰናልመስከረም 9 - 2014_______ከዳሞቻ ግርጌ  ከሱባ ጥቅጥቅ ደን አናት ላይ ከሚገኙ ተራሮች ...
22/09/2021

ከፈታኙ የዳምቻ ከፍታ እና የመናገሻ ሱባ ጥብቅ ደን የውሎገብ የጉዞ ቆይታችን በሰላም ተመልሰናል
መስከረም 9 - 2014
_______
ከዳሞቻ ግርጌ ከሱባ ጥቅጥቅ ደን አናት ላይ ከሚገኙ ተራሮች መካከል ዳሞቻ እና አደሬ ተራራዎች የተወሰነት ናቸው ከስሰበታ አናት ላይ ከሚገኙት የሞገሌ ሰንሰለታማ ተራራ አካል የሆኑት እንዚህ ተራሮች በዙሪያቸው ብዙ ትናንሽ ተራራዎችን ታቅፈው ለተመለከት እናቶች በተርታ ተቀምጠው የልጆቻቸውን ልጆች ደሞ የታናናሾ ቻቸውን እራስ የሚዳብሱ ይመስላሉ ከስራቸው የተዘረጋው ጥቅጥቅ ያለው የሱባ መናገሻ የተፈጥሮ ደን ደሞ ከተራሮቹ ግርጌ የተንጣለለ አረንጓዴ ሃይቅ ይመስላል ከዚህ ከተፈጥሮ የደን ሃይቅ በውስጡ ከያዛቸው ብርቅዬ የዱር እንስሳት በተጨማሪ እጅግ የበዙ አገር በቀል ዛፎች አካቶ ይገኛል
ይህንን የተፈጥሮ ፀጋ ለመመከት ብዙ ሰዎች ይጎርፋሉ እኛም የዚህን የተፈጥሮ ፀጋ ለመቓድስ በማለዳ ገሰግሰን አረፋዱ ሶስት ሰአት ላይ ጥቅጥቅ ካለው የደን ሃይቅ ደርሰን መዋኘት ጀመርን
በዚህ እጅግ ውብ የሆነውን የሱባ ጥብቅ ደን ድንቅ ተፈጥሮ በጋራ አጣጥመናል ፣ በከባድ ውርጭ እና ዝናብ ታጅበን አዲስ አበባ ዙሪያ ከሚገኙ ተራሮች በከፍታው ቀዳሚ የሆነውን ዳሞቻ ተራራ በድል አጠናቀቅን (3,385 ሜትር ከባህር ጠለል በላይ) እልህ አስጨራሽ ጉዞ አድርገናል

ውድ የእፍሮ ሃይኪንግ ቤተሰቦች የአዲሱ አመት የተራሮች ላይ ቆይታችን እስካሁን ከወጣናቸው ተራሮች በከፍታው ቀዳሚ በሆነው ዳሞቻ ተራራ ተጀምሯል። በነዚህ ፈታኝ እና አስደሳች ጉዞዎች ሁሉ አብራችሁን ስለተጓዛችሁ እጅግ ደስ ብሎናል በመጪው አዲስ ዓመት በአዳዲስ የጉዞ መዳረሻዎች ዳግመኛ እስከምንገናኝ ቸር እንሰንብት
___________________________
ኢትዮጽያችን ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ 💚💛❤ 🙏

#ምድረቀደምት

መልካም አዲስ አመት

Dear Afro Hiking FamiliesGreetings!በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና የአመቱን የመጀመሪያውን የመክፈቻ ጉዟችን በዚህ ሳምንት መጨረሻ  እሁድ መስከረም 9 በመናገሻ ሱባ ፓርክ ...
16/09/2021

Dear Afro Hiking Families

Greetings!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና የአመቱን የመጀመሪያውን የመክፈቻ ጉዟችን በዚህ ሳምንት መጨረሻ እሁድ መስከረም 9 በመናገሻ ሱባ ፓርክ ውስጥ ይካሄዳል ይህ የ 14ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የውሎ ገብ የጫካ ጉዞ አዝናኝና በመጠኑ የሚፈትን ይሆናል።
በመኪና ወደ ሆለታ ተጉዘን በፓርኩ ውስጥ ቆይታችንን ካጠናቀቅን በኋላ በእለቱ በመኪና ወደ አዲስ አበባ የምን መለስ ሲሆን፡፡ የመኪና ጉዞ፣ የፓርክ መግቢያ፣ ቁርስ፣ ውሃና ቀላል ምግቦችን ለሚያጠቃልለው የጉዞ መዋጮ 650 ብር ይሆናል፡፡
ፍላጎት ያላችሁ ኢንቦክስ በማድረግ ከወዲሁ ቦታ እንድታስይዙ እንጠይቃለን፡፡
መነሻ ሰአት 6:30 ሜክሲኮ ሸበሌ ሆቴል ፊትለፊት
_____________
Our first 2014 Hiking adventure is scheduled for upcoming Sunday September 19 and the destination is the beautiful Suba Menagesha park.
We gonna drive 40 kms to the west of Addis, hike nearly 14kms inside the park and drive back to Addis.
Price per person is 650.
* price includes car transportation to and from Sebeta, bottled water, sandwiches, Lunch and park entrance fee.
Please inbox us if you're interested to take part.
!!!
Type of trail: one way
Distance: 14 kms
Departure 06:30 Am
Pickup Location Mexico in front of shebele hotel
For more info :- 0913473340

The Beautiful Damocha Trail is revisited _________________                                መልካም አዲስ አመት
15/09/2021

The Beautiful Damocha Trail is revisited
________
______
___

መልካም አዲስ አመት

Dear Afro Hiking FamiliesGreetings!በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና የአመቱን የመጀመሪያውን የመክፈቻ ጉዟችን በዚህ ሳምንት መጨረሻ  እሁድ መስከረም 9 በመናገሻ ሱባ ፓርክ ...
15/09/2021

Dear Afro Hiking Families

Greetings!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና የአመቱን የመጀመሪያውን የመክፈቻ ጉዟችን በዚህ ሳምንት መጨረሻ እሁድ መስከረም 9 በመናገሻ ሱባ ፓርክ ውስጥ ይካሄዳል ይህ የ 14ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የውሎ ገብ የጫካ ጉዞ አዝናኝና በመጠኑ የሚፈትን ይሆናል።
በመኪና ወደ ሆለታ ተጉዘን በፓርኩ ውስጥ ቆይታችንን ካጠናቀቅን በኋላ በእለቱ በመኪና ወደ አዲስ አበባ የምን መለስ ሲሆን፡፡ የመኪና ጉዞ፣ የፓርክ መግቢያ፣ ቁርስ፣ ውሃና ቀላል ምግቦችን ለሚያጠቃልለው የጉዞ መዋጮ 650 ብር ይሆናል፡፡
ፍላጎት ያላችሁ ኢንቦክስ በማድረግ ከወዲሁ ቦታ እንድታስይዙ እንጠይቃለን፡፡
_____________
Our first 2014 Hiking adventure is scheduled for upcoming Sunday September 19 and the destination is the beautiful Suba Menagesha park.
We gonna drive 40 kms to the west of Addis, hike nearly 14kms inside the park and drive back to Addis.
Price per person is 650.
* price includes car transportation to and from Sebeta, bottled water, sandwiches, Lunch and park entrance fee.
Please inbox us if you're interested to take part.
!!!
Type of trail: one way
Distance: 14 kms

ውድ የአፍሮ ሀይኪንግ ቤተሰቦች እንኳን ለ 2014 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ።   🌻🌻🌻🌻🌻️🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼እንደሚታወቀው ለመጠናቀቅ የግማሽ ቀን እድሜ ያለው የ 2013 ዓ.ም  በሀገራችን ...
10/09/2021

ውድ የአፍሮ ሀይኪንግ ቤተሰቦች እንኳን ለ 2014 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ።
🌻🌻🌻🌻🌻️🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼

እንደሚታወቀው ለመጠናቀቅ የግማሽ ቀን እድሜ ያለው የ 2013 ዓ.ም በሀገራችን እና በአለምአችን ላይ በተከሰቱት ችግሮች ምክንያት " ጥሩ ዓመት እንዳልሆነ የሚታወቅ ቢሆንም ፤ እንደ አምላክ ፈቃድ ሆኖ በዚህ ብዙ ውጣውረድ በበዛበት ዓመት ጥቂት የተለያዩ አዝናኝ ፣ አድካሚ ፣ አስደናቂ እና የማይረሳ ትዝታን ያዘሉ ጉዞዎች አድርገናል በ አንኮበር ጉዞአችን በዛች ገራሚ መኪና ስንሄድ🚌ስንቆም⛔ ፍዳችንን አይተናል፣ በወንጪ ላይ አዋራ ጠግበናል ቢሆንም በእስደናቂ መልካ ምድሩዋ ተደምመናል፣ በመዝ ጉዋሳ አስደናቂ መልካ ምድሩዋ እና በሚገርመው ቅዝቃዜዋ እና ባሳለፍነው ምሽት ተደምመናል ፣ በዝዋይ ሀይቅ ፣በላንጋኖ ሻላ እና አቢጃታ ባደረግነው የስምጥ ሸለቆ ጉዞአችን እጅግ የማይረሳ የሳቅ እና የጨዋታ ግዜ አሳልፈናል። እንደእውነቱ ከሆነ ባደረግናቸው ጉዞዎች ውስጥ አዳዲስ ትውውቆች የነበሩበት እጅግ መተሳሰብንና ወዳጅነታችንን እና ጓደኝነታችንን ይበልጥ ያጠናከርንበት ሆኖ አልፎአል.የእውነትም እናንተ ሁላችሁም ልዩ ናችሁ ስለነበረን ጊዜ እጅግ እናመሰግናለን🙏
ኢትዮጽያችን ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ 💚💛❤ 🙏

መልካም አዲስ አመት

20/08/2021

Our Next adventure is loading...on the ever green hills of Suba Menagesha forest on Aug-29
Join us

Dear Afro Hiking FamiliesGreetings!በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና የአመቱን የመጨረሻው የመዝጊያ ጉዟችን በቀጣይ 2 ሳምንት መጨረሻ  እሁድ ሀምሌ 23 በመናገሻ ሱባ ፓርክ ...
17/08/2021

Dear Afro Hiking Families

Greetings!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና የአመቱን የመጨረሻው የመዝጊያ ጉዟችን በቀጣይ 2 ሳምንት መጨረሻ እሁድ ሀምሌ 23 በመናገሻ ሱባ ፓርክ ውስጥ ይካሄዳል ይህ የ 14ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የውሎ ገብ የጫካ ጉዞ አዝናኝና በመጠኑ የሚፈትን ይሆናል።
በመኪና ወደ ሆለታ ተጉዘን በፓርኩ ውስጥ ቆይታችንን ካጠናቀቅን በኋላ በእለቱ በመኪና ወደ አዲስ አበባ የምን መለስ ሲሆን፡፡ የመኪና ጉዞ፣ የፓርክ መግቢያ፣ ቁርስ፣ ውሃና ቀላል ምግቦችን ለሚያጠቃልለው የጉዞ መዋጮ 650 ብር ይሆናል፡፡
ፍላጎት ያላችሁ ኢንቦክስ በማድረግ ከወዲሁ ቦታ እንድታስይዙ እንጠይቃለን፡፡
_____________
Our next Hiking adventure is scheduled for Sunday June August-29 and the destination is the beautiful Suba Menagesha park.
We gonna drive 40 kms to the west of Addis, hike nearly 14kms inside the park and drive back to Addis.
The contribution per person is 650.
* price includes car transportation to and from Sebeta, bottled water, sandwiches, snacks,local guides and park entrance fee.
Please inbox us if you're interested to take part.
!!!
Type of trail: one way
Distance: 14 kms
Pickup location:- In front of shebele Hotel
Departure time:- 7:00AM morning.

Dear Afro Hiking FamiliesGreetings!በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና የአመቱን የመጨረሻው የ 2013 የመዝጊያ ጉዟችን በቀጣይ 2 ሳምንት መጨረሻ  እሁድ ሀምሌ 23 በመናገሻ ...
17/08/2021

Dear Afro Hiking Families

Greetings!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና የአመቱን የመጨረሻው የ 2013 የመዝጊያ ጉዟችን በቀጣይ 2 ሳምንት መጨረሻ እሁድ ሀምሌ 23 በመናገሻ ሱባ ፓርክ ውስጥ ይካሄዳል ይህ የ 14ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የውሎ ገብ የጫካ ጉዞ አዝናኝና በመጠኑ የሚፈትን ይሆናል።
በመኪና ወደ ሆለታ ተጉዘን በፓርኩ ውስጥ ቆይታችንን ካጠናቀቅን በኋላ በእለቱ በመኪና ወደ አዲስ አበባ የምን መለስ ሲሆን፡፡ የመኪና ጉዞ፣ የፓርክ መግቢያ፣ ቁርስ፣ ውሃና ቀላል ምግቦችን ለሚያጠቃልለው የጉዞ መዋጮ 650 ብር ይሆናል፡፡
ፍላጎት ያላችሁ ኢንቦክስ በማድረግ ከወዲሁ ቦታ እንድታስይዙ እንጠይቃለን፡፡
_____________
Our next Hiking adventure is scheduled for Sunday June August-29 and the destination is the beautiful Suba Menagesha park.
We gonna drive 40 kms to the west of Addis, hike nearly 14kms inside the park and drive back to Addis.
The contribution per person is 650.
* price includes car transportation to and from Sebeta, bottled water, sandwiches, snacks,local guides and park entrance fee.
Please inbox us if you're interested to take part.
!!!
Type of trail: one way
Distance: 14 kms
For more info call :- +251913473340
+251921792314

On The time of twilights at lake Langanoo....My Ethiopia💚💛❤________
10/07/2021

On The time of twilights at lake Langanoo....
My Ethiopia💚💛❤
________

ሰላም ለናንተ ከጉዞአችን በሰላም ተመልሰናል..በስምጥ ሸለቆ ሀይቆች ማለትም ሻላ/አቢጃታ፣ላንጋኖ ሀይቅን እንዲሁም ጥብቅ ብሄራዊ ፓርኮች ላይ እና በእያንዳንዱ ጉዞአችን ወቅት እጅግ አስደሳች ...
07/06/2021

ሰላም ለናንተ ከጉዞአችን በሰላም ተመልሰናል..በስምጥ ሸለቆ ሀይቆች ማለትም ሻላ/አቢጃታ፣ላንጋኖ ሀይቅን እንዲሁም ጥብቅ ብሄራዊ ፓርኮች ላይ እና በእያንዳንዱ ጉዞአችን ወቅት እጅግ አስደሳች እና ጥሩ ጊዜን አሳልፈናል በዚህ ጉዞአችን ላይ አዳዲስ መልከእ ምድሮችን ውብ እና እጹብ ድንቅ ተፈጥሮአዊ ሀይቆችን እና አእዋፍችን እየጎበኘን/እየተደመምን አሳልፈናል ስለተቀላቀላችሁን እና ላሳለፍነው ውብ ቀናቶች ሁላችንም ከልብ እናመሰግናለን።🙏
________
ኢትዮጽያችን💚💛❤ ሰላምሽ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ
________
______
Dear Families,
Thanking everyone for the good adventure time we had,hope you enjoyed the entire event and hope you all have experienced a nice vibe at the stunning The riftvally lakes of our country Ethiopia💚💛❤ . We are happy to have you all including those who join us for the first time.
We will have more adventures soon.
Thankyou🙏 and many more Love🙏

The Beautiful and the coldest Guassa menz Highland is revisited...My Ethiopia 💚💛❤ሰላምሽ እንደ ባህር እሸዋ ይብዛ_________Join our t...
22/05/2021

The Beautiful and the coldest Guassa menz Highland is revisited...
My Ethiopia 💚💛❤
ሰላምሽ እንደ ባህር እሸዋ ይብዛ
_________
Join our telegram channel t.me/Afrohiking

21/05/2021
The Beautiful wonchi is revisited________Join us t.me/Afrohiking My_Ethiopia💚💛❤________
21/05/2021

The Beautiful wonchi is revisited
________
Join us t.me/Afrohiking
My_Ethiopia💚💛❤
________

⛺️let us do a Camping trip with The afro Hiking Teams ⛺️  on Jun 5&6                                                    ...
21/05/2021

⛺️let us do a Camping trip with The afro Hiking Teams ⛺️ on Jun 5&6
Greetings to you all!

Dear Tems Afro Hiking is pleased to announce its camping⛺️🏕🏖 and hiking 🥾trip to four rift valley lakes of Ethiopia.

You are all invited to join us to Abijata, Shalla, Langano and Zeway lakes on Jun 5 & 6 2021.

Day 1 - Saturday 5/06/21👇

🟢Meeting time/place - @6:00am at wabi shebele Hotel
🟢Leaving time@6:30am
♦Early morning we start driving on the express way to lake langano we stop for break fast on mojo after breakfast we drive to ziway...on ziway we make a boat trip and visit d/t bird specious on the lake and we have lunch program on there then we go to langano
♦Our next destination will be our camping site🏕. We shall camp in Langano for the night. ⛺️🏝

Day 2 - Sunday 06/06/21👇

After breakfast 🟢We will leave Langano around 10:00 am⏰ in the morning and board our bus drive to abijjatr shalla park on the park we visit ostrich, wart hog, gazelle and other more than 70 mamal specious also we hike to the view point for impressive beauty of the area can be viewed widely then we back to ziway for lunch after lunch we back to addis.

🟡Then we shall eat our lunch there after a boat trip 🛶around the islands of Zeway🏞.

♦Finally we will start our journey back to Addis at around 4pm in the afternoon🚌.

Join Afro Hiking Community and be part of camping🏝🏕⛺️, campfire🔥, bird watching🦢🦩, swimming,🏊‍♀️🏊‍♂️ walking by the lake side and many more fun game activities.🤽‍♀️🤸‍♀️🥇🏐
Please note that we will share the cost of:-

🚌Transportation,
🌮 2 days breakfast,
💧 bottled water (2 days),
🍟 snack, and coffee ☕️☕️
🍱🥘 2 days lunch,
🍖The local barbecue (dinner)
🚧 2 Entrance
⛺️🏕tent+mattress
👤tour guide
🛶boat ride
which is estimated to be 1750 birr per person

14/04/2021

Dear Afro Families, considering your personal reasons and requests of postponement,our hiking trip to mount zuqualla it has been set to be conducted on the upcoming few weeks and we will announce the details soon.

And our camping trip to awash national park is loading
Stay safe, stay tuned!

🌿🌾

Send a message to learn more

The Endemic Ethiopian Redfox🐕 from the coldest Guassa menz Highlands hike with us
11/04/2021

The Endemic Ethiopian Redfox🐕 from the coldest Guassa menz Highlands hike with us

Afro Hiking has organized a weekend day hiking and triking adventures to mount Zequala on April-18-2021Mount Zuqualla is...
09/04/2021

Afro Hiking has organized a weekend day hiking and triking adventures to mount Zequala on April-18-2021

Mount Zuqualla is an extinct volcano in the Shewa region of Ethiopia. Situated in Ada'a Chukala woreda of the (East) Shewa Zone, it rises from the plain 30 kilometres (19 mi) south of Bishoftu. With a height of 2,989 metres (9,806 ft), it is known for its crater lake, lake Dembel, an elliptical crater lake with a maximum diameter of about one kilometer, but the trail around the crater is about 6 kilometers long.Both the mountain and the lake is a holy site to the villagers and Orthodox Christians.
______
If you are interested, please inbox me.
All participants share the cost of transportation to and from Zequala, breakfast, snack, lunch, bottled water, entrance and guides which is estimated to be 700 birr per person.

join us our telegram channel

📞. +251913473340(Henok) or +251921792314 (Kirubel)

Sky above, earth below, peace within.Our magnificent Ethiopia💚💛❤,________________                                       ...
14/03/2021

Sky above, earth below, peace within.
Our magnificent Ethiopia💚💛❤
,________
______
__

The Stunning Menilik Meskot....
01/03/2021

The Stunning Menilik Meskot....

Portuguese Bridge
18/02/2021

Portuguese Bridge

The Stunning Menz Guassa Highlands💚💛❤Hike with us
17/02/2021

The Stunning Menz Guassa Highlands💚💛❤
Hike with us

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afro Hiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afro Hiking:

Share