የአጋየ ፋኖ ኮሙኒኬሽን

የአጋየ ፋኖ ኮሙኒኬሽን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የአጋየ ፋኖ ኮሙኒኬሽን, Travel Agency, ማይፀብሪ ግንባር, Gonderoch.

ሰወች ቢኖራቸው ብዙ ሺ ጠበቃ እኛም እግዚሄር አለን ለሁሉ ሚበቃ👇👇👇ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏
05/06/2023

ሰወች ቢኖራቸው ብዙ ሺ ጠበቃ
እኛም እግዚሄር አለን ለሁሉ ሚበቃ
👇👇👇
ስለሁሉም ነገር
እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏

  👇የነተበ ትውልድ ሞቱን የናፈቀየአብይን ተንኮል በውል ያላወቀየሰላም ጠላቷ ቄሮን ያጠለቀማሰቢያ የሌለው የተጨማለቀበጠራራ ፀሀይ አማራ እያለቀያማራውን ፀሐይ በቀን ያጠለቀከኢትዮጲን አባንዴራ...
20/04/2023


👇
የነተበ ትውልድ ሞቱን የናፈቀ
የአብይን ተንኮል በውል ያላወቀ
የሰላም ጠላቷ ቄሮን ያጠለቀ
ማሰቢያ የሌለው የተጨማለቀ
በጠራራ ፀሀይ አማራ እያለቀ
ያማራውን ፀሐይ በቀን ያጠለቀ
ከኢትዮጲን አባንዴራ ላይ ሰይጣን ያጠለቀ
ማሠብ የተሣነው አእምሮው ያለቀ
ፍቅርን የረገጠ ለጠብ ያጮለቀ
አምላኩን የጠላ ከይጣን የታረቀ
ሰንደቁን ከስሮበት ሰምቶ እንዳላወቀ
👇
የነተበ ትውልድ፦
እኔን የገረመኝ ስንሞት የነበረው
ለዚሁ ባንዲራ ለሰይጣኑ ብለን ነው
ነውስ ለኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ቢጫው
👇
የነተበ ትውልድ፦
ምንም አልገባኝም የነዚህ አላማ
አማራ እያለቀ በኦነግ ጠማማ
የነተበ ትውልድ እጅጉን የታማ
ሰላምን አደፍራሽ ቄሮን የተጠማ
ሲሞት ደስ የሚለው ሀገሩን ሲቀማ
አስተሳሰብ ዜሮ ያልገባው ገገማ
👇
በሃገር ላይ ቆሞ ሀገር የሚያቃጥል
የመጣውን ሰላም የአብይ ነው የሚል
አገርን የሚያምስ የሚዘነጣጥል
በመደመር ስሌት አማራን የሚጥል
ሃሣበ ደካማ ጠባብና ብክል
ትርጉሙ ምንድነው አማራን መደለል
👇
የባከነ ትውልድ፦
ባማራዊነቱ እጅግ የማይኮራ
ኢትዮጲያየ እያለ ከገባ ቆጠራ
ነገ ይወሰናል የኦነግ ባንዴራ
ጥሩት ያን ስርዓት ይረደው በካራ
ያው እንደለመደው ይሙት በየተራ

እውነት ተሸፍናውሸት ለግዜውብትቀድምምእውነት ግን እንደ ጭራ መንምናታሽንፋለች 💪💪💪💪
16/11/2022

እውነት ተሸፍና
ውሸት ለግዜው
ብትቀድምም
እውነት ግን እንደ ጭራ መንምና
ታሽንፋለች 💪💪💪💪

16/11/2022

ምንም ሳያውቁ ከመምራት
ብዙ እያወቁ መመራት ይሻላል!
ምንግዜም ፋኖ 💪💪💪

 ?አልተገላገልነም ህመሙ መርቅዟልአስታራቂ ያልነው ቂም ጥልቻ አርግዟልአንድነትን ሚሰብክ በልዩነት ጦዟልበሶ አትብሉ ብሎ አበበን አውግዟልጫላ ጬቤ ጥሎ ስናይፐሩን ታጥቋልነገር እየበላ ዲሞክራሲ...
04/11/2022

?
አልተገላገልነም ህመሙ መርቅዟል
አስታራቂ ያልነው ቂም ጥልቻ አርግዟል
አንድነትን ሚሰብክ በልዩነት ጦዟል
በሶ አትብሉ ብሎ አበበን አውግዟል
ጫላ ጬቤ ጥሎ ስናይፐሩን ታጥቋል
ነገር እየበላ ዲሞክራሲ አስሯል

ፍትህ ለህሌና እስረኞች !!!

እስኪ ሰከን ብለን እንመልከት።ባለቤቱን ካልናቁእጥሩን አይነቀንቁ።በተለይ የነፃነታችን ዋስትና የሆነውን ፋኖን ለማንበርከክና ለማጥፋት በተከፈተው  ዘመቻ  አንድ አማራ ሲነካ ሁሉም ይነካል።  ...
24/09/2022

እስኪ ሰከን ብለን እንመልከት።
ባለቤቱን ካልናቁ
እጥሩን አይነቀንቁ።
በተለይ የነፃነታችን ዋስትና የሆነውን ፋኖን ለማንበርከክና ለማጥፋት በተከፈተው ዘመቻ

አንድ አማራ ሲነካ ሁሉም ይነካል።
በሚለው መርህ መሰረት
ዘመነ የአማራ ልጅ የአማራ ታጋይ ነው።
ጥፋቱም ልማቱም ሁላችንንም እንደ እናት ልጅ የሚመለከተን ወንድማችን ነው።
ጠላቱ ጠላታችን ወዳጁ ወዳጃችን ነው።
ያለፍትህ አንዲት የጠጉር ዘለላ እንድትነካበት አንፈቅድም።
የዘመነን ጉዳይ የጎጃም ብቻ አድርገህ የምትንገበገብና የማይገናኝ ታሪክ እየቆነፀልክ የምታሳስት ሁሉ ማፈሪያ ነህ።

ዘመነን በግል ላትወደው በሀሳቡ ላትስማማና ልትቃወመውም ትችላለህ?
እንዳባትህ ደመኛ ጉስቁልናውንና ሞቱን የምትመኝና የምታሴር አማራ ከሆንክ ከጠላት ለይቼ አላይህም።
በተለይ የአማራ ብሔርተኛ ነኝ ከምትል ከሃዲ ጋር ህብረት አይኖረኝም።
ለነገሩ ፋኖን ፋኖ ሲጠላና ለጠላት አሳልፎ
ሲሰጥ አላየንም።
ፋኖን የሚከፋፍል
በፋኖ ስም የሚነግድና ለጠላት የሚሸጠው በየመንደሩ የሚያውደለድለውና በአማራ ስም የሚነግደው የሚዲያ አርበኛ
ተከፋይ አክቲቪስትና ጎጠኛ
ፖለቲከኛ ነው።
👇
አየህ!
ጥርስ አልባ ትግል ሰላሳ ዓመት ሙሉ ለአልፎ ሂያጅ መዛበቻነትና ለውርደት ዳርጎናል።
እንደ ህዝብ መናደድ ፣ መቆጨትና መቆጣት አለብን።
በማንኛውም መንገድ መብታችንን ለማስከበር ፣ መሪዎቻችንን ፣ ጀግኖቻችንንና ተቋማቶቻችንን ከአደጋ ለመጠበቅ ቁርጠኛ የአማራ ልጅ
መሆን መቻል አለብን።

Free Them All__!!!!
31/05/2022

Free Them All__!!!!

  የማልፈታህ ስውር ቅኔምታሳሳኝ ልክ እንደ አይኔአንተ የዘመን ውል መቋጠሪያየውሃ ልክ መቁጠሪያ  የማይደፍሩህ እንደ ፀሃይየማይነኩህ እንደ ሰማይአንተለመሸ ቀን ውብ ጨረቃየማትዋስ ለውርስ እቃ...
19/03/2022



የማልፈታህ ስውር ቅኔ
ምታሳሳኝ ልክ እንደ አይኔ
አንተ
የዘመን ውል መቋጠሪያ
የውሃ ልክ መቁጠሪያ

የማይደፍሩህ እንደ ፀሃይ
የማይነኩህ እንደ ሰማይ
አንተ
ለመሸ ቀን ውብ ጨረቃ
የማትዋስ ለውርስ እቃ

የልብ ውበት ሞገስ ግርማ
እምየ ነህ!
በላይም ነህ!
ንጉስ ሚካኤል ነህ!
ገብርየ ነህ! አጋየማ

10/11/2021

በጀግንነት ጥግ ሃገርን አስፍኖ
ለክብሯ ሲዋደቅ ለህዝብ ደጀን ሆኖ
ሞቶ ሃገርን ሲያድን አይተናል ከፋኖ!
💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ኢትዮጲያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች።

Address

ማይፀብሪ ግንባር
Gonderoch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአጋየ ፋኖ ኮሙኒኬሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category