Eastern Tourism Route, Ethiopia

Eastern Tourism Route, Ethiopia Visit Harar, Hararghe

ወገን ስራ አትፍቱ!  ሰብስባችኋል? የሰበሰቡ የአሜሪካ ዶላሮችን አግኝተዋል።ሁለተኛ እድል መጥቷል። ደግማችሁ አትሳሳቱ - ደጋግማችሁ አትቆጩ። Tapswap -   የሆነ የSolana ያልተማከለ...
14/04/2024

ወገን ስራ አትፍቱ!

ሰብስባችኋል? የሰበሰቡ የአሜሪካ ዶላሮችን አግኝተዋል።

ሁለተኛ እድል መጥቷል። ደግማችሁ አትሳሳቱ - ደጋግማችሁ አትቆጩ።
Tapswap - የሆነ የSolana ያልተማከለ Blockchain ሳንቲም መሰብሰቢያ ጨዋታ (Token TAPS) ነው::

ስለሆነም በዚህ Solana በተቀናጀና በተደራጀ መልኩ መሰብሰብና ለራሳችሁ ሥራ መፍጠር አለባችሁ:: ፈጽሞ ችላ አትበሉ::
ከታች ባለው ሊንክ ስትጀምሩ 2500 ታገኛላችሁ:: ለሌሎች አጋሩ:: አሁንኑ ጀምሩ !👇👇

https://t.me/tapswap_bot?start=r_537114094
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

13/03/2024

Queen of the Triple Crown - Harar!
~~~~
Harar, the ancient walled city in Ethiopia, a must-visit destination, beckons you with its rich history, vibrant culture, and captivating Shewalid festivals.

Harar Jugol Fortified Historical Heritage, where the traces of ancient Harari architecture rest, is registered as a World Heritage site by UNESCO.

Recently, the Shewalid Festival, celebrated in the week after the fasting of Ramadan each year, has been registered as an Intangible Cultural Heritage of Humanity by UNESCO.

Harar has also been awarded and recognized by UNESCO as the City of Peace and Tolerance.

That is why Harar should be called the Queen of the Triple Crown.

Respected natives of Harar, friends, and all Ethiopians, as well as tourists who want to visit amazing attractions and heritage sites, you are invited to participate in the recently celebrated Shewalid Festival, which has been recognized as a World Heritage event.

Come, explore the wonder of Jugol through narrow alleys, discover ancient mosques, visit houses and other buildings over a millennium old, be amazed!

Savor aromatic coffee at its every corner of beautiful streets, and let its history, Heritage, Hospitality . . . whisper to your soul.

Share the unforgettable memories and joy of your lifetime by participating in the most colorful Shuwalid festival.

23/04/2023
የቴሌግራም Username በከፍተኛ ዋጋ በመሸጥ ላይ መሆኑን ሰምታችኋል❓ከሰማችሁስ usernames ይዛችኋል❓ ስለቴሌግራም Usernames እና ተያያዥ መረጃዎችን ከፈለጋችሁ https://t.m...
09/01/2023

የቴሌግራም Username በከፍተኛ ዋጋ በመሸጥ ላይ መሆኑን ሰምታችኋል❓ከሰማችሁስ usernames ይዛችኋል❓

ስለቴሌግራም Usernames እና ተያያዥ መረጃዎችን ከፈለጋችሁ
https://t.me/toncoin_ethio ላይ የtoncoin የኢትዮጵያ ማህበረሰብን ተቀላቀሉ።

ይህ የቴሌግራም ቶን ብሎክቼይን የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ቻናል ነው። ቴሌግራም ተጠቃሚዎቹ የማስፈንጠሪያ ስማቸውን (Usernames) በመሸጥና በመግዛት ከፍተኛ ገቢ እንዲያገኙና በጣም ፈ...

23/12/2022
23/12/2022
23/12/2022
02/11/2022

ዚዳይ አቤጆት ቁራስዚነሌ!

Xiyyeeffannoo hambaa keenyaaf!

የጋራ ትኩረት ለቅርሳችን!

02/11/2022

‹‹የጋራ ትኩረት ለቅርሶቻችን!››
~ ~ ~
የሀረር ጁጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ ጥበቃ የህዝብ ንቅናቄ በይፋ ተጀምሯል። የንቅናቄው የዓመቱ መሪ ቃልም ‹‹የጋራ ትኩረት ለቅርሶቻችን!›› የሚል ሆኗል።

መሪ ቃሉ የጋራ ሀብት በሆነው የሀረር ጁጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ የተደቀኑ አደጋዎች በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያስችል የጋራ እርምጃ ለመውሰድ የሚያነሳሳና ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ጥልቅና ሰፊ መልዕክት ያለው ነው፡፡ የጋራ ትኩረት ለቅርሶቻችን ሲባል ከተለመደው/ከወትሮው የበለጠ የጋራ ትኩረት መስጠትን ሲያመላክት የጋራ እቅድ፣ የጋራ ዓላማ፣ የጋራ ግብና የጋራ ጥቅም ለሆነው የህዝብ ንቅናቄ መሳካት ቅንጅት፣ ማስተባበር፣ መተባበርና አጋርነት መፍጠርን ያጠቃልላል።

በዚህም መሰረት እያንዳንዱ የህብረተሰብ ክፍል ለንቅናቄው ስኬታማነት ልዩ ትኩረት በመስጠት ገንዘቡን፣ እውቀቱን፣ ጉልበቱንና ጊዜውን አስተባብሮ በትውልድ ቅብብሎሽ የተረከበውን ቅርስ መጠበቅና መንከባከብ ይጠበቅበታል።

02/11/2022

ቅርስ መተኪያ የለሽ የጋራ ሀብት ነው፤ የሁላችንም ትኩረት፣ የሁላችንም እውቀት፣ የሁላችንም ሀብት፣ የሁላችንም ክህሎት . . . ወደ ቅርሳችን መሆን አለበት። ትኩረታችን፣ የባለቤትነት ስሜታችን፣ ተሳትፏችንና አቅማችን ሁሉ ወደቅርሶቻችን ጥበቃና እንክብካቤ ይሁን🙏

የሀረሪ ህዝብ ክልል ቅርስ፣ ባህልና ቱሪ ቢሮ

27/06/2022

ሀረር ከምትታወቅባቸው ድንቅ የቱሪስት መስሽቦች አንዱ የጅብ ትርኢት ነው። የቃናዋ ጋዜጠኛ #ዳናይት ሰሞኑን ትርኢቱን ጎብኝታ ቀጣዩን አጭር ፕሮግራም አዘጋጅታ አሰራጭታለች። እንድትመለከቱት ጋብዘናችኋል።

Video Via ~

16/06/2022
16/06/2022

"ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ውጤታማነት በየደረጃው የሚገኘው አመራር ሁሉ በቁርጠኝነት ሊረባረብ ይገባል::"
** የተከበሩ አቶ ኦርዲን በድሪ
(የሀረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት)

የሹዋል ኢድ አከባበር በአዲስ አበባ
22/05/2022

የሹዋል ኢድ አከባበር በአዲስ አበባ

ሹዋልኢድ በአዲስ አበባ/እንግዶች
22/05/2022

ሹዋልኢድ በአዲስ አበባ/እንግዶች

Address

Addis Ababa
1000/34

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eastern Tourism Route, Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share