Bluenile guest house

Bluenile guest house the purpose of creating this page is to promote our best and new guest house for visitors of lalibela .our hotel is near to lalibela churches

We work tirelessly to make arrangements for children, birthdays, and weddings with a wide range of options, including sp...
14/04/2023

We work tirelessly to make arrangements for children, birthdays, and weddings with a wide range of options, including special accommodations.
እጅግ ብዙ አማራጭ ከልዩ መስተንግዶ ጋር ለህፃናት ቢሉ ላዋቂ ለልደት ቢሉ ለሠርግ ዝግጅት ያለድካም እንሠራለን ።

05/04/2023
Blue Nile at its caffe
04/04/2023

Blue Nile at its caffe

02/02/2023
02/02/2023
02/02/2023
02/02/2023
18/12/2022

ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ጉዞ #ከዳንግላ ወደ


ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስም አለኝ መዝ:121;1

የአጉንታ ማሪያም መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ወደ ላሰታ ላሊበላ ጉዞ አዘጋጅቷል።

እርስዎም በጉዞው ተሳትፈው የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል

👉 መነሻ ቀን በ26/04/15 ከሊቱ 10:00 ሰአት
👉 መመለሻ ቀን 30/04/15

የሚጎበኙ ገዳማት
▬▬▬▬▬▬▬

👉 ይምህረነ ክርሰቶሰ
👉 ቅዱሰ ናአኩቶላብ
👉 አሸተን ማሪያም
👉 10 ቤተ መቅደሰ እና ሌሎችም

ትኬቱ የሚገኝበት ቦታ :-

1ኛ ገብሬ ሳይክል የድሮው ቦሰተን ካፌ ፊት ለፊት

2ኛ ለውየው የህንፃ መሳሪያ ጋሹና ሆቴል ጀርባ

ትኬቱ የሚያበቃበት ቀን 21/04/15

ዋጋ 2250 ብር ምግብን እና ሙሎ ወጭን ጨምሮ

| Gojam Dangila

03/12/2022


በአንድ ወቅት ባል ጥዋት ተነስቶ ወደ ስራው ሊሄድ እየተሰናዳ ሳለ ሚስት ትመጣና ውዴ ሆይ ምነው ፊትህ ላይ ጥሩ ስሜት አይታየኝም ምን ሆነክብኝ ነው ብላ ትጠይቀዋለች ?

▶ባልም፦ እንጃልኝ ማሬ ዛሬ ለሊቱን ሙሉ ሲያቃዠኝ እንቅልፍ ባይኔ ሳይዞር ነው ያደርኩት ። ድሮ ልጅ እያለው እናቴ በመኪና አደጋ ከመሞቷ አንድ ቀን በፊት ልክ እንደዛሬው ለሊት ሲያደርገኝ ስለነበር አሳስቦኝ ነውና ዛሬም ጥሩ ነገር ስለማይሸተኝ እባክሽ አንችም አንድ ነገር እንዳትሆኚብኝ ከስራ ቀርቼ አብሬሽ ልዋል ይላታል ?

▶ሚስትም ፦ ውዴ ሆይ አታስብ አትጨነቅ አንተ አብረሀኝ ዋልክም አልዋልክም ዛሬ ቀኔ ከሆነ ምንም የሚለወጥ ነገር አይኖርም ስለዚህ በቃ ወደስራህ ሂድ ትለዋለች ።

▶ባልም ፦ እየከበደውም ቢሆን በሚስቱ ሀሳብ ተስማምቶ ወደስራው ሄደ ። እኩለ ቀን ላይም ምሳ ለመብላት ወደ ክበብ ሄደ ምሳውንም ለመብላት ሲሰናዳ ክበብ ውስጥ ካለው ቴሌቪዥን ውስጥ አንድ #ሰበር ዜና ጆሮውን ገረፈው!!!

▶ዜናውም እንዲህ ይል ነበር ፦ እሱ የሚኖርበት የጋራ መኖሪያ ሰፈር በከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ መመታቱን ያትታል ።

▶በዚ ጊዜ ባል በከፍተኛ መሸበርና መደናገጥ በፍጥነት ወደ ሰፈሩ በሩጫ አቀና ።

▶አካባቢው ላይም ሲደርስ መንደሩ በፖሊሶች እና በነብስ አድን ሰራተኞች ተከቦ ያገኘዋል ።
ወደ ውስጥም ዘልቆ ሊገባ ሲል ባከባቢው የነበሩ ፖሊሶች እንዳይገባ ይከለክሉታል ። እባካቹ አሳልፉኝ የልጅነት ፍቅሬ (ሚስቴ) ከውስጥ ነው ያለችው እያለ መማፀን ጀመረ ?

▶ ፖሊሶቹም ፦ አፓርታማው በጣም ስለተጎዳና ሙሉ ለሙሉ ሊፈርስ ስለሚችል ለህይወትህ አደጋ ነው ስለዚህ ማለፍ አትችልም ይሉታል ።

▶ በዚህ ጊዜ ባልም ከፈለጋቹ ተኩሳቹ ግደለኝ ይልና ፖሊሶቹን ጥሶ በከፊል ወደፈራረሰው አፓርታማ ዘልቆ ይገባል ።

▶ከብዙ ፍለጋና ልፋት በኋላም ሚስቱ በፍርስራሽ ተሸፍና ለመሞት እያጣጣረች ያገኛታል ። ሊያወጣት ቢሞክርም በላያ ላይ ያለውየብሎኬት እና የሲሚንቶ ፍርስራሽ ብዙ ስለነበር ሊያወጣት አልቻለም ።

💤ሚስትም ፦ እያቃሰተች የመጨረሻ ቃሏን እንዲህ ስትል ነገረችው ፦ ውዴ አንተ የመኖሬ ምክንያት ዛሬ አንተ እውነተኛ አፍቃሪ እንደሆንክ በቃላት ድርደራ ሳይሆን በተጨባጭ በተግባር አሳይተህኛል ።

ዛሬ አንተ ባትመጣ ኖሮ ሁለት ሞት እሞት ነበር ።
አንድም በ #አካል ሁለትም #በመንፈስ ። ነገር ግን አሁን አንተ ስለኔ ስትል ህይወትህን አደጋ ላይ ጥለህ ስለመጣህልኝ በመንፈስ ከመሞት ተርፌ በአካል ብቻ እሞታለው ።

💐ውዴ ፦ ጥዋት እንደነገርኩህ የፈጣሪ ትእዛዝ እስከሆነ ድረስ የመጣውን ሁሉ በፀጋ አለመቀበል ፈጣሪን መፈታተን ነው ። ስለዚህ የእውነት የምትወደኝ ከሆነ ቀጥሎ የምልህን ነገር እህህህ ብለህ ስማኝ ፦ እኔ ቀኔ ስለሆነ ለዘላለሙ ልሄድ ነው ።

አንተ ግን ሌላ ሚስት አግባ ልጆችም ውለድ ። ነገር ግን ይሄን ቃሌን ጥሰህ በኔ ሀዘን ተቆራምተህና እኔን እያሰብክ ቀሪ ህይወትህን የምታበላሽ ከሆነ ዛሬ እኔን የገደለኝ የመሬት መንቀጥቀጡ አደጋ ሳይሆን # አንተ ነህ ብላ የዘላለም እንቅልፍ አሸለበች ።
ተ ፡ ፈ ፡ ፀ ፡ መ
❤እውነተኛ ፍቅር መስዋእትነትን ይጠይቃል ።
❤ጊዜና ሁኔታ(ደስታና መከራ) የማያናውጠው ፍቅር ይስጠን ። #አሜን #አሜን #አሜን
═════════❁✿❁ ═════════
💪💯 ሶሸል ሚዲያ ያገኛነውን እውቀት ለሌላውም የምናደርስበት የመረጃ ቋጥ ነውና ይህን ጹሁፍ ካነበባችሁት በኋላ ለሌላውም እንዲደርስ #ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!!!👌የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFAtO5kL7-YczXxg_Q

Our success starts blooming!!
29/02/2020

Our success starts blooming!!

Address

Lalibela
Lalibela

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00
Sunday 08:00 - 17:00

Telephone

+251911839836

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bluenile guest house posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bluenile guest house:

Share

Category