ጉዞ ወደ አብያታ፣ ሻላና ላንጋኖ
🗓️መነሻ ግንቦት 27 መመለሻ ግንቦት 28
የቆይታ ጊዜ: አንድ ምሽት እና 2 ቀናት
🏷️ዋጋ 1999 ብር ብቻ
⌚መገናኛ ሰዓት 12:15 መነሻ ሰዓት 12:30
📍መነሻ ቦታ ቦሌ ዲኤች ገዳ
የጉዞው ወጪ የሚያካትተው
⛺የድንኳን
🚍 ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ
🔥የእሳት ዳር ጨዋታ
🐐የካምፕፋየር ምሽት (የፍየል ጥብስ)
🚶የእግር ጉዞ
🤽♀️ለጤና ፈዋሽ በሆነው የተፈጥሮ ፍል ውሀ የመዋኛ
🏊ዋና
🎸ሙዚቃ
📽️ሲኒማ
🥩ምግብና መጠጥ
📸የፕሮፌሽናል ፎቶግራፊ
👨⚕️ የህክምና ባለሙያዎች
ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በዚህ 📞ስልኮች ይደውሉልን
📞 +251968198324
📞 +251910540659
በመንዝ ጓሳ ደጋማ የተራራ ጫፎች ላይ ተጉዘን ፤ ብርቅዬውን ጭላዳ ዝንጀሮ በቅርበት ተመልክተን ፤ በጓሳ ሳሮች መሀል ማራኪውን ቀይ ቀበሮ / Ethiopian wolf / ለማደን እንዳደፈጠ በአጠገቡ አልፈን ፤ በቢጎራ መንደር የእግር ጉዟችንን በጣፋጩ ጥልሾ ቂጣና ቡና አሳርፈን ፡፡ በነፋሻምው የአየር አቅጣጫ ከሚደንሰው ጓሳ ሳር ጋር በተራራው መሀል የምትደበቀዋን ጀምበር አነጋግረን ፤ ዕድሜ ጠገቡንና ከ700 ዓመታት በላይ የሆነውን ምስሃለማርያም ሩፋኤል ገዳም ጎብኝተን ፤ ባህልና ፍቅር ፣ ውበትና ደስታ በጋራ በተሞላው ቀዳም ሰምበት የመሃል ሚዳ ገበያ ያሻንን ሸምተን እንመለሳለን፡፡
ከጥምቅት 12 እስከ 14 2014 ዓ.ም
ይህን ሁሉ በ 3560 ብር ብቻ
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ
+251910540659
+251968198324
We'll travel through the highlands of Menz Guassa, taking a close look at the endemic Chilada Baboon, passing by the beautiful Ethiopian Wolves as they hunt through the breathtaking hills covered in Guassa's natural beauty. We'll make a short stop at the village of Bigora to indulge in the heavenly local bread and coffee. We'll follow the sun hiding behind the sky-reaching mountain tops. After which we will visit the historical Mishalemriam Rufael Monastery with over 700 years of stories to tell. We'll shop at the big open Saturday Market of Mahl Meda Town, a once-in-a-lifetime cultural experience.
From October 22nd to 24th
All this for only 3560 Birr
Register quickly as space is limited
+251910540659
+251968198324
Music
IG: @isaac_abadir
.
.
.
.
#Meskel #Damera #WarkaTravel #Ethiopia #travelblog #travelblogger #grouptravel #vacation #holiday #traveling #airlines
Join us, the Warka Travellers, as we explore this beautiful country, the open-hearted and welcoming communities, the ever-wonderful landscapes with spectacular stories to tell. Sharing the beautiful memories - Meskel Damera 2014 at Chequara Village, Gurage.
የዋርካ ተጓዦች ደንቅና ውብ የሆኑ የሀገራችን ቦታዎች በምንጎበኘበት ጊዜ አብረውን ይጓዙ፤ ልቡንና በሩን ከፍቶ የሚቀበለን ማህበረሰብ ፣ አሰደናቂው መልክዓ ምድር ሁሌም ከሚተረኩ አስደማሚ ታሪኳች ። መቼም የማይረሳውን ትዝታዎን ለሌሎች ያጋሩ።
የ2014ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በጭቋራ መንደር ጉራጌ
.
.
.
#Meskel #Damera #WarkaTravel #Ethiopia #travelblog #travelblogger #grouptravel #vacation #holiday #traveling #airlines #traveler #wanderer #memories #friends #live #roadtrip #tourist #tourism #trip #traveltips #explore #wander #travelbug #photography #adventure #hiking #culture #sunset #life #travelethiopia #ethiotrip #travelvideo #traveldiaries
በአደይ አበባ ያሸበረቀችውን ውቧን የጭቋራ መንደር በጥቂቱ እንካችሁ ፤
የዳመራ እና መስቀል ክብረ በዓል በጭቋራ የጉራጌ መንደር
Here's a small glimpse of the beautiful Chukara Village. Hope you're all excited for the blend of adventure and culture the village has to offer.
#Chukara2014 #Meskel #WarkaTour #WarkaTravellers