12/12/2022
እናንተስ እንዴት ነው የምታስቡት...... ???
ለዚህ ነው ህይወትን የማላምናት፤ ለዚህ ነው መኖር የሰው ስም ብቻ ነው የምለው፤ ለዚህ ነው አለሁ ማለት ነውር የሚመስለኝ፤ ለዚህ ነው ሳለን እንከባበርና ሞትን እንቅደመው የምለው፣ ሞት እሳት ነው። ያገኘውን እንደ ገለባ ይበላል፣ ሞት ጨለማ ነው ወደ አለመታያዬት ያስገባል...ነፍስ ይማር! የተወሰደ!
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/Habesha_Unity