Hagere Hiking, camping and Biking

Hagere Hiking, camping and Biking "እያወቅን እንጓዝ እየተማርን እንዝናና"

በዘርፉ የረዥም አመ?

ሰላም ሰላም ወዳጆቻችን   በብዙዎች ጥያቄ መሰረት ወቅቱ  #የጾም ወቅት ስለሆነ ለጉዞ የሚያመች ባለመሆኑ የመጀመሪያውን የጉዞ ፕሮግራም ማራዘማችን ይታወቃል። በዚህም መሰረት ቀጣዩ የመቅደላ ...
15/04/2022

ሰላም ሰላም ወዳጆቻችን


በብዙዎች ጥያቄ መሰረት ወቅቱ #የጾም ወቅት ስለሆነ ለጉዞ የሚያመች ባለመሆኑ የመጀመሪያውን የጉዞ ፕሮግራም ማራዘማችን ይታወቃል።

በዚህም መሰረት ቀጣዩ የመቅደላ ጉዞ የሚከናወነው #ከሚያዚያ 27 -1 ግንቦት ድረስ ነው።

ይህ ጉዞ ብቻ የሚነካ ይሆናል። ከወዲሁ ፕሮግራምወን ያስተካክሉ።

ከዚህ ባለፈ ለሁሉም ተጓዦች ከበአል በኋላ (ፈሲካ/ኢድ) የሚደረግ በመሆኑ በሚገባ ይዝናኑበታል ይማሩበታልም።

ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ
0912001330 ወይም
0911404815


#ሰባስቶፖል #ደሴ #ተለያየን #ተንታ #መካነሰላም #መርጡለማርያም #ጉንደወይን #ደብረወርቅ #ቢቸና #ደጀን #አባይወንዝ

#ቀይቀበሮ #የምኒልክድኩላ
#ልጅካሳ #ገብርየ #ገልሞ

ሰላም ሰላም 💚💛❤️   ሊካሄድ 5 ቀናት ብቻ በቀሩት የአመቱ ታለቅ ጉዞ " "  #አምስት መቀመጫዎች ብቻ ቀርተዋል። በጉዞው ከመቅደላ አምባ በተጨማሪ ሌሎች ታላላቅ ቦታዎች ይጎበኛለ። የመዳረ...
07/04/2022

ሰላም ሰላም 💚💛❤️



ሊካሄድ 5 ቀናት ብቻ በቀሩት የአመቱ ታለቅ ጉዞ " " #አምስት መቀመጫዎች ብቻ ቀርተዋል።

በጉዞው ከመቅደላ አምባ በተጨማሪ ሌሎች ታላላቅ ቦታዎች ይጎበኛለ። የመዳረሻዎችን ዝርዝር ከታች ባለው ምስል ላይ ያገኙታል።

ሚያዚያ 6 ቀን የሚከበረውን የታላቁን ንጉስ የእረፍት (መስዋዕትነት) ቀን ከኛ ጋር በመሆን በመቅደላ አምባ ያስቡ።

ጉዞው በዘርፉ ባለሙያዎች የተዘጋጀ በመሆኑ ብዙ ይማሩበታል።

ፈጥነው በመደወል የዚህ ታሪካዊ ጉዞ ተሳታፊ ይሁኑ።

ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
0912001330
0911404815


#ሰባስቶፖል #ደሴ #ሀይቅ #ተንታ #መካነሰላም #መርጡለማርያም #ጉንደወይን #ደብረወርቅ #ቢቸና

#ቀይቀበሮ #ጭላዳ #ዝንጀሮ #የምኒልክድኩላ
#ልጅካሳ #ገብርየ #ገልሞ #አለሜ

ሰላም ውድ   ተሳታፊዎች                       💚💛❤️ከሚያዚያ 4-9 ወደ መቅደላ አምባና አካባቢው ለምናደርገው ጉዞ የተመዘገባችሁ እስካሁን ያልከፈላችሁ ተጓዦች ከታች በተጠቀሱት...
30/03/2022

ሰላም ውድ ተሳታፊዎች
💚💛❤️

ከሚያዚያ 4-9 ወደ መቅደላ አምባና አካባቢው ለምናደርገው ጉዞ የተመዘገባችሁ እስካሁን ያልከፈላችሁ ተጓዦች ከታች በተጠቀሱት አካውንቶች የጉዞውን ሂሳብ እንድታስገቡ እንጠይቃለን።

የተመዘገበው ስው በርካታ በመሆኑ አና ሁሉንም ማስተናገድ የማንችል በመሆኑ ቀድመው በመክፈል ቦያዎትን ያረጋግጡ።

በአካል ተገኝተው መክፈል ለሚፈልጉ ቢሯችን ቦሌ አዲሱ ስታዲየም መግቢያ ፊት ለፊት #ዳንዲሮስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ

ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ የከፈሉበትን ደረሰኝ ይላኩልን።

የአጼ ቴወድሮስን የመጨረሻውን ስንብት ከኛ ሆነው በመቅደላ አምባ ያሳልፉ። 💚💛❤️

ለበለጠ መረጃ
0912001330 ሙሉጌታ
0911404815 ይበልጣል




#ደሴ

22/03/2022
22/03/2022
💚💛❤️የታላቁን እና ባለራዕዩን ንጉሰ ነገስት   ለናት ሀገራቸው ሲሉ የተሰውበትን  #154ኛ ዓመት መታሰቢያ በማስመልከት የተዘጋጀ ታላቅ ጉዞ።  💚💛❤️                        ...
22/03/2022

💚💛❤️
የታላቁን እና ባለራዕዩን ንጉሰ ነገስት ለናት ሀገራቸው ሲሉ የተሰውበትን #154ኛ ዓመት መታሰቢያ በማስመልከት የተዘጋጀ ታላቅ ጉዞ። 💚💛❤️
💚💛❤️
ሁሉም ሀገሬን እወዳለሁ ታሪኬን እጠብቃለሁ የሚል ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊቀርበት የማይገባ ታሪካዊ ጉዞ ወደ

💚💛❤️ የጉዞ መስመር 💚💛❤️
ሰሜን ሽዋ ፣ ደቡብ ወሎ እና ምስራቅ ጎጃም (የአባይ ወንዝ)

በ3900 ብር ብቻ 5 አዳር/6 ቀናት🤗🤗
የክፍያን ዝርዝር ጉዳዩች በተመለከተ ከታች በምናያይዘው ፎቶ ላይ ያገኛሉ።
💚💛❤️
ጉዞው በዘርፉ የረዥም አመታት ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች የተዘጋጀ በመሆኑ ከመዝናናትም በዘለለ እጅግ ብዙ ትምህርታዊ የሆኑ #የባህል #የተፈጥሮ #የታሪክ እንዲሁም የሀይማኖት ገለጻዎች ይሰጣል። እንዲሁም በምንጓዝባቸው አካባቢዎች በሙሉ ሙያዊ ገለጻ ይቀርባል።
💚💛❤️
በዚህ ጉዞ ላይ የተመዘገቡት አብዛኞቹ የረዥም አመት የቱሪዝም ልምድ ያላቸው (Tourist Guides and tour operators ) በመሆናቸው ከፍተኛ የልምድ ልውውጥ ይደረጋል።

መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ
የሴቱን አናውቀውም ወንድ አንድ ሰው ሞተ

💚💛❤️
ተዋከበና ተዋከበና
ወዲህ ዞር ቢል ሰው የለምና

ለነዚህና መሰል ስንኞችና ስነ-ቃሎች መልስ ያገኛሉ።

የጉዞውን ዝርዝር በተመለከተ ቀጥሎ በምንለቃቸው ፎቶወች ላይ ያገኛሉ።

ለበለጠ መረጃ
0911404815
0912001330 ይደውሉ

Telegram: https://t.me/hagerehikingandbiking





08/05/2017

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hagere Hiking, camping and Biking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share