Wolaita Tour Guid

Wolaita Tour Guid Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wolaita Tour Guid, Tour Agency, http//www. tourguid. cum, Addis Ababa.

አስቸኳይ የነፍስ አድን ጥሪ   😭ብርቱካን ጋምቡራ ትባላለች፡፡  ባለቤቷ በማረፉ ምክኒያት ፤ያለ አባት 4 ልጆቿን ወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ የፅዳት ስራ እየሰራች ነበር የምታስተዳድረው ። ዛሬ ...
02/01/2025

አስቸኳይ የነፍስ አድን ጥሪ 😭

ብርቱካን ጋምቡራ ትባላለች፡፡ ባለቤቷ በማረፉ ምክኒያት ፤ያለ አባት 4 ልጆቿን ወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ የፅዳት ስራ እየሰራች ነበር የምታስተዳድረው ። ዛሬ ግን ባደረባት የካንሰር በሺታ ምክኒያት የአልጋ ቁራኛ ሆና፤ ተከራይታ በምትኖርበት ቤት ውስጥ ተኝታ ትገኛለች!
ይቺ እናት ዛሬ ላይ ሰርታ መታከም አልቻለችም፣ ልጆቿን ማብላት ማጠጣት አልቻለችም፣ የቤት ኪራ መክፈል አልቻለችም::
ስለሆነም እባካችሁን እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያዊን ሆይ በእግዚአብሔር ስም ፤ ለልጆቼ ታክሜ እድን ዘንድ ፤ለሕክምና ወጪዬ የሚወል አቅማቹ የፈቀደውን ያህል እርዱኝ እያለች ትገኛለች። እባካችሁን እኛም የቻልነውን ያህል እንርዳት 🙏🙏
Birtukan Gambura CBE: 1000237677718

መርዳት ባንችል እንኳን ለደጋግ ሰዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ🙏

The leader 👍
02/01/2025

The leader 👍

26/12/2024
“እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለ ነበር የሚያደርገው ነገር ሁሉ ይሳካለት ነበር።”       1ኛ ሳሙኤል 18፥14👉ፍፁን ትክክለኛ ሰው👉ፍፁም ቅንና የህዝብ ወዳጅ👉ፍፁም በልማታዊ አስተሳሰብ የተ...
25/10/2024

“እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለ ነበር የሚያደርገው ነገር ሁሉ ይሳካለት ነበር።”
1ኛ ሳሙኤል 18፥14
👉ፍፁን ትክክለኛ ሰው
👉ፍፁም ቅንና የህዝብ ወዳጅ
👉ፍፁም በልማታዊ አስተሳሰብ የተገነባ መሪ
👉ሺህ ጊዜ ሲበድሉ ሺ ጊዜ ይቅር የሚል

ዕድሜ ይርዘም፣ክፉ አይንካ፣የጠላት እጅ አያግኝህ ግርማ ሞጎስ ይጨምርልህ🙏

12/06/2024

Follow me

በአረካ ከተማ አንዳንድ የጫትና ሺሻ ቤቶች ለወንጀልና ለፖሎቲካ አለመረጋጋት ምክኒያት ስለሆኑ በፀጥታ አካላት ክትትል ተደርጎ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል።
30/03/2024

በአረካ ከተማ አንዳንድ የጫትና ሺሻ ቤቶች ለወንጀልና ለፖሎቲካ አለመረጋጋት ምክኒያት ስለሆኑ በፀጥታ አካላት ክትትል ተደርጎ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል።

Wolaita Ethiopia The only twin fall's in African Which is found in boloso bombe district in wolaita.the twins soke and a...
10/05/2023

Wolaita Ethiopia

The only twin fall's in African Which is found in boloso bombe district in wolaita.the twins soke and ajancho fall's forms splendid natural gift called ajora fall's.soke fall's over 170 meters and ajancho fall's over 210meters.The distance from wolaita s**o is 56 km at Northwest direction.
https://www.facebook.com/100036417353515/posts

24/04/2023


ልብ የሚሰብር አሳዛች በጎዳና ላይ ህይወት 💔
10/04/2023

ልብ የሚሰብር አሳዛች በጎዳና ላይ ህይወት 💔

 #ዎላይታ
08/04/2023

#ዎላይታ

Bull
07/04/2023

Bull

Address

Http//www. Tourguid. Cum
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Tour Guid posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category