Bahir Dar International Airport

Bahir Dar International Airport bahir dar international airport among 4 international flight svs over 87532 passengers and 7542365k.

ማስታወቂያ!!
27/02/2024

ማስታወቂያ!!

09/02/2024
እንኳን ደህና መጣችሁ!!
09/02/2024

እንኳን ደህና መጣችሁ!!

ፈጣሪ ይመስገን🇪🇹የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ከተማ ተሳፋሪዎችን ጭኖ  ከቀኑ 8:00 መቐለ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት ሲደርስ ጎማው አልዘረጋም ብሎ በፓይለቱ ድ...
18/01/2024

ፈጣሪ ይመስገን🇪🇹

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ከተማ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከቀኑ 8:00 መቐለ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት ሲደርስ

ጎማው አልዘረጋም ብሎ

በፓይለቱ ድንቅ ችሎታ ና በፈጣሪ አማካኝነት ሁሉም ተሳፋሪዎች ያለምንም ጎዳት ና ችግር ከፕሌኑ ውስጥ መውጣት ችለዋል::

ተመስገን 🙏❤️

🌴🌴🌴

Ethiopian Airlines- Call For Physical Screening  and Interview  Position for Pilot Trainee &  Trainee Cabin Crew / የኢትዮጵ...
19/11/2023

Ethiopian Airlines- Call For Physical Screening and Interview Position for Pilot Trainee & Trainee Cabin Crew / የኢትዮጵያ አየር መንገድ(ጥሪ በ0 አመት )

🔰 The Following Listed Candidates Have Passed The Written Examination And Requested To Come For Physical Screening and Interview Per The Below Schedule.

1: Pilot Trainee , Mekelle
👉Candidate_List : https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/17/pilot-trainee-mekelle-university-mekelle/

2: Trainee Cabin Crew , Mekelle
👉Candidate_List : https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/17/6424/

3: Pilot Trainee – Bahir Dar
👉Candidate_List https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/17/pilot-trainee-bahir-dar-university-bahir-dar/
4: Pilot Trainee- Adama Science And Technology University, Adama
👉Candidate_List : https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/17/ethiopian-airlines-sponsor-pilot-trainee-candidates-astu/

5: Trainee Cabin Crew- Bahir Dar University, Bahir Dar
👉Candidate_List : https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/17/ethiopian-airlines-sponsor-trainee-cabin-crew-candidates/

6: Pilot Trainee – Bahir Dar University, Bahir Dar
👉Candidate_List : https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/17/pilot-trainee-bahir-dar-university-bahir-dar/

7: Trainee Cabin Crew-Adama Science And Technology University, Adama
👉Candidate_List : https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/17/trainee-cabin-crew-adama-science-and-technology-university-adama/

8: Pilot Trainee- Jimma
👉Candidate_List https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/17/ethiopian-airlines-sponsor-pilot-trainee-candidates-2/

9: Pilot Trainee- Hawassa
👉Candidate_List : https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/17/ethiopian-airlines-sponsor-pilot-trainee-candidates/
10: Trainee Cabin Crew Hawassa University, Hawassa
👉Candidate_List : https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/17/trainee-cabin-crew-hawassa-university-hawassa/

11: Trainee Cabin Crew Jimma University, Jimma
👉Candidate_List : https://dailyjobsethiopia.com/2023/11/17/ethiopian-airlines-sponsor-pilot-trainee-candidates-2/

Among Those Candidates Who Have Applied And Taken Written Examination At Mekelle University, Mekelle For The Position Of Pilot Trainee On October 14, 2023, The Following Listed Candidates Have Passed The Written Examination And Requested To Come For Interview Exam Per The Below Schedule.

ከመነሻ እስከ መዳረሻዎ አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!!
14/11/2023

ከመነሻ እስከ መዳረሻዎ አስደሳች የበረራ ጊዜ ያሳልፉ!!

በፈገግታ የታጀበ ጉዞ
10/11/2023

በፈገግታ የታጀበ ጉዞ

Call for PHYSICAL SCREENINGAmong those candidates who have applied for the position of ET-Sponsored Trainee Cabin Crew, ...
01/09/2023

Call for PHYSICAL SCREENING

Among those candidates who have applied for the position of ET-Sponsored Trainee Cabin Crew, only from August 21-25, 2023, through ONLINE, the listed candidates are requested to go for only Physical Screening to Ethiopian Aviation University.

Check your name, date & time through the following link: https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results

Thank you Mistir for the lovely picture.

AMONG THOSE APPLICANTS WHO HAVE APPLIED FOR THE POSITION OF FRENCH OR ARABIC SPEAKING CUSTOMER SERVICE ASSOCIATE FROM AUGUST 02- 08, 2023, THE FOLLOWING LISTED CANDIDATES ARE REQUESTED TO COME FOR WRITTEN EXAM AT ETHIOPIAN AIRLINES HEAD OFFICE ONLY PER BELOW SCHEDULE.

vacancy
21/08/2023

vacancy

WELL COME TO ONBOARD
13/08/2023

WELL COME TO ONBOARD

12/08/2023

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች

መግለጫየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደሴ (ኮምቦልቻ) በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ በረራ ነገ ነሐሴ 5 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚጀምር መሆኑን እየገለጸ፣ ክቡራን መንገደኞቻችን እንደ...
10/08/2023

መግለጫ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደሴ (ኮምቦልቻ) በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ በረራ ነገ ነሐሴ 5 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚጀምር መሆኑን እየገለጸ፣ ክቡራን መንገደኞቻችን እንደተለመደው ድረ-ገጻችንን (www.ethiopianairlines.com) ወይም የሞባይል መተግበሪያዎቻችንን (https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app) በመጠቀም ለጉዟችሁ የሚያስፈልጉ ተግባራትን ካሉበት መከወን የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ተጨማሪ ዕገዛ የምትሹ መንገደኞቻችን በአቅራቢያችሁ የሚገኙትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሽያጭ ቢሮዎች ወይም ወደጥሪ ማዕከላችን (6787) በመደወል መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ድረ-ገጻችንን (www.ethiopianairlines.com) ይጎብኙ!

ነሐሴ 4 ቀን 2015 ዓ.ም.

#የኢትዮጵያአየርመንገድ

In order to ensure that all of the Star Alliance member airlines provide you with the service you expect, we would appreciate your feedback.

Noticeየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህር ዳር እና ጎንደር ከተሞች በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ በረራ ነገ ነሐሴ 4 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚጀምር መሆኑን እየገለጸ፣ ክቡራን መ...
09/08/2023

Notice

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ባህር ዳር እና ጎንደር ከተሞች በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ በረራ ነገ ነሐሴ 4 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚጀምር መሆኑን እየገለጸ፣ ክቡራን መንገደኞቻችን በአቅራቢያችሁ በሚገኙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሽያጭ ቢሮዎች ወይም ወደጥሪ ማዕከላችን (6787/+251116179900) በመደወል መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ድረ-ገጻችንን (www.ethiopianairlines.com) ይጎብኙ!
ነሐሴ 3 ቀን 2015 ዓ.ም.

#የኢትዮጵያአየርመንገድ

In order to ensure that all of the Star Alliance member airlines provide you with the service you expect, we would appreciate your feedback.

ማስታወቂያየኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ዓርብ ወደ ደሴ (ኮምቦልቻ)፣ ጎንደር፣ ላሊበላ እና ባህርዳር የሚደረጉ በረራዎች የተሰረዙ መሆናቸውን ለክቡራን ደንበኞቹ ለመግለጽ...
08/08/2023

ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጪው ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ዓርብ ወደ ደሴ (ኮምቦልቻ)፣ ጎንደር፣ ላሊበላ እና ባህርዳር የሚደረጉ በረራዎች የተሰረዙ መሆናቸውን ለክቡራን ደንበኞቹ ለመግለጽ ይወዳል፡፡

ወደሥፍራው ለመጓዝ ትኬት የቆረጣችሁ ክቡራን ደንበኞቻችን ትኬታችሁ ለአንድ ዓመት ያህል የሚያገለግል መሆኑን አውቃችሁ ወደፊት በፈለጋችሁት ቀን ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ መቀየር የምትችሉ መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

ነገር ግን ገንዘብ ተመላሽ እንዲሆንላችሁ የምትፈልጉ ክቡራን ደንበኞቻችን አቅራቢያችሁ ወዳሉ የአየር መንገዱ የትኬት መሻጫ ቢሮዎች ወይንም የጉዞ ወኪሎቻችሁ በመቅረብ መስተናገድ እንደምትችሉ በትህትና እንገልጻለን፡፡

አየር መንገዱ በዚህ ረገድ ለሚፈጠረው መጉላላት ልባዊ ይቅርታውን ያቀርባል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ድረ-ገጻችንን (www.ethiopianairlines.com) ይጎብኙ!
ነሐሴ 2 ቀን 2015 ዓ.ም.

#የኢትዮጵያአየርመንገድ

In order to ensure that all of the Star Alliance member airlines provide you with the service you expect, we would appreciate your feedback.

መግለጫድርጅታችን ወደ ደሴ፣ ጎንደር፣ እና ላሊበላ የሚያደርገውን የቅዳሜ እና የእሁድ በረራዎች የተሰረዙ መሆኑን እየገለጸ ወደተጠቀሱት አካባቢዎች ለመጓዝ ትኬት የቆረጡ ደንበኞቹን በረራዎቹ እ...
04/08/2023

መግለጫ

ድርጅታችን ወደ ደሴ፣ ጎንደር፣ እና ላሊበላ የሚያደርገውን የቅዳሜ እና የእሁድ በረራዎች የተሰረዙ መሆኑን እየገለጸ ወደተጠቀሱት አካባቢዎች ለመጓዝ ትኬት የቆረጡ ደንበኞቹን በረራዎቹ እንደተመለሱ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኑን በትህትና ይገልጻል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ድረ-ገጻችንን (www.ethiopianairlines.com) ይጎብኙ!
ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም.
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

In order to ensure that all of the Star Alliance member airlines provide you with the service you expect, we would appreciate your feedback.

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሳፈር እንኳን ደህና መጡ።
27/07/2023

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሳፈር እንኳን ደህና መጡ።

የኡምራ ጉዞዎትን በኢትዮጵያ አየር መንገድ በምቾት ይብሩ!!
25/07/2023

የኡምራ ጉዞዎትን በኢትዮጵያ አየር መንገድ በምቾት ይብሩ!!

በሱዳን ካርቱም አውሮፕላን ተከስክሶ የ 9 ሰዎች ህይወት አለፈ በፖርት ሱዳን የአየር ማረፊያ አንድ አንቶኖቭ አዉሮፕላን ተከስክሶ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።በተከሰተው አደጋ ህይዎታቸ...
24/07/2023

በሱዳን ካርቱም አውሮፕላን ተከስክሶ የ 9 ሰዎች ህይወት አለፈ

በፖርት ሱዳን የአየር ማረፊያ አንድ አንቶኖቭ አዉሮፕላን ተከስክሶ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል።

በተከሰተው አደጋ ህይዎታቸዉን ካጡት መካከል አራቱ ወታደሮች መሆናቸዉም ተገልጿል።

በፖርት ሱዳን የአየር ማረፊያ ዛሬ ጠዋት ለደረሰዉ የአዉሮፕላን መከስከስ አደጋ መንስኤዉ የቴክኒክ ብልሽት መሆኑን አልጄዚራ ዘግቧል።

አንድ ህፃን ከአደጋዉ መትረፉንም የሀገሪቱ ጦር አስታዉቋል።

fly with us
24/07/2023

fly with us

FOr trainee pilot
12/01/2023

FOr trainee pilot

List of cabin crew
12/01/2023

List of cabin crew

Call for witten exam for cabin crew
12/01/2023

Call for witten exam for cabin crew

Call for written exam for trainee pilot
12/01/2023

Call for written exam for trainee pilot

Sky is my limit
02/01/2023

Sky is my limit

Address

Bahir Dar , Ethiopian
Bahir Dar
287

Telephone

+15713326869

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Dar International Airport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bahir Dar International Airport:

Videos

Share

Category