Amhara Tourist Attractions የአማራ የቱሪስት መስህቦች

Amhara Tourist Attractions የአማራ የቱሪስት መስህቦች This page is aimed at promoting hidden attractions which are found in Amhara region, so follow us, 👍
(1)

ትኩረት ለላሊበላ
27/11/2023

ትኩረት ለላሊበላ

Sankaber to ChennekSankaber, Gich, and Chennek connect across the primary escarpment of the Simien Mountains, and a popu...
14/07/2023

Sankaber to Chennek

Sankaber, Gich, and Chennek connect across the primary escarpment of the Simien Mountains, and a popular trekking option is a 3-night hike from camp to camp. The route across the escarpment has exceptional viewpoints with stunning 360-degree views and lots of wildlife.



   ጣና ሀይቅ ካሉት ደሴቶች ትልቁ በሆነው የደቅ ደሴት ላይ የሚገኝ ገዳም ነው፡፡ የደቅ ደሴት ከባሕር ዳር ከተማ ሰሜናዊ 37 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ሲሆን በጀልባ ከ3-4 ሰዓት ያስኬዳ...
14/07/2023

ጣና ሀይቅ ካሉት ደሴቶች ትልቁ በሆነው የደቅ ደሴት ላይ የሚገኝ ገዳም ነው፡፡ የደቅ ደሴት ከባሕር ዳር ከተማ ሰሜናዊ 37 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ሲሆን በጀልባ ከ3-4 ሰዓት ያስኬዳል፡።

ይህ ደሴት በውስጡ 7 (ሰባት) አድባራትን የያዘ ሲሆን "የሰባት ደብር አገር" በመባል ይታወቃል። እነዚህም ደብሮች በስም፦

1.ዳጋ እሥጢፋኖስ፣
2.ናርጋ ሥላሴ፣
3.ቅድስት አርሴማ፣
4.ኮታ ማርያም፣
5.ዝባድ ኢየሱስ፣
6.ጆጋ ዮሃንስ እና
7.ጋደና ጊዮርጊስ በመባል ይታወቃሉ።

ናርጋ ስላሴ ገዳምን ያሰሩት የአፄ በካፋ ባለቤት እቴጌ ምንትዋብ (1730-1755 ዓ.ም) ናቸው፡፡ ናርጋ ሥላሴ ግድግዳዎች በሥዕሎች ያሸበረቁና የዘመኑን የሥነ-ስዕል ጥበብ አሻራ አጎልተው የሚያሳዩ ናቸው።

hotelNaky hotel - ናኪ ሆቴልናኪ ሆቴል

 / 💚💛❤  ይህ ድንቅ ሰንሰለታማ  የተፈጥሮ ተራራ የሚገኘው ከአዲስአበባ በስተ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ  175 ኪ.ሜ  ርቀት  ነው። አካባቢው የተለያዩ  ሀገር በቀል እፅዋቶች፣ ብርቅዬ እንስ...
14/07/2023

/ 💚💛❤
ይህ ድንቅ ሰንሰለታማ የተፈጥሮ ተራራ የሚገኘው ከአዲስአበባ በስተ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ 175 ኪ.ሜ ርቀት ነው። አካባቢው የተለያዩ ሀገር በቀል እፅዋቶች፣ ብርቅዬ እንስሳት እንዲሁም በርካታ አዕዋፋትን አካቶ የሚገኝ ውብ ስፍራ ነው። 📸ጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ


hotel - ናኪ ሆቴልል

የበርካታ ቱሪስት ቀለብ የምትስበው ድንቅ ምድር እንሳሮ
14/07/2023

የበርካታ ቱሪስት ቀለብ የምትስበው ድንቅ ምድር እንሳሮ


  Simen mountain national park
09/07/2023

Simen mountain national park

A family group of geladas sitting on a canyon cliff in Simen Mountains National Park, Ethiopia.

A beautiful scene from  the 4th highest point in Africa , Semien Mountain Amhara region, Ethiopia 🇪🇹Inside Africaa
08/07/2023

A beautiful scene from the 4th highest point in Africa , Semien Mountain Amhara region, Ethiopia 🇪🇹
Inside Africaa

11/01/2023
"የሁለተኛው ወንዝ ስም ግዮን ነው። እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል።" ዘፍ ፪÷፲፫  በመጽሐፍ ቅዱስ "ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ከኤደን ይወጣ ነበር።" ተብሎ በሁለተኛነት የተጠቀ...
11/01/2023

"የሁለተኛው ወንዝ ስም ግዮን ነው። እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል።" ዘፍ ፪÷፲፫

በመጽሐፍ ቅዱስ "ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ከኤደን ይወጣ ነበር።" ተብሎ በሁለተኛነት የተጠቀሰው ግዮን ስመ ብዙ፣ ትርጉመ ብዙ፣ ሚስጢር ብዙ ወንዝ አነስተኛ ምንጭ ሆኖ ጉዞውን የሚጀምረው በዚህ ነው።

ሰከላ፥ ግሽ ዓባይ

ይህ ዓባይ ብለን የምንጠራው ግዮን ተፈጥሮን ለሚያደንቁ ውበት፣ ጠበል ነው ብለው ለሚጠጡት መፈወሻ እምነት፣ አርሰው ለሚበሉበት ሕይወት፣ ለሀገራት የዓለምን ፖለቲካ የሚዘውር ፈሳሽ እሳት ነው።

የዓባይ ወንዝን ሁለንተናዊ ፋይዳ ከፍ ለማድረግ፣ በወንዙ ዙሪያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን ወንድማማችነት ለማጎልበት እና የወንዙን ባለቤትነት ለዓለም ለማዘከር ከአምስት ዓመት በፊት የግዮን በዓልን በሰከላ ማክበር ተጀምሯል።

ዘንድሮም የግዮን በዓል ለ፭ኛ ጊዜ ጥር 13 ቀን በድምቀት ይከበራል!
Visit Amhara

ዓባይ ውበትዓባይ እምነትዓባይ ሕይወት፭ኛው የግዮን በዓል እና ዓመታዊው የአቡነ ዘርዓብሩክ የንግሥ በዓል ከታላቁ የዓባይ ወንዝ መነሻ ሰከላ - ከግሽ ዓባይ ሰማይ ስር ጥር 13 ቀን በድምቀት ...
10/01/2023

ዓባይ ውበት

ዓባይ እምነት

ዓባይ ሕይወት

፭ኛው የግዮን በዓል እና ዓመታዊው የአቡነ ዘርዓብሩክ የንግሥ በዓል ከታላቁ የዓባይ ወንዝ መነሻ ሰከላ - ከግሽ ዓባይ ሰማይ ስር ጥር 13 ቀን በድምቀት ይከበራል፡፡

“ሰከላ ዓባይን ወለደች . . .”

"ጮቄ የምስራቅ አፍሪካ የውሃ ማማ"**********የአማራ ክልል የጮቄ ሰንሰለታማ ተራራ ከሚሸፍነው 53,000 ሄክታር መሬት ውስጥ 6024 ሄክታር ተከልሎ እንዲጠበቅና እንዲለማ ውሳኔ በማሳለ...
08/01/2023

"ጮቄ የምስራቅ አፍሪካ የውሃ ማማ"
**********
የአማራ ክልል የጮቄ ሰንሰለታማ ተራራ ከሚሸፍነው 53,000 ሄክታር መሬት ውስጥ 6024 ሄክታር ተከልሎ እንዲጠበቅና እንዲለማ ውሳኔ በማሳለፍ እየተሰራ ሲሆን በአጠቃላይ ጮቄ ከ270 በላይ ምንጮችና ከ50 በላይ ወንዞች መፍለቂ የሆነው የጮቄ ሰንሰለታማ ተራራ በምስራቅ አፍሪካ ታላቁ የውሃ ማማ በመባል ይታወቃል፡፡

የጮቄን ተራራ ልዩ የሚያደርው ደግሞ በውስጡ ከሚፈልቁት 54 ወንዞች አብዛኛዎቹ የአባይ ወንዝ ገባር ወንዞች መሆናቸው ነው፡፡

ለእይታ ውብና ማራኪው የጮቄ ሰንሰለታማ ተራራ ከምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና ከተማ ከደ/ማርቆስ 61 ኪ.ሜ፣ ከክልል ዋና ከተማ ከባህር ዳር 325 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።

ጮቄ በእፅዋት ብዝሀነት የታደለና ከ85 በላይ አገር በቀል እፅዋት የሚበቅልበት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ዋና ዋናዎቹ፡- ጅባራ፣ ጓሳ፣ አስታ፣ ቅርቅሃ፣ አምጃ፣ አሸንግድየ፣ ዝግባና ግምይ ተጠቃሽ ናቸው።

ጮቄ የአባይ ወንዝ የውሃ ምንጭ ሲሆን የአባይ ተፋሰስ የውሃ ማማ እንደሆናና ከአባይ 9.5% ተፋሰስ ድርሻ ያለው ተራራማ የውሃ ስፍራ ነው።

እንደ አጠቃላይ ሲታይ የምስራቅ አፍሪካ የውሃ ማማ (East Africa water Tower) የሆነው ጮቄ የአባይ ገባር የሆኑ 273 የጮቄ ተራራ ከባህር ወለል በላይ 4088 ሜትር አካባቢ ከፍታ ያለው በመሆኑ የጎጃም ጣራ ( The roof of Gojjam) በመባል ይታወቃል።

የጮቄ ተራሮች በምስራቅ ጎጃምና በምዕራብ ጎጃም ዞኖች ዘጠኝ ወረዳዎች ክልል ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ጠቅላላ ስፋቱም 53558 ሄክታር በላይ እንደሚደርስ ጥናቶች ያመለክታሉ።

ጮቄ በጣም ሰፊ ከመሆኑም የተነሳ ገና ብዙ ያልታወቁ ዋሻዎች፣ ጥንታዊ መኖሪያዎችና ያልተዳሰሱ አስደሳች የተፈጥሮ መስህቦች አሉት ፡፡

የጮቄ አካባቢ፡- በስተ ምስራቅ እነማይና እናርጅ እናውጋ፣ በስተ ሰሜን ምስራቅ 2 እጁ እነሴ በስተ ሰሜን ቢቡኝ በምዕራብ ማቻከል፣ በስተ ደቡብ ስናን እንዲሁም በስተ ደቡብ ምስራቅ ደባይ ጥላት ግን ወረዳዎች ያዋስናል። ይህ ተራራ በዋናነት በቢቡኝ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ አምስት ቀበሌዎችን ያቀፈ ነው፡፡

የጮቄ አካባቢ የዝናብ መጠን ከ900- 1400 ሚ/ሜ የሚደርስ ሲሆን የአካባቢው የሙቀት መጠንም 00c አካባቢ እንደሚደርስና በተለይም በክረምት ወቅት ከሳምንት በላይ በበረዶ ይሸፈናል፡፡ ነገር ግን አሁን አሁን የበረዶ ግግር እየቀነሰ የመጣበት ሁኔታ ይታያል፡፡

የጮቄ አካባቢ የመሬት አቀማመጥ 86 ከመቶ ተራራማ 1.5 ከመቶ ሸለቋማ ና 12.5 ከመቶ ሜዳማ እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ የጮቄ የተፋሰሱ የታችኛው ክፍል ማለትም የአብያ ወንዝ መሰል አካባቢዎችን ተከትሎ ሸላቋማ ሲሆን በዚህ አካባቢ እንደ ሾላ፣ ሉል፣ ክትክታ፣ ግራር፣ ቅላባና አምቡስ በመሳሰሉ እፅዋቶች የተሸፈነ ነው፡፡

የመካከለኛው ክፍል ተራራማና ተዳፋታማ ሲሆን ይህ አካባቢ በዋናነት በአስታ የተሸፈነና አልፎ አልፎ የአዕምጃና በሌሎች የተሸፈነ ነው፡፡ የጮቄ የላይኛው አካል በአብዛኛው ሜዳማ ሲሆን ይህም በጅባራ፣ ግምይና አሸንግድየ ተክሎች የተሸፈነና አካባቢው ከፍተኛ የሆነ የግጦሽ ጫና ያለበት ነው፡፡

ወደ ድጎ ፅዮን ሲጓዙ ግምይና ጅባራ የበዛበትን ድልዳላማ መሬት አልፈን የምናገኘው የፍልፈል ሜዳ ከፍተኛ ቦታን እናገኛለን፡፡ ይህ ቦታ ለቱሪስት ማረፊያነት ማገልገል የሚችል ሲሆን የአካባቢውን ገፅታ ለመመልከት የሚያስችል ከፍተኛ ቦታ ነው፡፡

"እንሆ፥  ለሕዝብ ሁሉ የሚኾን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ።ዛሬ በዳዊት ከተማ እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ መድኃኒት ተወልዶላችኋል።"ሉቃስ 2 ÷11)ቤተ - ማርያምVisit ...
07/01/2023

"እንሆ፥ ለሕዝብ ሁሉ የሚኾን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ።

ዛሬ በዳዊት ከተማ እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ መድኃኒት ተወልዶላችኋል።"
ሉቃስ 2 ÷11)

ቤተ - ማርያም
Visit Amhara

06/01/2023

ይሄን ድንቅ ወረብ የሚመለከቱ የታደሉት ብቻ ናቸው።

ከ900 ዓመታት በላይ የቅዱስ ላሊበላ የመጀመሪያ ሥራ በሆነችው ቤተ ማሪያም ግቢ ይህ አስደናቂ ወረብ እየተካሄደ ዛሬን ደርሷል።

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የዋዜማ ዝግጅትን በ Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቀጥታ ይከታተሉ!

06/01/2023



Church of Saint George curved from Rock Lalibela, Ethiopia 🇪🇹

06/01/2023

ጥርን በባህር ዳር ለማሳለፍ ከወሰኑ የዚህ ትርዒትና የታንኳ ቀዘፋ ውድድር አካል ይሆናሉ።ባህርዳርን ይጎብኙ 🏝🏝🏝
05/01/2023

ጥርን በባህር ዳር ለማሳለፍ ከወሰኑ የዚህ ትርዒትና የታንኳ ቀዘፋ ውድድር አካል ይሆናሉ።

ባህርዳርን ይጎብኙ

🏝🏝🏝

05/01/2023



04/01/2023
03/01/2023


03/01/2023

03/01/2023

01/01/2023

𝟏𝟎 𝐃𝐀𝐘𝐒 𝐓𝐎 𝐆𝐎 𝐅𝐎𝐑 𝐂𝐇𝐑𝐈𝐒𝐓𝐌𝐀𝐒 𝐈𝐍 𝐋𝐀𝐋𝐈𝐁𝐄𝐋𝐀, 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐏𝐈𝐀❗

January is a month of exuberant festivals in Ethiopia. These festivals are unique and introduce you to the natural beauty, rich culture, long history, and friendly people of Ethiopia.

The festivals in January started with the enthralling festivity of Ethiopian Christmas and ended with mouth-watering horse riding events.

Read more here: https://visitethiopia.travel/cultural-experiences/

01/01/2023

January 1, 2023

Many countries of the world following the Gregorian calendar have welcomed the new year 2023.

Among the countries that have accepted the new year 2023, neighboring countries Kenya, Egypt, France, America, United Kingdom, India, Pakistan, Ivory Coast are mentioned very few.

Among the countries of the world, , which has its own calendar, is at the forefront, and Ethiopia does not use the European calendar.

Ethiopia, the owner of 13 months of grace, is not only different from other countries in terms of time, but also has its own culture, language, alphabet and art.

31/12/2022

West gojjam zone cultural sport festival held in Quarit woreda (Gebeze Mariam) from Tahsas 19-Tahsas 28 E.C.

Address

Bahir Dar

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251927661747

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Tourist Attractions የአማራ የቱሪስት መስህቦች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amhara Tourist Attractions የአማራ የቱሪስት መስህቦች:

Videos

Share

Category