Mohammed mebrate

Mohammed mebrate ይህን ገፅ የሚወደው ይከተለው

ኢትዮጵያ የምታስገነባዉ ዘይቱን ሳይሆን ዘይቱ የወጣለት የዚህን ጭማቂ ነው  በጣም አሳፋሪ ነው
12/05/2022

ኢትዮጵያ የምታስገነባዉ ዘይቱን ሳይሆን ዘይቱ የወጣለት የዚህን ጭማቂ ነው በጣም አሳፋሪ ነው

Indonesia's palm oil export ban isn't about domestic shortages, but more about the government's stand-off with industry over pricing, says a political analyst.

04/05/2022

እንኳን አደረሳችሁ አለን ተመልሰን ሞተናል ወዳጆቸ እንዴት ከረማችሁ ...

ይህን ገፅ የሚወደው ይከተለው

26/02/2022
24/02/2022
20/02/2022

በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ እና ልጆቿ ሲጀመር መረጃ አይናቅም ይሀው ያልኩት ነገር ትላንት ኘሮፌሰር መራራም ደገሙት ኦነግ እና ኦነግ ሽኔ አንድ ነው አሉ። ሌላው ቀርቶ ኦፌኮም የኦነግና የኦህዴድ ጥምር ነው ፕሮፌሰር መራራ እራሱ ይህንን የተናገሩበት ምክንያት ኦፌኮን ለማዳን የፈጠሩት መላ ነው እንጂ ሁሉም አንድ ናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት ግን ኦነግ እና ኦነግ ሸኔ, ኦፌኮ የተለያየ አርጎ ያስባል። ህውሃት እና ባይቶና, ሳልሳዊ ወያኔ , አርና የተለያየ አርጎ ያስባል ይህ አስተሳሰባችን ደሞ ከባድ ውድቀት ያስከትላል ። የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች የሆኑ ሰዎች እና ፓርቲወችን መለየት የሁላችንም ግዴታ ነው ። መረጃውን ለሁሉም ወገኖቻችን በማድረስ የዜግነት ግዴታችሁን ተወጡ።

19/02/2022

ለመላው አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ያላችሁን አቅም ተጠቅማችሁ አስቁሙልን ጉዳዩ በጣም ከባድ እና በድጋሚ ወያኔን ለጦርነት የሚደራጅበትን መንገድ መክፈት ነው የአደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን ደበበ ዘውዴ እንደገለፁት በአውሮፕላን እርዳታ ወደ ትግራይ ማስገባት መጀመራቸውን ገልፀዋል ከዚህ በፊት ከቀበሮ ጉድጓድ ወተው ሊወጉነ የቻሉት የእርዳታ ሰራተኛ እና የውጭ ጋዜጠኞች እንዲገቡ በመፍቀዳችን ነው በአሁኑ ሰአት ትግራይ የ2000 የጤና ኬላ መድሀኒት እና ለ4 አመት የሚሆን እህል ከአማራ የዘረፈችው አላት ይህ ጉዳይ ሳማንታ ፓወር በአዉሮፕላን የጦር መሳሪያ ለማቀበል ያሰበችውን እቅድ ለማሳካት ነው እባካችሁ ባላችሁ አቅም አስቁሙልን አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያኖች ።

11/02/2022

የኢትዮጵያ ህዝብ አና መንግስት በቅድሚያ ማወቅ ያለበት ነገር ድርድር ድርድር ከማለታችሁ በፊት ለትግራይ ህዝብ ወክሎ መደራደር የሚችል አካል አሜሪካም ትሁን የትግራይ ተወላጆች በቅድሚያ በህግ የሚፈለጉትን ወንጀለኞች እና ኢትዮጵያን ለመውጋት ከአ.አ መቀሌ በመሄድ ጦርነቱን ያስጀመሩትን ሰወች ይዞ ወይም ገሎ ለመንግሥት ማቅረብ የሚችል እና ጦርነቱን ማስቆም የሚችል አካል ጋር መደራደር ይቻላል ከዛ ውጭ በሆነ መንገድ ግን መንግስት እራሱ ሀሳቡን ለማሰብ እንዳይሞክር ምክንያቱም የሚያስከትለው ችግር በጣም የከፋ ነው ።

10/02/2022

NO MORE
NO MORE
NO MORE
ጠ/ሚ/ አብይ አህመድ እና የክልል ፕሬዝዳንት
ሁላችሁም እየሰራችሁ ያላችሁት ነገር አሳዛኝ
ነው አስር ሽ ልዩ ሀይል ብላችሁ አስር ሽ ኦነግ
ሽኔ አሰለጠናቸችሁ ጭራሽ አሁን ደሞ በግልፅ
በጦር ማሰልጠኛ ውስጥ አሰልጥኖ የብልጽግና ባለስልጣናት በተገኙበት በባንድ ታጅቦ አስመርቋል
እና አሁን ደሞ መንግሥት እና የኦሮሚያ የብልግና ባለስልጣናት አያቁም ልትሉነ ነው ወይ ኢትዮጵያን ምን ማረግ ነው ያሰባችሁት።

08/02/2022

ይድረስ ለአብቹ(አባቢያ) ህዝብ የሁሉንም ችግር መንግስትን ተጠያቂ ሲያደርግ በጣም ያበሳጫል ምክንያቱም ብዙዎቹ የአማራ እና የኦሮሚያ ክልል የብልጽግና አመራሮች የቀድሞ የኢህአዴግ አባል የነበሩ ናቸው የዚህ ችግር ተጠያቂ ደሞ አንደኛ ድምፅ የሰጣቸው ህዝብ ሲሆን ሁለተኛው መንግሥት ነው ምክንያቱም መዋቅሩን ወርዶ አለመፈተሹ ነው ይሀን ሰፊ ልዩነት የፈጠረው ለምሳሌ አማራም ሆነ ኦሮሚያ በክልል ደረጃ እንኳን አንድ መሆን አልቻለም ሌላው ጉድ ደሞ የኦሮሚያ አመራሮች ኦነግ ሽኔን ማጥፋት ካልቻለ ቀዳሚ ስራው የህዝብን ደህንነት ማስጠበቅ ሲሆን ይሀን የአሸባሪ ቡድን ማጥፋት ካልቻለ ብቁ አደሉም ማለት ነው ስለዚህ መንግሥት ፈጣን ርምጃ መውሰድ ይኖርበታል ።
ውድ ኢትዮጵያዊያን ላይክ እና ሸር ፈልጌ ሳይሆን ጥቆማየን ለአብቹ እንድታደርሱልኝ ነው አመሰግናለሁ

02/02/2022

ለመላው ኢትዬጵያዊያን በሙሉ ይመለከታል ሰሞኑን የሚሰማው አንድነት የማጣት ወሬ በጣም በጣም አሳፋሪ ነው ምክንያቱም ድር ሲያብር አንበሳ ያስር የምንል ሰወች እንዴት በሀገር ጉዳይ አንድ መሆን ያቅተናል ወያኔ እንኳን የገዛ ሀገሩን ለማሸበርና ለማጥፋት አንድ በሆነበት ሰአት እንዴት የኢትዮጵያን ሰላም ለማምጣት አንድ መሆን ያቅተናል ሩጠን መንግስትን ከመውቀስ ይሀን ለመንግስት ቀርቶ ለፈጣሪ አልመች ያለውን አስተሳሰባችን ለምን አንቀይርም ?
ለምን በሀገር ጉዳይ አንድ አንሆንም ?

23/01/2022

የጥንቃቄ መረጃ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ
ሰሞኑን በተፈጠረው እረብሻ እና ብጥብጥ ከብሄር እና ከሃይማኖት ጋር ግኑኝነት የለውም ይህ የወያኔ የፖለቲካ አጀንዳ ማስፈፀሚያ ነው ነገር ግን በአሁኑ ሰአት የኦነግ ሸኔ ፈረስ እንደ ወያኔ የፖለቲካ አጀንዳውን የሚያስፈፅመው ብሄር እና ሀይማኖትን ተጠቅሞ ስለሆነ ወንጀለኞችን ሰወቹን ከገደለው ፖሊስ በመነሳት ወንጀል ፈፃሚውንም አስፈፃሚውንም መንግስት ባስቸኳይ ለህግ ማቅረብ ይኖርበታል ምክንያቱም ከወንጀሉ ጀርባ ቲም ኦነግ ሸኔ እና ቲም መሬቶች ስላሉበት መንግስት ፈጣን እርምጃ መውሰድ ይኖርበታል ።

18/01/2022

* ለመላው ኢትዬጲያውያን
የኢትዮጵያ ወቅታዊ ችግር
ህዝቡ በነፈሰበት የሚነፍስ ስለሆነ አንዳንድ ቅጥረኛ የጠላት አጀንዳ አራማጆች FB ላይ በሚለቁት መረጃ, በአንዳንድ ገንዘብ ለቃቃሚ ዩቲዩብሮች በሚሰሩት ዘገባ, በአንዳንድ አስመሳይ ለሀገር አሳቢ ነን ባዬች ወናፎች እደግመዋለሁ ወናፎች በሚያናፍሱት ወሬ ሀገራችን አታሸብሯት ከፊታችን አሸናፊነታችን የምናረጋግጥበት የሆነ የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ስላለ እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ለኢትዮጵያ ካሰባችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ ምከንያቱም ከናንተ የተሻለ የሚያስብላት መሪ ያላት ሀገር ስለሆነች ።

14/09/2021
01/09/2021

ይህን ገፅ የሚወደው ይከተለው

25/08/2021

Follow

የቀይ ባህር ንግድ አለቃ ለመሆን ካላት ፍላጎት የተነሳ አሜሪካ ብዙ ሀገሮችን  የማፍረስ ጉዞዋ እስከምን ድረስ ይሆን????
25/08/2021

የቀይ ባህር ንግድ አለቃ ለመሆን ካላት ፍላጎት የተነሳ አሜሪካ ብዙ ሀገሮችን የማፍረስ ጉዞዋ እስከምን ድረስ ይሆን????

24/08/2021

Following

Address

Addis Ababa
WALLCOMETOTHISPAGELIKEANDFOLLOW

Telephone

+251913631453

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mohammed mebrate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mohammed mebrate:

Share