18/01/2024
🌴ጥርን ባህርዳር 🌴
በመጀመሪያ እንኳን ብዙ ሀይማኖታዊ እና ባህላዊ
ሁነቶች በሚከወኑበት ወርሀ ጥር አደረሳችሁ
ከወርሀ ጥር ባእላት መካከል
#ጥምቀት ጥር 10-11
#ሰባሩ ጊዩርጊስ የባህር ላይ ንግስ በጣና ሀይቅ
ጥር 18
#የታንኳ ቀዘፋ ውድድር ከትንሹ በጥቂቱ ናቸው
በባህር ዳር ቆይታችሁ
በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ የታላቁን የጣና ሐይቅ ገዳማትን መጎብኝታችሁ የማይቀር ነገር ነው። ስለሆነም በጉብኝታችሁ ሰዓት ስለ ጣና ገዳማት መረጃ በጥቂቱ ላስተዋውቃችሁ። 🌴
ጣና ሐይቅ ውስጡ 37 ደሴቶች ይገኛሉ ከእነዚህም መካከል 19 ገዳማት ሲኖሩ በጠቅላላው ከ 40በላይ ቤተክርስቲያን ይገኛል ጥቂቶቹን ለመግለፅ ያክል
1 ደብረ ማርያም ገዳም
2.ክብራን ገብርኤል ገደም
3.እንጦስ እየሱስ ገዳም
4. ኡራ ኪዳነ ምህረት ገዳም
5.አዝዋ ማርያም ገዳም
6.በትረ ማርያም
7.መሀል ዘጌ ጊወርጊስ
8.ይጋንዳ ተክለሀይማኖት
9.ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም
10.ናርጋ ሥላሴ ገዳም
11.ቅድስት አርሴማ ገዳም
12. ኮታ ማርያም ገዳም
13.ቅ/ወለተ ጼጥሮስ
14.ሬማ መድሃኒዓለም
15. ምፅሊ ፍሲለደስ ወ ፅዬን ማርያም
16. ጆጋ ዮሐንስ ገዳም
17. ጋደና ጊዮርጊስ ገዳም
18.ቤተ ማርያም ገዳም
19.ደብረ ሥላሴ ገዳም
20.ፉሬ ማርያም ገዳም
21.ጣና ቂርቆስ ገዳም
22.ጎርጎራ መንዳባ መድሃኒዓለም
23. ገሊላ ዘካርያስ
24. አንጋራ ተክለሀይማኖት
የጣና ላይ
ጉብኝት ጉዞ ካላችሁ በዚህ ኮንታክት አድርጉኝ።
+251996265360
+251912939056
Emmanuel Tour Bahir Dar Ethiopia
ከባህርዳር ትዝታዎች 🌴