Barkon Tourism promotion

Barkon Tourism promotion Barkon Tourism Promotion & Event
is a local service business dedicated in Tourism & MICE tourism sector

21/12/2023
19/12/2023

Ocean Miracle

WONDERS of the Seas

5 times greater than Titanic

04/11/2023

ባህር ዳር ከአዲሱ ባህረ ጥምቀት ጎን (ዲፖ) የሚገኝ የህዝብ መዝናኛ ቦታ።

❤️🇪🇹

23/07/2023


19/07/2023

ባህር ዳር

11/07/2023

መቅደላ የባህል ቡድን
ባህር ዳር

"15ተኛው የአማራ ክልል ባህል እና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል" በባህር ዳር ፎቶ: shalom B shalom
09/07/2023

"15ተኛው የአማራ ክልል ባህል እና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል" በባህር ዳር
ፎቶ: shalom B shalom

Beautiful butterfly 🦋
07/07/2023

Beautiful butterfly 🦋

Beautiful Bird♥
05/07/2023

Beautiful Bird♥

Mulu Eco lodgeDegadamot, Gojjam, Ethiopia
05/07/2023

Mulu Eco lodge
Degadamot, Gojjam, Ethiopia

05/07/2023

Bahir Dar, the palm city. Photo by Shalom B Shalom
03/07/2023

Bahir Dar, the palm city.

Photo by Shalom B Shalom

  Philippines
03/07/2023

Philippines

Astonishing Nature
03/07/2023

Astonishing Nature

Chamarel, Mauritius
18/06/2023

Chamarel, Mauritius

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክስዮን ማህበር የአክስዮን ሽያጩን ሀምሌ 30/2015 ዓ/ም ያጠናቅቃል። የአክስዮን ሽያጩ ከመጠናቀቁ በፊት መስራች አባል ለመሆን አሁኑኑ ይግዙ።በተለያዬ ቦታ ሆ...
18/06/2023

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክስዮን ማህበር የአክስዮን ሽያጩን ሀምሌ 30/2015 ዓ/ም ያጠናቅቃል። የአክስዮን ሽያጩ ከመጠናቀቁ በፊት መስራች አባል ለመሆን አሁኑኑ ይግዙ።
በተለያዬ ቦታ ሆናችሁ አክሲዮን ለመግዛት የአክሲዮን ውል ፎርምከታች ባለው link Download በማድረግ፣ ሙሉ መረጃዎችን በመሙላት ከሚገዙበት ደረሰኝ ጋር በ PDF ለ አክሲዮን ማህበሩ ከታች በተዘረዘሩ አድራሻዎች ይላኩ።

Form: https://drive.google.com/file/d/11eOftFTzIQ939Xe_LxWbdwJyM5dnwt00/view?usp=sharing

Online Address:
E-mail: [email protected]
Telegram/whats app +251904909077

የሁሉ በሁሉም መንገድ አለ።
መልካም ቀን

Parrots
16/06/2023

Parrots

የመጀመሪያው አገውኛ ፊልም ሊመረቅ ነው በአገው ቋንቋ የተሠራ "አንታጉ" የተሰኘ የመጀመሪያው አገውኛ ፊልም ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም በእንጅባራ ከተማ አዊ የባህል አዳራሽ ይመረቃል። የአዊ...
15/06/2023

የመጀመሪያው አገውኛ ፊልም ሊመረቅ ነው

በአገው ቋንቋ የተሠራ "አንታጉ" የተሰኘ የመጀመሪያው አገውኛ ፊልም ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም በእንጅባራ ከተማ አዊ የባህል አዳራሽ ይመረቃል።

የአዊ ዞን ዋና ከተማ በሆነችው አረንጓዴዋ ምድር እንጅባራ በድምቀት በሚመረቀው ፊልም ላይ ታላላቅ የኪነ-ጥበብ ሰዎች ይገኙበታል ተብሏል።

"አንታጉ" የአገውኛ ፊልም ወጣት ደሳለኝ መኩሪያው በዳይሬክተርነት እና በተዋናይነት፣ የአዊ አምባሳደር መልካም ዘመን እና የዞኑ ባህል እና ቱሪዝም ሠራተኞች የተሳተፉበት ነው።
©EBC

 🌴  🌴📸Shalom B Shalom
14/06/2023

🌴
🌴

📸Shalom B Shalom

Nature♥
13/06/2023

Nature♥

The "kissing rocks" in Switzerland
09/06/2023

The "kissing rocks" in Switzerland

06/06/2023

𝙎𝙊𝙈𝙀 𝘼𝙁𝙍𝙄𝘾𝘼𝙉 𝘾𝙊𝙐𝙉𝙏𝙍𝙄𝙀𝙎 𝘼𝙉𝘿 𝙏𝙃𝙀𝙄𝙍 𝙉𝙄𝘾𝙆 𝙉𝘼𝙈𝙀𝙎.😊

• Rwanda – Land of a Thousand Hills🇷🇼
• South Africa – Rainbow Nation 🇿🇦
• Madagascar – The Red Island 🇲🇬
• Lesotho – The Kingdom In the Sky 🇱🇸
• Egypt – The Gift of the Nile 🇪🇬
• Liberia - The Land of Liberty 🇱🇷
• Ghana- The gateway to Africa/The Blackstar of Africa🇬🇭
• Nigeria- The Giant Of Africa 🇳🇬
• Namibia- Land Of The Brave 🇳🇦
• Uganda- The Pearl Of Africa 🇺🇬
• Malawi- The Warm Heart Of Africa 🇲🇼
• Zambia- The real Africa 🇿🇲
• Kenya - The Pride Of Africa 🇰🇪
• Tanzania - Brain of Africa (Bongo) 🇹🇿
• Gambia- The Smiling Coast Of Africa 🇬🇲
• Ethiopia- The Land Of Origin 🇪🇹
• Burkina faso - The Land Of Upright Men🇧🇫
• Morroco - The Land Of Colours 🇲🇦
• Mauritius- The Continental Island 🇲🇺
• Comoros- The Perfum Island 🇰🇲
• Sierra leone - The Lion Mountain 🇸🇱
• Chad- The dead heart of Africa 🇹🇩
• Mali- The eyes of africa🇲🇱
• Djibouti -The pearl of the gulf of tadjiboura 🇩🇯
• Cabo verde - llha do 🇨🇻
• Sao tome and Principe- The chocolate island 🇸🇹
• Cameroun- The hinge of Africa 🇨🇲
• Seychelles - The land of perpetual summer 🇸🇨
• Gabon - Le bled 🇬🇦
• Somali - The horn of Africa 🇸🇴
• Botswana - Peaceful nation 🇧🇼 Zimbabwe. - The Bread Basket of Africa 🇿🇼 South Sudan The land of strong hearted, dark, smooth, and giant people 🇸🇸

ግዙፍ አክሲዮን ተመሰረተ በአይነቱና በይዘቱ ልዩ የሆነ አዋጭነቱ የተረጋገጠ አክሲዮን የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ በሚል ልምድ ባላቸውና አንጋፋ ምሁራን ተመሰረተ። የሁሉ ትራንስፖርትና ...
05/06/2023

ግዙፍ አክሲዮን ተመሰረተ

በአይነቱና በይዘቱ ልዩ የሆነ አዋጭነቱ የተረጋገጠ አክሲዮን የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ በሚል ልምድ ባላቸውና አንጋፋ ምሁራን ተመሰረተ።

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ የእከሲዮን ሽያጩንም በይፋ ጀምሯል።

አክሲዮን ማህበሩ በልዮ ሁኔታ የየብስ፣ የውሃ እና የአየር ትራንስፓርትን ደረጃ በደረጃ ለመጀመር ስራውን ጀምሯል።

የደረቅ እና የፈሳሽ ጭነት፣
ሀገር አቋራጭ ምቾት ሰጪ ዘመናዊ አውቶብሶችን፣
የከተማ ባሶችን ከከተማ አገልግሎት ሰጭ ሚኒባሶች ጋር አቀናጅቶ ወደ ስራ ለማስገባት የሁሉ ትራንስፓርትና ቱሪዝም አክሲዮን ማህበር የአክስዮን ሽያጭ መጀመሩ ታውቋል።

አክሲዮን ማህበሩ በቱሪዝም ዘርፍ ፈጣን እና ዘመናዊ ጀልባዎችን፣ የቱሪስት ተሽከርካሪዎችን በማስመጣት አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል።

በቅርቡም በባህር ዳር እጅግ ዘመናዊ የከተማ ባስ ለማስገባት ያሰበ ሲሆን በቀጣይም በደ/ማርቆስ፣ በጎንደርና በደሴ መስመሮች አቅሙን እያሳደገም በሀገር አቀፍ ደረጃ ቅንጡና ምቹ ባሶችን ለማሰማራት ቆርጦ የተነሳ የአክስዮን ማህበር ነው።

ከግንቦት 17/2015 ዓ/ም ጀምሮ አክሲዮን በመግዛት የዚህ ግዙፍ ተቋም መሰራች ባለቤት ይሁኑ!

ስለ ሽያጩ ማብራሪያ!

1. የአንድ አክስዮን መደበኛ ዋጋ 1000 (አንድ ሺህ) ብር ሲሆን የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያ 10% ነው፡፡

2. ዝቅተኛ የአክስዮን መጠን ብዛት 50 የማይነጣጠሉ ተራ አክስዮኖች ሆኖ በብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ) ሲሆን የአክሲዎኑን 50% ማለትም 25 አክስዮኖች በብር 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) ቅድሚያ በመክፍል ቀሪውን 50% በፊርማ ቃል የሚገባ ሆኖ ድርጅቱ ስራ በጀመረ በስድስት ወር ጊዜ የሚከፈል ይሆናል፡፡

3. ከፍተኛ የአክስዮን መጠን ብዛት 5000 ተራ አክሲዮን ሁኖ 5,000,000(አምስት ሚሊዮን) ብር ሲሆን (10% የአገልግሎት ክፍያ ጨምሮ ብር 5,500,000 (አምስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) በመግዛት የ ‘’ የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አክስዮን ማህበር’’ መስራች አባል
መሆን ይቻላል።

የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ የመስራች አክሲዮን ሽያጭ የሚያሳልጥበት ባንኮች የሚከተሉት ናቸው

1) አማራ ባንክ
ዋናው አካውንት: 9900006850298
ወይም በአጭር ቁጥር 0298

የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 9900006850093 ወይም በአጭር ቁጥር 0093

2) ዓባይ ባንክ
ዋናው አካውንት: 4829419755045012
ወይም በአጭር ቁጥር 9755045

የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 4821019755802017
ወይም በአጭር ቁጥር: 9755802

3) አቢሲኒያ ባንክ
ዋናው አካውንት: 137861887
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት:137861933

4) አዋሽ ባንክ
ዋና አካውንት: 013201161995200
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 013201161995201

5) ቡና ባንክ
ዋና አካውንት: 3119528000393
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 3119528000394

6) ዳሽን ባንክ
ዋናው አካውንት: 5020818731011
የአገልግሎት ክፍያ አካውንት: 5020818732011

7) ንብ ባንክ
ዋናው አካውንት 7000043852642
የአገልግሎት ክፍያ 7000043856265

አድራሻችን፦ ባህር ዳር ቀበሌ 04 ከዋናው ንግድ ባንክ ፊት ለፊት፣ ኢጎሊ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቆ ቢሮ ቁጥር 38

ለበለጠ መረጃ፦
ስ.ቁ:- +251-920513751
+251-904 909077

E-mail. [email protected]

Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=100092578546776

Telegram
https://t.me/+-IYOkZ32LT43NmE8

Transport & Tourism S.C -
የሁሉ ትራንስፖርትና ቱሪዝም አ.ማ

"የሁሉ በሁሉም መንገድ!"

https://t.me/+dsSq7cEdkng1N2Y0

♥
22/05/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለጌታችን እና መድሃኒታችን ለኢዬሱስ ክርስቶስ ልደት ቀን በሰላም አደረሳችሁ
06/01/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለጌታችን እና መድሃኒታችን ለኢዬሱስ ክርስቶስ ልደት ቀን በሰላም አደረሳችሁ

የኳታር ዓለም ዋንጫ  አስገራሚ እውነታዎች* በኳታር የዓለም ዋንጫ ለአንድ ጨዋታ መግቢያ ትኬት የሚከፈለው እጅግ ትልቁ ዋጋ 48ሺ 802 ዩሮ መሆኑ ታውቋል፡፡* በመላው አረብ ለመጀመሪያ ጊዜ ...
02/12/2022

የኳታር ዓለም ዋንጫ አስገራሚ እውነታዎች

* በኳታር የዓለም ዋንጫ ለአንድ ጨዋታ መግቢያ ትኬት የሚከፈለው እጅግ ትልቁ ዋጋ 48ሺ 802 ዩሮ መሆኑ ታውቋል፡፡

* በመላው አረብ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀ የዓለም ዋንጫ ነው - የኳታሩ 2022 የዓለም ዋንጫ፡፡ በመላው እስያ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄድ የዓለም ዋንጫ ነው ተብሏል፡፡

*በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ፣ የወንዶችን እግር ኳስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴቶች ይዳኙታል የተባለ ሲሆን ከ36 ዳኞች ውስጥ ሦስቱ ሴት ዳኞች መሆናቸው ታውቋል - ስቴፋን ፍራፖርት (ከፈረንሳይ)፣ ዮሻሚ ያማሺታ (ከጃፓን) እና ሳሊማ ሙካንሳንጋ (ከሩዋንዳ) ናቸው፡፡

*በኳታር አብዛኞቹ ስታዲየሞች የተገነቡት ከማዕከላዊዋ ዶሃ በ55 ኪ.ሜ ራዲየስ ውስጥ ሲሆኑ፤በዚህም የተነሳ ደጋፊዎች የተለያዩ ጨዋታዎችን ለመመልከት በአየር መብረር አያስፈልጋቸውም፡፡

* በኳታር ከ974 የመርከብ ኮንቴይነሮች ተገጣጥሞ እንደተገነባ የሚነገርለት "ስታዲየም 974"፤ውድድሩ ሲጠናቀቀ የሚፈራርስ ሲሆን፤ ሥፍራውም የውሃ ዳር ልማት የሚከናወንበት ይሆናል ተብሏል፡፡

*የዘንድሮ የዓለም ዋንጫ እጅግ ውድ ወጪ በማስወጣትም ይጠቀሳል፡፡ አስተናጋጇ አገር ኳታር፣ ለዓለም ዋንጫ 2022 ዝግጅት ያወጣችው ጠቅላላ ገንዘብ 220 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ሲሆን፤ ከእዚህ ውስጥ 10 ቢሊዮን ዶላር ለስታዲየሞች ግንባታ መዋሉ ተነግሯል፤የቀረው ደግሞ ለመሰረተ ልማት ግንባታ ውሏል፤ለአብነትም የዶሃ የምድር ሥር (ሜትሮ)ባቡር ትራንስፖርትና የሃማድ ዓለማቀፍ አየር ማረፍያ ማስፋፊያ ይጠቀሳሉ፡፡

*በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ፣ ፊፋ አሸናፊዎችን እንደየደረጃቸው ለመሸለም ያዘጋጀው አጠቃላይ የገንዘብ መጠን በታሪክ እጅግ ከፍተኛው ነው ተብሏል - 440 ሚ. ዶላር!

*. በ11ሺ 571 ስኩዌር ሜትር የመሬት ሥፋት ላይ 2.985 ያህል ሕዝብ ያላት ኳታር፤ በዓለም ታሪክ የዓለም ዋንጫን ያዘጋጀች ትንሽዋ አገር ሆና ተመዝግባለች፡፡
© ፍቅረማርቆስ

01/11/2022

Amazing performance

Address

Bahir Dar

Telephone

+251904909077

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Barkon Tourism promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Barkon Tourism promotion:

Videos

Share