14/12/2024
ቀዝቀዝ ባለው እና ለኢባዳ ምቹ በሆነው የአየር ንብረት፦
ከ ጥር 15-25
7 ቀን በመካ 🕋
3 ቀን በመዲና 🕌
በአሰልጣኝ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን እና በመዲና ከሚኖሩ ከፍተኛ ማዕረግ ባላቸው ሸይኾች እና ቃሪኦች በሚመራው የቡድን ዑምራ እየተመራ፦
ቁርኣን በተወረደበት ስፍራ በቁርኣን ኢትቃን ባደረጉ ቃሪኦች በጋራ በመሆን ቁርኣን በተከበረው ስፍራ ይደመጣል።
የውዱ ነቢ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የህይወት ታሪክ ይዳሰሳል።
ሌሎች ኢባዳዎችን ለማድረግ ሳዓት በማይሻማ መልኩ የተዘጋጁ በጣም አጫጭር ስልጠናዎች፦
* የቁርኣን ማስተካከያ ስልጠና
* በጣም አስፈላጊው የፊቅህ ስልጠና
* የልጆች አስተዳደግ ተርቢያ ስልጠና
* መሠረታዊ የኢስላም እሴቶች ደዕዋ ይደረጋል
እነዚህን እና ሌሎችን ፕሮግራሞች
ለእናንተ ከእኛ ጋር የኡምራ ተጓዥ ለሆናቹ የአላህ እንግዶች አዘጋጅተናል።
አጠቃላይ ፓኬጁ የሚያካትተው ፦
* ቪዛ
* ሆቴል
* ደርሶ መልስ ቲኬት
* በመካ ና መዲና ምቹ ትራንስፖርት
* ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
* የዑምራ አደራረግ እና አጫጭር ስልጠናዎች
*ምግብ
በሚቃት የሚደረገውን የዑምራ ኢህራም ከእኛ ጋር እንድታደርጉ ጋብዘናቹሃል።
ሚቃት ትራቭል
አድራሻ፦ጦርሃይሎች ዬባን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14
ስልክ፦0967943334