Zufan Eco Tour

Zufan Eco Tour Greetings ,
Thanks for asking Zufan Eco tour & we are here to assist your client maximiz
(1)

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም ልደቷ!!!🌹🙏🏽🌹🙏🏽🌹🙏🏽🌹🙏🏽ዮም ፍሰሐ ሆነ ፍስሐ ኮነ በዕንተ ልደታ  ለማርያም   እነሆ ሆነ ደስታ ሆነ ደስታ በእመቤታችን በ...
09/05/2023

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም ልደቷ!!!
🌹🙏🏽🌹🙏🏽🌹🙏🏽🌹🙏🏽
ዮም ፍሰሐ ሆነ
ፍስሐ ኮነ
በዕንተ ልደታ ለማርያም
እነሆ ሆነ ደስታ
ሆነ ደስታ
በእመቤታችን በማርያም ልደታ
እነሆ ሆነ ደስታ ሆነ ደስታ
ለመቤታችን ለማርያም ልደቷ

27/12/2022

Watch, follow, and discover more trending content.

27/12/2022

Demoz Tube

አስቸኳይ መረጃ አዳምጡት  ሼር አድርጉት
25/12/2022

አስቸኳይ መረጃ አዳምጡት ሼር አድርጉት

mikiman182's short video with ♬ original sound

የወያኔ ካድሬዎች ገበና ሲጋለጥ
22/12/2022

የወያኔ ካድሬዎች ገበና ሲጋለጥ

with Fact Check 💚💛❤️አማራ

21/12/2022

ሰው የሆነ ሰው አጣሁ 💯🙏🏿's short video with ♬ original sound

Ethiopian Almaz Ayana makes a splendid Marathon debut today at the Amsterdam Marathon when she clocks a course record of...
17/10/2022

Ethiopian Almaz Ayana makes a splendid Marathon debut today at the Amsterdam Marathon when she clocks a course record of 2:17:20 to win the race. Almaz’s compatriots Genzebe Dibaba (2:18:05) and Tsehay Gemechu (2:18:59) finish in 2nd & 3rd place respectively. An Ethiopian 1-2-3!

05/10/2022
21 ግሸን ማርያም ❤️ 👉🏾ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ የግሽን ደብረ ከርቤ በአል አደረሳችሁ:: …..*****…..
01/10/2022

21 ግሸን ማርያም ❤️

👉🏾ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ የግሽን ደብረ ከርቤ በአል አደረሳችሁ::

…..*****…..

ቅዱስ ገብርኤል ሆይኢትዮጵያን ጠብቅልን🙏ቅዱስ ገብርኤል ሆይዓለማችንን ባርክልን🙏ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይእድል ፈንታዬን፣እጣ ተርታዬን ከመልካም ሥራና በጎ ፍጥረት ጋር አድርግልኝ🙏ሊቀ...
29/09/2022

ቅዱስ ገብርኤል ሆይ
ኢትዮጵያን ጠብቅልን🙏
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ
ዓለማችንን ባርክልን🙏
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ
እድል ፈንታዬን፣እጣ ተርታዬን
ከመልካም ሥራና በጎ ፍጥረት ጋር አድርግልኝ🙏
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ
አንደበቴን እና ሥራዬን ከስህተትና ከበደል ጠብቅልኝ🙏
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ
እድል ፈንታዬንና አካሌም አሳምርልኝ🙏
ለአካሄዴና ለሐሳቤ፣ለአነጋገሬም አንተ ሞገስ ሁነኝ አሜን🙏

አርቲስት ዳኜ ዋለ ድብደባ ተፈፀመበት‼️ከአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ቤት ለቅሶ ደርሶ ሲወጣ ጠብቀው በሁለት ታርጋ በሌለው መኪና ተከትለው ካስቆሙት በኋላ ነው ደብድበው፣ ንብረቱንም ዘርፈው ሙ...
28/09/2022

አርቲስት ዳኜ ዋለ ድብደባ ተፈፀመበት‼️
ከአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ቤት ለቅሶ ደርሶ ሲወጣ ጠብቀው በሁለት ታርጋ በሌለው መኪና ተከትለው ካስቆሙት በኋላ
ነው ደብድበው፣ ንብረቱንም ዘርፈው ሙቷል ብለው ጥለውት የሄዱት። ደብድበው ከእነ መኪናው ሳሪስ አካባቢ ጥለውት ሄደዋል።
✅ትናንት ወለጋ ላይ ከ200 በላይ ዐማሮች በኦነግ አሸባሪ ኃይል ተጨፍጭፈዋል።
Share and like

"For many walk as enemies of the cross of Christ."   - Philippians 3:18 👉 What kind of medicine is sanctified by the blo...
27/09/2022

"For many walk as enemies of the cross of Christ."
- Philippians 3:18
👉 What kind of medicine is sanctified by the blood of God and baptized with water from the side of the creator!
👉 A crown for the trees of Paradise; What kind of medicine is the glory of monastery trees!
👉 How is the drug that is the altar of the victorious Lamb of God!
👉 How is the medicine of the Passover altar to the God of Israel!
👉 What is the secret wine of Golgotha!
👉 What kind of drug that drips the blood of law and order to seal the believers!
👉 What kind of medicine is it that brings out a spring to wash blessed sheep!
👉 He sanctified the earth and blessed the sky; And what kind of drug has blessed the whole world with the blessing of the Father, the Son and the Holy Spirit!
👉 What is the drug that united the heavenly people from the earthly ones! What a drug that saved Adam from error and freed Eve from death!
👉 How is the drug that was told about him in the Torah and prophets and preached by the apostles?
👉 How is the medicine that gathered those who planted and scattered those who believed!
👉 How is the drug that founded the church on the religion of Jesus Christ!"
(Father Giorgis Report)
September 16/ 2015
"Welcome to the cross of light, bring us safely."

“ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና”  — ፊልጵስዩስ 3፥18👉 በአምላኩ ደም የተቀደሰ ከፈጣሪው ጐን በወጣ ውሃም የተጠመቀ ዕፅ እንዴት ያለ ነው! 👉 ለገነት ዛፎች አክሊል...
27/09/2022

“ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና”
— ፊልጵስዩስ 3፥18
👉 በአምላኩ ደም የተቀደሰ ከፈጣሪው ጐን በወጣ ውሃም የተጠመቀ ዕፅ እንዴት ያለ ነው!
👉 ለገነት ዛፎች አክሊል፤ ለገዳም ዛፎችም ክብር የኾናቸው ዕፅ እንዴት ያለ ነው!
👉 ለአሸናፊ የእግዚአብሔር በግ መሠዊያ የኾነው ዕፅ እንዴት ያለ ነው!
👉 ለእስራኤል አምላክ የፋሲካው መሠዊያ የኾነ ዕፅ እንዴት ያለ ነው!
👉 የጎልጎታዊዉ የምስጢር ወይን መፍለቂያ የኾነ ዕፅ እንዴት ያለ ነው!
👉 ከርሱ ምእመናንን ለማተም የሚኾን የሕግንና የሥርዐት ደምን ያንጠባጠበ ዕፅ ምን ዐይነት ነው!
👉 ቡሩካን በጎችን ለማጠቢያ የሚኾን ምንጭን ያወጣ ዕፅ ምን ዐይነት ነው!
👉 ምድርን የቀደሳት ሰማይንም ያማተበበት፤ ዓለምንም ኹሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ በረከት የባረከ ዕፅ እንዴት ያለ ነው!
👉 ሰማያውያንን ከምድራውያን ያስተባበራቸው ዕፅ እንዴት ያለ ነው! አዳምን ከስሕተት ያዳነው ሔዋንንም ከሞት ጻዕረኛነት ነጻ ያወጣት ዕፅ እንዴት ያለ ነው!
👉 ስለ ርሱ በኦሪትና በነቢያት የተነገረ በሐዋርያትም በገሐድ የተሰበከ ዕፅ እንዴት ያለ ነው!
👉 የተከሉትን የበተናቸው ያመኑትንም የሰበሰባቸው ዕፅ እንዴት ያለ ነው!
👉 ቤተ ክርስቲያንን በኢየሱስ ክርስቶስ ሃይማኖት ላይ የመሠረታት ዕፅ እንደምን ያለ ነው!"
(አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ)
መስከረም 16/ 2015 ዓ.ም.
"እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን"

 #የብልፅግና ወንበዴ ካድሬዎች  ከሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችንን ጋር ሊያቃርኑን የሚያደርጉትን በኦርቶዶክስ ላይ የተከፈተ የጥላቻ ዘመቻ እናወግዛለን ። የሁለቱም እምነት ተከታዮች ክር...
26/09/2022

#የብልፅግና ወንበዴ ካድሬዎች ከሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችንን ጋር ሊያቃርኑን የሚያደርጉትን በኦርቶዶክስ ላይ የተከፈተ የጥላቻ ዘመቻ እናወግዛለን ።
የሁለቱም እምነት ተከታዮች ክርስቲያኑም ሙስሊሙም በአንድላይ በመሆን እነዚህን ቁማርተኞች ለህግ ማቅረብ አለብን።

#በአስቸኳይ ሼር አድርጉት

We condemn the hate campaign launched against Orthodoxy by the bandit cadres to oppose us with our Muslim brothers and sisters.
Followers of both faiths, Christians and Muslims, must work together to bring these gamblers to justice.

# Share it immediately

ye mat rebu demo sle sawu yaweralu sle irasacho titewu #እምዬ⛪ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም⛪⛪ፀንታ⛪ትኑር #ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💕💕💕አሜን #🙏❤💒🤲❤🤲

23/09/2022
22/09/2022

Address

Bole Medehaneyalem
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zufan Eco Tour posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category