Visit Kembata is a company designed to promote the tourism resources of Kembata and beyond.
Here is our newly inaugurated office based in Durame town beautified with Kembata culture, values, and stories.
Ethiopia Land of Origins
#visitkembata #culture #Promotion #Kembata #Ethiopia #LandOfOrigins #Landof7hills7streams7tribes #𝐦𝐨𝐮𝐧𝐭𝐡𝐚𝐦𝐛𝐞𝐫𝐢𝐜𝐡𝐨 #777𝐬𝐭𝐚𝐢𝐫𝐜𝐚𝐬𝐞
𝐓𝐡𝐞 𝐌𝐚𝐣𝐞𝐬𝐭𝐢𝐜 𝐊𝐞𝐦𝐛𝐚𝐭𝐚 𝐋𝐚𝐧𝐝.
The Origin of kembata people culture, history and administration.
📍 𝐇𝐚𝐦𝐛𝐚𝐫𝐢𝐜𝐡𝐨 𝐌𝐨𝐮𝐧𝐭𝐚𝐢𝐧'𝐬 𝐀𝐧𝐝
𝟕𝟕𝟕𝐒𝐭𝐚𝐢𝐫𝐜𝐚𝐬𝐞'𝐬
Ethiopia Land of Origins
Follow our tiktok channel https://vm.tiktok.com/ZMj4KaauA/
#𝐦𝐨𝐮𝐧𝐭𝐡𝐚𝐦𝐛𝐞𝐫𝐢𝐜𝐡𝐨 #777𝐬𝐭𝐚𝐢𝐫𝐜𝐚𝐬𝐞 #𝐡𝐢𝐤𝐢𝐧𝐠𝐚𝐝𝐯𝐞𝐧𝐭𝐮𝐫𝐞𝐬 #𝐧𝐚𝐭𝐮𝐫𝐞𝐥𝐨𝐯𝐞𝐫𝐬 #𝐯𝐢𝐬𝐢𝐭𝐤𝐞𝐦𝐛𝐚𝐭𝐚 #centralethiopiaregion #𝐋𝐚𝐧𝐝𝐎𝐟𝐎𝐫𝐢𝐠𝐢𝐧𝐬
የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ኤግዚቢሽን እየተጎበኘ ነው። ኢትዮጵያን ይጎብኙ። ሀገርዎን ይወቁ!
Follow our tiktok channel https://vm.tiktok.com/ZMj4KaauA/
ፌርፌኩ - የየም ብሔረሰብ ባህላዊ የትንፋሽ ሙዚቃ መሳሪያ የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ ባዘጋጀው የቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ አውደርእይ ላይ ቀርቧል።
በዘመን መለወጫ በሆነው በሄቦ በዓልና ሰብል በሚሰበሰብበት ወቅት ይጠቀሙታል።
Visit Yem
ማዕከላዊ ኢትዮጵያን ይጎብኙ!
Follow our tiktok channel https://vm.tiktok.com/ZMj4KaauA/
የየም ዞን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ የየም ዞን ባህል እና ቱሪዝም መምሪያ Ethiopia Land of Origins
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የከምባታ ዞን ባህልና ቱሪዝምን ወክለን የ የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia ባዘጋጀው በሀገር አቀፍ የቱሪዝም እና የሆስፒታሊቲ ኤግዚቢሽን ላይ ተገኝተናል።
የፕላን ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ፣ የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ እና ሌሎች የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች: በርካታ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ባህላዊና የተፈጥሮ ቅርሶቻችንን በተዘጋጀው የቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ ኤግዚቢሽን በመገኘት ጎብኝተዋል።
#NationalExhibition #VisitEthiopia #sciencemuseum #visitkembata #LandOfOrigins
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የከምባታ ዞን ባህልና ቱሪዝምን ወክለን የ የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia ባዘጋጀው በሀገር አቀፍ የቱሪዝም እና የሆስፒታሊቲ ኤግዚቢሽን ላይ ተገኝተናል።
የፕላን ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ፣ የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ እና ሌሎች የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች: በርካታ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ባህላዊና የተፈጥሮ ቅርሶቻችንን በተዘጋጀው የቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ ኤግዚቢሽን በመገኘት ጎብኝተዋል።
#NationalExhibition #VisitEthiopia #sciencemuseum #visitkembata #LandOfOrigins
የመሳላ አዋርድ እና የመሳላ ቁንጅና ውድድር በከምባታ ዞን ዋና ከተማ በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የተጀመረውን የመሳላ አዋርድ እና የመሳላ ቁንጅና ውድድር መርሃግብር የዱራሜ ከተማ ከንቲባ አቶ ዘመዴ ሄራሞ በይፋ አስጀምረዋል።
𝐌𝐢𝐬𝐬 𝐌𝐚𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚 𝐚𝐧𝐝 𝐌𝐚𝐬𝐬𝐚𝐥𝐚 𝐀𝐰𝐚𝐫𝐝
Live streaming from Durame, Kembata
የቪሲት ከምባታ አስጎብኚ እና ኢቨንት ዋና ቢሮ; የዱራሜ ከተማ ከንቲባ ክቡር አቶ ዘመዴ ሄራሞ; የከምባታ ዞን ባህልና ቱሪዝም ኃላፊ ክቡር አቶ ሀይሉ እና የከምባታ ህዝብ ሽማግልዎች በተገኙበት በይፋ ተመርቋል።
𝐁𝐞𝐚𝐮𝐭𝐲 𝐚𝐧𝐝 𝐖𝐨𝐧𝐝𝐞𝐫 🤝 Ajora Twin Waterfalls
Subscribe our YouTube channel
https://youtube.com/@visitkembata
🚎 It's 294 km from Addis Ababa.
📍 𝐇𝐚𝐝𝐞𝐫𝐨, Visit Kembata
Ethiopia Land of Origins
#Waterfallwonders #landofwaterfalls #naturalbeauty #Domestictourism #Hikingandcamping #VisitEthiopia #LandOfOrigins
𝐆𝐨𝐨𝐝 𝐌𝐨𝐫𝐧𝐢𝐧𝐠 𝐅𝐫𝐨𝐦 Ajora Twin Waterfalls
𝐏𝐚𝐫𝐚𝐝𝐢𝐬𝐞 𝐕𝐢𝐞𝐰!
𝐓𝐡𝐞 𝐎𝐧𝐥𝐲 𝐭𝐰𝐢𝐧 𝐖𝐚𝐭𝐞𝐫𝐟𝐚𝐥𝐥 𝐢𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐡𝐨𝐫𝐧 𝐨𝐟 𝐀𝐟𝐫𝐢𝐜𝐚!
Video By; Leuel Alemu
📍𝐇𝐚𝐝𝐞𝐫𝐨
#waterfalls #twinwaterfall #Ajora #Ajacho #visitkembata #goodmorning #LandOfOrigins #visitethiopia
ፈርጦቹ ከሀምበሪቾ ተራራ ግርጌ ወዳለችው የሰላም ተምሳሌት ወደሆነችው ወደ ውቧ ዱራሜ ከተማ ሲገቡ በከተማው ነዋሪ የሚደንቅ አቀባበል ተደረገላቸው።
Visit Kembata!
አሁን የዞናችን ፈርጦች ወደሀላባ ቁሊቶ ሲደርሱ የሀላባ ህዝብ ስላደረጋቹልን ደማቅ አቀባበል ከልብ እናመሰግናለን።🙏
ጨዋታው የተጠናቀቀበት አስደናቂው ምዕራፍና የመጨረሻው የዕውቅና መርሐግብር ቀጥታ ከባቱ ሼር ስታዲየም የተከበሩ የከምባታ ጠምባሮ ዞን ዋና አስተዳደሪ ክቡር አቶ መለሰ አጭሶ በተገኙበት እየተካሄደ ነው!
አናብስቱ ድል ቀናቸው!✊
For More Information Subscribe Our YouTube Channel.
https://youtube.com/@visitkembata
የሀምበሪቾ ዱራሜ የእግርኳስ ቡድን ፍፁም የጨዋታ የበላይነት የታየበት የሁለተኛው አጋማሽ ጨዋታ!
ድል ለተራራው አናብስት ✌💪💪
የሀምበሪቾ ዱራሜ እና የየካ ክ/ከተማ ጨዋታ በቀጥታ ስርጭት ከባቱ Share Stadium በVisit Kembata page ይከታተሉን።
ሀምበሪቾ ዱራሜ=0 የካ ክ/ከተማ=0
የሀምበሪቾ ዱራሜ ደገፊ ይለያል!
ሀምበሪቾ የአሸናፊነት አርማ!
ድል ለአናብስቱ! ቄሉ ኒሃ!
ጨዋታው ተጀምሯል!
ድል ለተራሮቹ አናብስት!
ይሄ ጨዋታ እንዲተላለፍ የጉዞ ስፖንሰር የሆኑትን አምባሳደር ካፌንና ዋው ኬክን ከልብ እናመሰግናለን!
For More Information Subscribe Our YouTube Channel.
https://youtube.com/@visitkembata
በአሁን ሰዓት በባቱ ሼር stadium ያለው የደገፊው ድባብ የሚገርም ነው 🙌🙌
𝐅𝐞𝐞𝐥𝐢𝐧𝐠 𝐢𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐃𝐨𝐣𝐞'𝐞 𝐰𝐚𝐭𝐞𝐫𝐟𝐚𝐥𝐥𝐬
Feeling in the Doje'e water falls, so free and easy and inevitable. There is no pattern, and even though our eyes constantly search for patterns in everything, we will never really find one in a waterfall. So, our sense of sight is stimulated.
📍 #Hadero
Subscribe our youtube channel https://youtube.com/@visitkembata
#dojewaterfall #waterfalls #naturebeauty #sofree #inevitable #kembatapeople #visitkembata #hadero #LandOfOrigins
ላለፉት 24 አመታት በአምበሪቾ ዓለምአቀፍ የፀሎት ንቅናቄ ሚንስትሪ አዘጋጅነት በሀምበሪቾ ተራራ ሲካሄድ የነበረው የተራራ ፀሎት መርሃ ግብር ዘንድሮም ለ25ተኛ ጊዜ የ25ተኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ከ30ሺህ በላይ የሚበልጡ የወንጌል አማኞች በተገኙበት በሀምበሪቾ ተራራ ላይ በድምቀት ተካሂዷል።
Visit Kembata Ethiopia Land of Origins
World Tourism Organization (UNWTO)
#religioustoursim #Hambericho #AIPM #annualprayers #Protestant #Hiking
#visitkembata #LandOfOrigins
በዓለማችን የሚገኙ ህዝቦች ከሌሎች ህዝቦች ጋር ከሚለያዩባቸው ወይም ከሚመሳሰሉባቸው ነገሮች አንዱ የምግብ ዘይቤ ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለብዙ ህዝቦች መኖሪያ ናት። የተለያዩ ውብ የባህል ቅርሶች; ምግቦች; ቋንቋዎች ባለቤት ናት።
ለአንድ ብሄረሰብ ምግብ ባህሉን እና ማንነቱን ጠብቆ እንዲዘልቅ የሚደርግ ቁልፍ ነገር ነው። የተለያየ ባህል ያላቸው ህዝቦች የተለያዩ ምግቦችን ይመገባሉ። የሚመገቡት ባህላዊ ምግብ ማንነታቸውን ከሚገልፁ ውብ መገለጫዎች አንዱ ነው።
ምግብ ባህል ነው። ምግብ ሰውን የማሰባሰብ ኃይል ያለው ብቸኛው ዓለም አቀፋዊ ነገር ነው። የከምባታ ህዝብ ከጥንት ጀምሮ የሚመገባቸው ውብ እና ጣፋጭ ምግቦች በጥቂቱ።
Follow us on Instagram
https://www.instagram.com/p/Cg9UvVEqTI-/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Follow us on telegram
https://t.me/+qv9vohwSlzNjMGM0
Face book
https://fb.watch/fovPVpeOjI/
#Staircase #777staircase's
#hiking #camping #Culturalfood #ባህላዊየከምባታምግቦች #Hambericho #የተራራህዝቦች #Mountainlovers
#travelphotography #southethiopia #kembatapeople #Nature #landscapes
#ambaAricho #tourism #ሐምበርቾ777 #sunrise #Culturalcloth #ከምባታ #loveculture #woma #visitkembata