Wolaita TAANI

Wolaita TAANI Join us! Let us travel together!

19/02/2025

ይሄው ፋና በቲም ጥላሁን ሥርዓት አለበኝነት፣ ኢፍትሃዊነት እና አድልዎ ዶክመንተሪ ሰርቷል። ክልሉን ተደራጅተው መጠጡት!!

የተወለድኩበት ሕዝብ ለሁሉም ነፃነት የሚመኝ ነውና የዶንጋ ሕዝብ የልዩ ወረዳ ጥያቄ በአፋጣኝ ምላሽ ያግኝ እንላለን። አንድ ዶንጋ ለሁሉም ዶንጋ
19/02/2025

የተወለድኩበት ሕዝብ ለሁሉም ነፃነት የሚመኝ ነውና የዶንጋ ሕዝብ የልዩ ወረዳ ጥያቄ በአፋጣኝ ምላሽ ያግኝ እንላለን።

አንድ ዶንጋ ለሁሉም ዶንጋ

Yes!! ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ከተማችን በራሷ አቅም የጀመረችውን ኮሪደር አድንቀው በክልል እና በፌዴራል መሰራት ያለባቸውን ለይተናል አሉ። የፌዴራል አይኖች በዎላይታ ሶዶ!
19/02/2025

Yes!! ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ከተማችን በራሷ አቅም የጀመረችውን ኮሪደር አድንቀው በክልል እና በፌዴራል መሰራት ያለባቸውን ለይተናል አሉ።

የፌዴራል አይኖች በዎላይታ ሶዶ!

የጀግንነት ምሳሌ ዎላይታ❤💛🖤💪
19/02/2025

የጀግንነት ምሳሌ ዎላይታ❤💛🖤💪

አባታችን ዘማሪ ጳውሎስ ካባቶ❤
19/02/2025

አባታችን ዘማሪ ጳውሎስ ካባቶ❤

2006 ዓ/ም በአፋኙ ቋንቋ አልማርም በማለቱ ከክፍሉ ታፍኖ የታሰረውና የኋላ ኋላ ለሕዝብ መብት እየታገለ በሙያው ችግር ፈቺ ጥናት ያጠናው የቁጫው ወዛሙ ወጣት በረከት ጋርቦ ቁጫ!!ጀግንነት ...
19/02/2025

2006 ዓ/ም በአፋኙ ቋንቋ አልማርም በማለቱ ከክፍሉ ታፍኖ የታሰረውና የኋላ ኋላ ለሕዝብ መብት እየታገለ በሙያው ችግር ፈቺ ጥናት ያጠናው የቁጫው ወዛሙ ወጣት በረከት ጋርቦ ቁጫ!!

ጀግንነት ግብሩ፣ ምስጢር ጠባቂነት ነፍሱ፣ የህዝብ ቁስል ህመሙ፤ ልቡ ሁሌ እንደረመጠ፤ አዳዲስ ዘዴዎችን እየዘየረ ወደ ነፃነት💪 (የ1960ዎቹ ጌታቸው ማሃሩ ብል ማጋነን አይሆንብኝም) ወጣት Bereket Garboo️
በ2006 ዓ.ም በቁጫ ምድር በነበረው ህዝባዊ እንቅስቃሴ የጋሞ አፋኙ ስርዓት ከትምህርት ገበታ በ9ኛ ክፍል ስንማር በቁጫነት ወንጅሎ ከክፍል ሲወሰዱ ከክፍሉ እየወጣ ወደ እኔ ዞረ ''እንዳትከተለኝ Ta odas ትምህርቱን!'' አለ። የክፍለ ጊዜው መምህር ሰዓተን እያለ ጮሄበት፤ ከበር ላይ የነበሩ ፖሊስ እና የግቢው ዩኒቲ መሪህ ፍጠን እንጂ አሉ። የእሱ እጣ ፈንታ መታሰርና ከሚወደው ት/ት ገበታ መባረር፤ እኔ ባለእዳው እሱ አልማርም ያለውን የጨቋኙን ቋንቋ እተማርኩ መቀጠል😭 Woy xoosso!

አመታትን ቢፈጅ ዓላማ አይሞትምና የልጅነት ህልም ወደሆነው ት/ት ዘርፍ ተቀላቀልክ። በዚህም ጉብዝና መገለጫህ ፤ ጸጥ ብሎ መስራት የተካንክበት ነውና ጨለምተኞች ባጨለሙት ምድር ገብተ ይህን የመሰለ ለቁጫ ሕዝብ በእንስሳትና በእንስሳት ተዋጾ ዙሪያ ማነቆ በሆኑ በሽታወች ላይ ችግር ፈቺ ምርምር በማድረግ፡ ጥናታዊ ጽሁፉን በስኬት አቀረብክ። በሥራህ ት/ት ክፍሉ (department) እንደተደመመው፤ በjournal ስታሳትምና በጠቆምካቸው መፍትሔ ሀሳቦች ታግዞ የእንስሳት በሽታ እስከወዲያኛው ተወግዶ፡ ዝነኛው #የቁጫ ቅቤ ለአለም ገበያ branded ሆነው ስቀርብ ለማየት ያብቃን። ለዚህ ችግር ፈቺ ምርምር በአፋኝ ስርዓት ውስጥ ሆናችሁ በድፍረት ኃላፊነት ወስዳችሁ፡ የተደራጀ መረጃ በመስጠት የተባበራችሁ #በሲቆሌ እና #በጋሌ ቀበሌዎች ተመድባችሁ የምትሠሩ የግብርና፤የእንስሳት ጤና ባለሙያዎች፤ የሳይት ደጋፊዎች፣ እንሳሳት መድኃኒት መሽጫ መደብሮችና አርሶ አደሮች ምስጋና ይድረሳችሁ።
My everything, brother and friend❤️, congratulations on your successful defense of your thesis.
We built a bright future together, at everywhere, whatever the weather.💪
My Beki❤

ዶ/ር ፍሬው ሞገስ የዎላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ❤💛🖤💪
19/02/2025

ዶ/ር ፍሬው ሞገስ

የዎላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ
❤💛🖤💪

ጫልቱ ሳኒ በድጋሚ በዎላይታ ሶዶ Hashshu Saro Yaadasa!
19/02/2025

ጫልቱ ሳኒ በድጋሚ በዎላይታ ሶዶ
Hashshu Saro Yaadasa!

19/02/2025

አማራ አገውን ለመዋጥ ጎጃም ምድር ሲል ጋሞ ቁጫን ለመዋጥ ጋሞ ደሬ አለ። አገውና ቁጫ ግዙፍ ታሪክ ነበራቸው።

ወዲ አበባየሁ አፈወርቅ😁ሹመት ሲያገኙ ሲሰርቁ ሲዘርፉ ሀገር ሀገር ብልጽግና ብልጽግና፤ በሰሩት ጥፋት ሲባረሩ የህወሓት ደንበኛ አሸርጋጆች የአከባቢ ሰላም መንሳት........ከተሳካ ዳግም መሾ...
19/02/2025

ወዲ አበባየሁ አፈወርቅ😁

ሹመት ሲያገኙ ሲሰርቁ ሲዘርፉ ሀገር ሀገር ብልጽግና ብልጽግና፤ በሰሩት ጥፋት ሲባረሩ የህወሓት ደንበኛ አሸርጋጆች የአከባቢ ሰላም መንሳት........ከተሳካ ዳግም መሾም!?

የዎላይታ ዞን መንግሥት እንደዚህ ያሉ ስግብግቦችን ሰብስቦ ማረም አለበት!!

በዬላጋ ማሊያ አክቲቪስት ሆነህ ከእንግዲህ አትሸቅጥም። ዝህ!!

SMART CITY ውቢቷ አዳማ በአዲሱ ዲዛይን ሰው ሰራሽ ሀይቅ ይኖራታል ተብሏል። ያለ ምንም ጥርጥር ወደ 1ኛ ደረጃ አዳማ💪
18/02/2025

SMART CITY ውቢቷ አዳማ በአዲሱ ዲዛይን ሰው ሰራሽ ሀይቅ ይኖራታል ተብሏል።

ያለ ምንም ጥርጥር ወደ 1ኛ ደረጃ አዳማ💪

ሆሣዕና/ዋቸሞ ሀዲያ-ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በርቱ!!
18/02/2025

ሆሣዕና/ዋቸሞ ሀዲያ-ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
በርቱ!!

ለኮሬ ወገናችን ስንል ዘመቻውን ተቀላቅለናል!!የኮሬ ሕዝብ 50 ኪ.ሜ የማይሞላ በነጭ ፓርክ አድርጎ ከአማሮ ኬሌ_አርባምንጭ መንገድ በማጣቱ ጋርዱላ ዞን (ጊዶሌ)፣ ኮንሶ ዞን (ካራት) እና ቡ...
18/02/2025

ለኮሬ ወገናችን ስንል ዘመቻውን ተቀላቅለናል!!

የኮሬ ሕዝብ 50 ኪ.ሜ የማይሞላ በነጭ ፓርክ አድርጎ ከአማሮ ኬሌ_አርባምንጭ መንገድ በማጣቱ ጋርዱላ ዞን (ጊዶሌ)፣ ኮንሶ ዞን (ካራት) እና ቡርጂ ዞን (ሶያማ) አቆራርጦ በመከራ ወደ ኬሌ ይገባል።


#ይከፈት
#ኮሬ
#ኬሌ

18/02/2025

አቡነ ተክለሃይማኖት
አቡነ ጴጥሮስ
አባባ ዋንዳሮ

ዎላይታ ማህፀነ ለምለም❤💛🖤

ማቴዎስ ባልቻ በእውቀት የዳበረ፣ በሀሳብ የበላይነት የሚያምን፣ ጊዜውን የዋጀ የፖለቲካ አናሊስት ከምንም በላይ ለአከባቢው የሚቆረቆር ትንታግ ዎላይቶ ነው። ባያውቀኝም በደንብ አውቀዋለሁ Hag...
18/02/2025

ማቴዎስ ባልቻ በእውቀት የዳበረ፣ በሀሳብ የበላይነት የሚያምን፣ ጊዜውን የዋጀ የፖለቲካ አናሊስት ከምንም በላይ ለአከባቢው የሚቆረቆር ትንታግ ዎላይቶ ነው።

ባያውቀኝም በደንብ አውቀዋለሁ Haga mala tishsha asaa bolla suppabaa haasayoppite!!

ተኩስ አንበሳው።

18/02/2025

29 አመት ውስጥ ከመሬት አንስቶህ እስከ ሀገረስብከት ገዢነት ያደረሰህ ለኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ባለውለታ የሆነው የተክልዬ ሕዝብ ዎላይታ ነው!! የእነ እንትናን ፖለቲካ እዛው በመንደርህ ዘረኛ!!

18/02/2025

ከተማው ብዙ ወረዳዎችን ከዎላይታ፣ ኦሮሚያና ሲዳማ ስለሚያገናኝ ነው Danttuwaa ዳንቱዋ የተባለው ዲንቷ/ዲምቱ ትክክል አይደለም።

ፋንጎ ብላቴ ወረዳ-ዳንቱዋ

Italy 🇮🇹 Senait Mario Wolaita ❤💛🖤💪
18/02/2025

Italy 🇮🇹 Senait Mario Wolaita ❤💛🖤💪

Address

S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita TAANI posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category