KENA kena travel agent service ,Air ticket, Dubai and China visa,hotel reservation ,travel consulting

11/09/2022
27/01/2022

መልካም ዜና ለውድ መንገደኞቻችን

UAE ጥላው የነበረው እገዳ ከቅዳሜ ጀምሮ ይነሳል።

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከ " ኦሚክሮን " ልውጥ የኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ጋር በተያያዘ ከተወሰኑ የአፍሪካ አገራት የሚመጡ መንገደኞች ላይ እገዳ ጥላ እንደነበር ይታወሳል።

እገዳው ከኢትዮጵያ፣ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከኬንያ፣ ከናይጄሪያ እና ከሌሎች ስምንት የአፍሪካ አገራት ወደ ግዛቷ የሚጓዙ ተጓዦችን ያካትት እንደነበር አይዘነጋም።

ይህንን እገዳ ከተጠቀሱት አገራት የሚነሱትን ብቻ ሳይሆን ከጉዟቸው ቀደም ብለው ባሉት 14 ቀናት ውስጥ እዚያ የቆዩትንም ያካትት ነበረ።

አሁን ግን ለሳምንታት ተጥሎ የነበረው እገዳ ከሚቀጥለው 29 january 2022አንስቶ እንደሚነሳ በአገሪቱ የብሔራዊ የአስቸኳይ ጊዜ ቀውሶችንና አደጋዎችን የሚከታተለው ተቋም አስታውቋል።

ነገር ግን ከተለያዩ አፍሪካ አገራት ወደሀገሪቱ የሚጓዙ ሰዎች ከጉዟቸው 48 ሰዓታት በፊት ከበሽታው ነጻ መሆናቸውን የሚያመለክት የኮቪድ-19 ምርመራ ውጤት እና ከሚነሱበት አየር ማረፊያ ፈጣን ምርመራ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

ከዚህ በተጨማሪ መንገደኞች የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ እንደደረሱ ሌላ የኮቪድ-19 ምርመራ ማድረግ ይገባቸዋል ተብሏል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:-
📞+2519-44701010 kena travel agent

Address

Around Stadium Beside Bethezatha Hospital
Addis Ababa

Telephone

+251118545764

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KENA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to KENA:

Share

Category