17/12/2024
ሰላም ውድ የገናን በኢየሩሳሌም ተጓዦቻችን፣
መረጃዎቻችሁን በሙሉ ወደ እስራኤል ልከን ቪዛ እየተጠባበቅን ነው። ቪዛ ሳይመጣ ምንም አይነት ክፍያ እንደሌለ በድጋሚ እናሳውቃለን። እስከ December 25, 2024 የመጨረሻ ውጤት የምናሳውቅ ይሆናል።
ከዛሬ December 17, 2024 ጀምሮ የገናን በኢየሩሳሌም ምዝገባ የጨረስን መሆኑን እየገለጽን፤ ለፋሲካ ምዝገባ መጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን።
እንዲሁም የታህሳስ የቅዱስ ገብርኤል በዓልን በቁልቢ የምታከብሩ ደምበኞቻችን ምዝገባ ጀምረናል።
ለክቡራን ደምበኞቻችን ደህንነት ሲባል ወደ ድሬዳዋ የሚደረገው ጉዞ በአውሮፕላን ብቻ መሆኑን እንገልጻለን።
+251 923515885
+251 928701023
+251 912751911
+251 714465666
[email protected]
አዲስ አበባ
ጎንደር
ባህር ዳር
ሀዋሳ
መቀሌ
ሆሳዕና