Broad Multimedia Side - BMS

  • Home
  • Broad Multimedia Side - BMS

Broad Multimedia Side - BMS Advertisement gash*[email protected]

HEY DEAR ALL!TO CENTRAL OR WEST ADDIS DISTRICTS, ADDIS ABABA CITY BRANCHES:-ANY BUSINESS MANAGER WHO WANT TO TRANSFER FR...
22/02/2024

HEY DEAR ALL!

TO CENTRAL OR WEST ADDIS DISTRICTS, ADDIS ABABA CITY BRANCHES:-

ANY BUSINESS MANAGER WHO WANT TO TRANSFER FROM ANY BRANCH IN ADDIS ABABA CITY OF CENTRAL OR WEST DISTRICTS CAN CONTACT ME.

TO LAMBERET MENEHARIA BRANCH CAN CONTACT ME THROUGH.. +251942068420 or gash*[email protected] or [email protected]

THANK YOU!

GASHAW NARDOS

30/12/2023

This version of Facebook uses less data and works in all network conditions.

15/12/2023

Let Advertise Your Business

*ይድረስ ለንብ ባንክ HR VP፣ የሰው ሀብት አስተዳደር አካላት፣ ለባንኩ ፕሬዝደንት እና ለባንኩ የቦርድ አካላት በሙሉ:-..............................................
03/03/2023

*ይድረስ ለንብ ባንክ HR VP፣ የሰው ሀብት አስተዳደር አካላት፣ ለባንኩ ፕሬዝደንት እና ለባንኩ የቦርድ አካላት በሙሉ:-..........................................................

*ዋስትናን ከማቋረጥ(ከማስነሳት) ጉዳይ ጋር በተገናኘ ንብ ባንክ ላይ ከፍተኛ ቅሬታ እንዳለ እጅግ ተጉላላን የሚሉ ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ።
============================

*በባንኩ ለሚቀጠሩ አዲስ ሠራተኞች ዋስ ሆነው ዋስትናቸውን ለማቋረጥ ሲሉ ከ50,000ብር በላይ የሚሆን ከፍተኛ ገንዘብ እየተጠየቁ መሆናቸውንና እጅግ እየተስተጓጎሉ መሆናቸውን ለንብ ባንክ ሠራተኞች ዋስ የሆኑ ቅሬታ አቅራቢዎች ገልፃዋል።

*አንድ የንብ ባንክ ሠራተኛ የነበር ሰው በጦርነቱ ወቅት ቤተሰቦቹ ችግር ላይ በመሆናቸው በድንገት ስራውን አቋርጦ ወደ ቤተሰቦቹ ሄዶ፣ የቤተሰቦቹ ችግር ትንሽ ፋታ ሲያገኝ፣ ከአካባቢው የማስረጃ ደብዳቤ ይዞ ሲሄድ፣ ዋስ የሆነው ሰውም ዋስትናውን ለማንሳት 50,000ብር መክፈል እንዳለበት፣ እንዲሁም፣ ሠራተኛው ተመልሶ ለመቀጠር ማመልከቻውን ሲያስገባ ይህን ሀገራዊ ጉዳይ አያገባንም እንደ ማለት ይመስል፣ እያስተባበሉ ሠራተኛውንም፣ በኢትዮጵያዊነት የመረዳዳት መንፈስ ዋስ የሆነውንም ግለሰብ "ዋስ እንኳን ለማቋረጥ 50,000ብር ክፈል" በማለት ከፍተኛ ማጉላላት እያደረሱባቸው እንደሆነ ዋስ የሆነውና የንብ ባንክ ሠራተኛ የነበረው በጦርነት ምክኒያት ቤተሰቦቹ ጋር ሄዶ የነበረው ሠራተኛ ቅሬታቸውን አቅርበዋል።

*እንደዚህ ከሆነ ሰው በቅንነት ንብ ባንክ ለሚቀጠሩ ሠራተኞች በኢትዮጵያዊነት የመረዳዳት መንፈስ ዋስ እንዳይሆኗቸው እየተደረገ መሆኑን እየጠቆምን፣ ማኔጅመንቱ(የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍሉ) ይህን የበሰበሰና የበከተ የሚያጉላላ አሰራር እንዲፈትሽ ለመጠቆም እንወዳለን።

07/07/2022

የተከበሩ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፣ ሰፊው የአማራ ህዝብ እና የአማራን ጥላቻ ተሰብኮ ያልተዋጠለት መላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይወድዎታል!!

ግርማዊነትዎ ዳግማዊ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ!! የተከበሩ ዶ/ር ደሳለኝ ተጫኔ!!

ክቡር ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አልሞቱም!!

ዶክተር ደሳለኝ ዳግማዊ አስራት! ዳግማዊ አሳምነው!እውነት ለመናገር በአማራ ትግል ተስፉ እንዳልቆርጥ ከሚያደርጉኝ ጥቂት ለህሌናቸው እና ለህዝባቸው ከሚኖሩ ሰዎች መካከል ወንድሜ ዶክተር ደሳለ...
07/07/2022

ዶክተር ደሳለኝ ዳግማዊ አስራት!
ዳግማዊ አሳምነው!

እውነት ለመናገር በአማራ ትግል ተስፉ እንዳልቆርጥ ከሚያደርጉኝ ጥቂት ለህሌናቸው እና ለህዝባቸው ከሚኖሩ ሰዎች መካከል ወንድሜ ዶክተር ደሳለኝ የመጀመሪያው ነው !

ዛሬም በታሪክ ማህደር ተከትቦ ለትውልድ የሚዘከር ተግባር በተወካዮች ም/ቤት አማራ Genocide ብሎ ላለመጥራት ዜጎች በማለት የቀረበውን የዳቦ ስም በብቸኝነት ተቃውሟል ።

ዳግማዊ አስራት! ዳግማዊ አሳምነው! ክበርልን !

22/06/2022
Nuwer language song "Eji Lueka" is finally out!!""""""""""""""""""''''''''''''""""""""""""""""Mŷ great Class mate from G...
30/05/2022

Nuwer language song
"Eji Lueka" is finally out!!
""""""""""""""""""''''''''''''""""""""""""""""
Mŷ great Class mate from Gambella Artist and MBA holder Management professional,
"Musicians Gach Beal" released his new excellent music!!

Download and enjoy it...?
"Eji Lueka" is finally out. Click on the link below and subscribe to my youtube channel.https://youtu.be/aeVg5LRz9QQ

ሰበር ዜና!በደቡብ ወሎ ዞን ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲያቀኑ የነበሩ የሀርቡ ፋኖዎች የአፈና እስር ተፈጸመባቸው፤ በሁለት ቀን ብቻ 5 አባላቱ ታፍነዋል፤ ምን አደረጉ ይለቀቁልን ብለው በጠየቁ አባ...
29/05/2022

ሰበር ዜና!

በደቡብ ወሎ ዞን ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲያቀኑ የነበሩ የሀርቡ ፋኖዎች የአፈና እስር ተፈጸመባቸው፤ በሁለት ቀን ብቻ 5 አባላቱ ታፍነዋል፤ ምን አደረጉ ይለቀቁልን ብለው በጠየቁ አባላትና አመራሮች ላይ ተኩስ መከፈቱን ተከትሎ ወደ ጫካ ለመሸሽ ተገደዋል።

የደቡብ ወሎ ፋኖ በአማራ የተለያዩ አካባቢዎች በህግ ማስከበር ስም ካለፉት ሶስት ሳምንታት ጀምሮ በቀጠለው አፈና፣እስር እና ወከባ በርካታ አመራሮችና አባላቱ እየታሰሩና እየተሳደዱበት እንደሚገኝ ይታወቃል።

አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ለማጣራት እንደሞከረውም ግንቦት 20/2014 ዓ/ም 3 የሀርቡ ፋኖ አባላት መንግስት ባሰማራው ግብረ ኃይል ታፍነው ተወስደዋል።

ግጠሙ እና ፋኖን በትኑ የተባሉት የአካባቢው ሚሊሾች ለዚህ ግዳጅ በሚልም ለማበረታቻ በሚል ለእያንዳንዱ የሚሊሻ አባል
ግንቦት 21 ከረፋዱ ላይ በሀርቡ

እነ አስር አለቃ ስንታየሁ ጌታቸው በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ፋኖ ዘመቻ መምሪያ የሚመሩት፣ እነ ኤርሚያስ አያሌው በሚመሩት በደቡብ ወሎ ፋኖ ስር ያለውን ይህን የፋኖ አደረጃጀት ትጥቅ በማስፈታት ለመበተን በሚል ታቅዶ እየተሰራ ነው ተብሏል።

ለፋኖ ድጋፍ ታደርጋለህ በሚል አቶ አህመድ የሱፍ የተባለ የሀርቡ ነዋሪ ግንቦት 20/2014 ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ ታፍኖ ተወስዷል፤ በሀርቡ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ ይገኛሉ።

1) ፋኖ መሀመድ የሱፍ፣
2) ፋኖ ይብሬ ካሱ እና ሌላ አንድ ለጊዜው ስሙ ያልታወቀ የሀርቡ ፋኖ አባል ግንቦት 20/2014 ታፍነው ተወስደዋል።

3) ፋኖ አወቀ ጤናው እና
4) ፋኖ አብርሃም አብነው የተባሉ የሀርቡ ፋኖ አባላትም በተመሳሳይ ግንቦት 21/2014 ከንጋቱ 12/2014 ወደ ቤተ ክርስቲያን እየሄዱ ባሉበት ድንገት ከበባ ተደርጎ ታፍነዋል።

የሀርቡ ፋኖዎችም ንጹሃን አመራሮችና አባላቶቻችን "ስለምን ይታፈናሉ? ይፈቱልን?" ብለው ሽማግሌ ከመላክ አልፈው በአካል ሄደው ለማነጋገር ሲሞክሩ "ምን አገባችሁ?" በሚል ግንቦት 21/2014 ከረፋዱ 4:30 ላይ ለአጭር ጊዜ ተኩስ እንደተከፈተባቸው አስታውቀዋል።

ከጥቃት ራሳችን ለመከላከል ስንልም የአጸፋ ምላሽ በመስጠት አሁን ላይ በርካቶች ወደ ጫካ ለመግባት ተገደናል ብለዋል።

የሀርቡ ወረዳ ፖሊስ እና አድማ በታኞች ይህን የአፋና ተግባር እንዲፈጽሙ ትዕዛዝ የተሰጣቸው መሆኑ ተገልጧል።

የአካባቢው ሚሊሾች በትግሉ አብረውን ከተሰው፣ከደሙና ከቆሰሉ ፋኖ ወንድም እና እህቶቻችን ጋር አንገዳደልም በመሆኑም ለዚህ ተግባር አንተባበርም በማለት ከስምሪቱ ስለመበተናቸው ተገልጧል።

የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ የደረሳቸው መረጃ አለመኖሩን የተናገሩት የአሚማ ምንጮች ከኮምቦልቻ ተጨማሪ አፋኝ ኃይል እየተላከ መሆኑን ሰምተናል ብለዋል።

በዋናነት ለፋኖ ካላቸው ጥላቻ፣ ካደገባቸው የመላላክ ባህርይና ብልሹ ስራ አኳያ ሲሉ የገለጿቸው የሚከተሉት የወረዳ እና የቀበሌ አመራሮች ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታትና ለማሰር እየተንቀሳቀሱ ነው:_

1) ኮማንደር ይመር_የሀርቡ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ_በዋናነት ኃይል እየላከ ፋኖን የሚያሳፍን ነው ተብሏል።

2) ኮማንደር ጀማል_የወረዳው የፖሊስ አዛዥ፣

3) አቶ ያሲን አህመድ_የተባሉ የከተማ ከንቲባ ስለመሆናቸው ተገልጧል።

ከደቡብ ወሎ ፋኖ ከሰሞኑ ብቻ በዘመቻው ከታፈኑት መካከል:_

1.ፋኖ ሙሉጌታ የሺጥላ የደቡብ ወሎ ፋኖ ሰብሳቢ፣
2.ፋኖ ዘላለም ጫኔ የደቡብ ወሎ ፋኖ ም/ሰብሳቢ፣
3.ፋኖ አማረ ወርቄ የደቡብ ወሎ ፋኖ ፋይናንስ ሀላፊ፣
4.ፋኖ አረጋ ታደሰ አባል፣
5.ፋኖ ይመር ሰይድ፣
6.ፋኖ ሰይድ መሀመድና ሌሎችም ይገኙበታል።

ስለጉዳዩ የተጠየቁት የሀርቡ ከተማ ከንቲባ አቶ ያሲን አህመድ በበኩላቸው "ውሸት ነው" ብለው ካስተባበሉ በኋላ በፋኖነታቸው እና በደጋፊነታቸው የታሰሩ ከተባሉት መካከል የተወሰኑ አባላትን በስም ከተጠቀሱላቸው ውጭ 35 የአካባቢው ነዋሪዎች ተጠርጥረው ስለመታሰራቸውም ገልጸዋል።

በደቡብ ወሎ ደሴ በአማራ ፋኖዎች ላይ ትጥቅ የማስፈታት እና ለማስፈታት የተጀመረው አፈና ለጊዜው በገራዶ እና ጢጣ (ኬላ) ቢከሽፍም ከበባው ግንቦት 21/2014 ቀጥሎ ስለመዋሉ ታውቋል።
Via:-AMC

ለበለጠ ትኩስ መረጃዎች:-
https://www.facebook.com/gashujohn123/

https://www.facebook.com/Best-Majority-Sense-BMS-679570139171102/

https://www.facebook.com/Biggest-Movement-Sources-BMS-106361628048294/

https://www.facebook.com/Broad-Multimedia-Side-BMS-100201222023587/

https://www.facebook.com/Brand-Mainstream-Site-BMS-101121485210080/

https://www.facebook.com/Brave-Mind-Seeing-BMS-102857218379865/

https://www.facebook.com/Bought-Means-Sited-BMS-102877825231105/

https://www.facebook.com/Breaking-Mass-Sound-BMS-263949847784423/

https://www.facebook.com/Brain-Manipulation-Scenarios-BMS-319295498884838/

https://www.facebook.com/Broadcasting-Miracle-Sources-BMS-617674228650556/

https://www.facebook.com/Bravo-Mentioned-Situation-BMS-852942681472600/

https://www.facebook.com/Bright-Meaning-Sensors-BMS-102709835214031/

29/05/2022
እናታለም ጎንደር ሁሌም ሠላምሽ ይብዛ!!እኛ ባለንበት እዚህ ጎንደር ሠላም ነው። ......ጎንደር የህዝባችንና የሀገራችን የጀርባ አጥንት የጀግኖች መፍለቂያ መሆኗን የሚያውቁ ፀረ-አንድነት ሀ...
26/04/2022

እናታለም ጎንደር ሁሌም ሠላምሽ ይብዛ!!
እኛ ባለንበት እዚህ ጎንደር ሠላም ነው። ......

ጎንደር የህዝባችንና የሀገራችን የጀርባ አጥንት የጀግኖች መፍለቂያ መሆኗን የሚያውቁ ፀረ-አንድነት ሀይሎች ሁሉ ተናበው በቅንጅት እየሰሩ መሆኑ በአንክሮ ይታወቃል።

አንዳንድ ከተሞች ውስጥ የእምነት ተቋማት ሚናራ ላይ ጭምር፣ የኢትዮጵያ ምድር ላይ የሳውዲን ባንዲራ በጉልህ መስቀልና መሳል የጀመሩም መርህ አልባ አክራሪዎች እንዳሉ ይታወቃል። ይህን የፀጥታ አካላት ፍተሻና ክትትል አድርጋችው እርምት እንዲሰጥበት ታደርጉ ዘንድ በኢትዮጵያ አምላክ እንለምናችኃለን???

ኢትዮጵያ አረብ ሀገር ትሁን የምትሉ ሽብርተኞችና የአረብ ሀገራት ቅጥረኛ(ጥቅመኛ ባሪያዎች) ወደ ኢትዮጵያዊነታችሁ ተመለሱ??

በኢትዮጵያ፣ የኦነግ የአክራሪ ጅሐዲዝም ክንፍ የኦሮምኛ ቋንቋ ፕሮፖጋንዲስትና ጽንፈኛ የኦሮሞ እስላማዊ ሪዮተ-ዓለም ፖለቲከኛ የሆነው ሀቢቢ:-ጀዋር መሐመድ በኦሮምኛ ቋንቋ አፉን የፈታ የመናዊ አረብ መሆኑን እንኳን ሌሎች የሀገራችን ነገዶች አንዳንድ ቅን የኦሮሞ ተወላጆችም ነቅተዋል። ሁላችውም የሀገራችን ነገዶች፣ እኛ ግን ከኢትዮጵያዊነታችን ዝንፍ አንልም ብላችው ጽኑና ሴራቸውን አክሽፉት??

አሁን ደሞ ጎንደርን/አማራን(ኢትዮጵያን) በምን አመሐኝተን ምስቅልቅል ነገር እንዝራባቸው ካልሆነ በቀር!

የሴራ ካርድ አሳሳቧን እማ በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች ያሉ ፀረ-አማራ(ፀረ-ኢትዮጵያ) ሀይሎች ይችሉበታል።

🌟በ አንድ ስራ እስከ  #25000 ብር ያግኙ🌟            "አብረን ስርተን በጋራ እንደግ"               &  https://t.me/KTpizza1📲0927171767    📲0988...
30/03/2022

🌟በ አንድ ስራ እስከ #25000 ብር ያግኙ🌟
"አብረን ስርተን በጋራ እንደግ"
&
https://t.me/KTpizza1
📲0927171767 📲0988193386

✍ድርጅታችን ኬቲ ኬተሪንግ (ድግስ) አገልግል የተለያዩ ትላልቅ ፕሮግራሞችን በጥራት በመስራት ከፍተኛ ልምድንና ተቀባይነት በከተማችን ማግኘቱንና 4 ጥሩ ቦታዎች ላይ ቅርንጫፍ ያለው አንጋፋ #የተዘጋጁ #ምግቦች አቅርቢ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል!!!

✍አሁን ደግሞ " " በሚል መርህ የተለያዩ ስራዎችን ለሚያመጡልን ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከ 5% እስከ 10% ኮሚሽን መክፈል መጀሚራችንን በደስታ እንገልፃለን!!!

✅ሰርግ. ✅መልስ. ✅ቅልቅ
✅አገልግል. . ✅ክርስትና ✅ተስካር
✅ምርቃር. ✅ልደት. ✅ለቅሶ
✅ጉዞ. ✅እርዳታ. ✅ስብስባ
#ማንኛውንም ፕሮግራም ከሙሉ እቃ አቅርቦት እና ልዩ መስተንግዶ ጋር እንስራለ!!!

👉ማንኛውም ድግስ ፣ ፕሮግራም ፣ ኮክቴል ፣ አገልግል የተለያዩ ምግቦችን ለሚፈልጉ ፕሮግራሞች ይደውሉልን እናኮራዎታለን!!!

ℹ️ለበለጠ መረጃ Teddy
📲0927171767 📲0940428246
👈በቴሌግራም ያናግሩኝ

!!??
👉የበለጠ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችን ውስጥ ይግቡና የምንስራቸውን ስራዎች በደንብ ይመልከቱ ደንበኛ ለማሳመን እና በራስዎ መንገድ ማስታወቅያ ለመስራት ይረዳዎታል


1. #አገልግል መሽጥ ለማንኛውም ፕሮግራም
👉አንድ አገልግል ከታዘዝክ ዝቅተኛ ከ 200 - 300 ብር እንከፍሎታለን. አንድ ሰው ከ 1 እስከ 10 አገልግል ሊያዝህ ይችላል. ይህ ማለት. 10*200. ከአንድ ስራ ሊያገኙ ይችላሉ ማለት ነው

2. #ኬተሪንክ ኮክቴል ትናንሽ ድግሶች
👉ሰብስባ ፣ ልደት ፣ ፓርቲ ምናምን ሲኖር የሚስራ ነው ዝቅተኛው በሰው 150 ብር ሲሆን ከ 30 ሰው በላይ ነው የሚስራው. እዚህ ላይ ከፈለጉ እርስዎ ዋጋ መጨመር ይችላሉ ለምሳሌ 160 ፣ 180 ወይም 200 ብር ሊስማሙ ይችላላሉ. 50 ብር ቢይዙ 50*30. እና እኛ ምንከፍሎትን ኮምሺን ያገኛሉ የስዉ ቁጥር ሲጨምር ብሩም ይጨምራል!!!

3.
👉ሰርግ ፣ ለቅሶ ፣ ትላልቅ ስብስባዎች. ከ 150 ሰው በላይ. እስከ 1000 ሰው ከዛ በላይም ሊሆን ይችላል. በስው ከ 150 እስከ 500 ብር ድረስ እናስከፍላለን.
ለምሳሌ 500 ሰው ሰርግ ስራ ቢያመጡ አንደኛ ደረጃ ቢያዙ 10% ለርሶ ይከፈሎታል ይህም ደግሞ ማለት ነው

#ክፍት የስራ ቦታ አሁኑኑ 10% ያግኙ ከ 200 - 25,000 ብር አሁኑኑ ይውስዱ...
"አብረን ሰርተን በጋራ እንደግ"
📲0927171767 📲0988193386


1. አገልግል ሲታዘዝ ከ 1 አገልግል ብቻ 200
ወይም 300 ብር ያገኛሉ እንከፍላለን!!

2. ኮክቴል Snack ለልደት ፣ ምርቃት ሲታዘዝ ዝቅተኛ ለ 30 ሰው. ከ 600 - 2000 ብር ያገኛሉ እንከፍላለን!!

3. ለሀዘን ፣ ማህበር ወይም መለስተኛ ድግስ ሲታዘዝ ከ 1000 - 3000 ብር ያገኛሉ እንከፍላለን!!

4. Hiking የማህበር ጉዞ ፣ ፌስቲቫል ፣ ኤቨንቶች ሲኖር እንደ ስዉ ብዛት ከ 1500 - 4000 ብር ያገኛሉ እንከፍላለን

5. ትላልቅ ድህሶች ሰርግ ፣ ስብስባ የመሳሰሉትን ሲታዘዙ ከ 10,000 - 25,000 ብር ከዚህም በላይ እንከፍላለን

6. ቅድምያ ተመዝግባችሁ የተለያዩ የድግስ ፕሮግራሞች ሲኖሩን በመስተንግዶ አብሮ መስራትም ይቻላል በቀን 200 ብር እንከፍላለን

🔱 🔱


👉Group's👇.

KT Catering and Agelgel would love your feedback. Post a review to our profile.

https://g.page/r/CZEz2g6DLef9EAE/review

👆 👆 👆
ውድ ደንበኞቻችን ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን እባኮት አስተያየቶን ይስጡን. 🙏

29/11/2021

Terrorist leader Getachew Reda should be told that this Axumite obelisk belongs to Ethiopia and Ethiopians and not to TPLF, and that he, his views, and his army of ethnic fascist terrorists along with their anti-Ethiopian worldview neither represent nor belong with these Ethiopian Axumite stelae.

ነፍሰ ገዳይ ጌታቸው ረዳ እና ጭፍሮቹ ይኽ የኢትዮጵያ የአክሱም ሐውልት እነርሱን እንደማያውቃቸው፣ እነርሱ ከነ ፀረ-ታሪክ አተላነታቸው ይኽን የኢትዮጵያን ጥንተ ማንነት እንደማይወክሉ በግልጽ ሊነገራቸው ይገባል።

11/10/2021

✡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ጅማ ዲስትሪክት ዳይሬክተር ተደረጎ በኦቦ ባጫ ጊና በቅርቡ የተሾመው የወለጋ ዘረኛ፡ ኦቦ መልካሙ ዴሲሳ ይህ ከታች የምትመለከቱት ነው፡፡
________________________________

✡ይህ ከታች በልጥፉ የምትመለከቱት ግለሰብ በጅማ ዲስትሪክት: የጅማ አብይ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ የነበረና ሠራተኛውን በዘር እየለየ ቁም ስቅላቸውን ሲያሳይ የኖረ: ፍጹም ዘረኛ ግለሰብ ሲሆን ስሙም ኦቦ መልካሙ ዴሲሳ ይባላል፡፡

✡"ከላይ የተጠቀሰውን የጅማ አብይ ቅርንጫፍ በእኩልነትና በቅጡ አልመራም" እየተባለ፡ ጭራሽ የዲስትሪክቱ ዳይሬክተር ተደርጎ በቅርቡ ባጫ ጊና የባንኩ ፕሬዝደንት ሆኖ ከመጣ ወዲህ ተሹሟል፡፡

✡ውስጥ አዋቂዎች እንደነገሩን፡ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለስልጣናት የነበሩ የወያኔ ሰዎችንና አድር ባዮቻቸውን ተሹመው ከየነበሩበት በማንሳት፡ በርካታ ሸለምጥማጥ የሆኑ ሌሎች ክፉ ሰዎች በየዲስትሪክቱ ተሹመዋል ብለዋል፡፡

✡የእነዚህ በዲስትሪክት ተሿሚ ግለሰቦችም: ከራሳቸው ብሔር ውጪ የሌላ ብሔር ተወላጆችን(አብሶ የአማራ ተወላጆችን) ምሁር ወጣቶችን አምርረው የሚጠሉ ናቸው ተብሏል፡፡

✡ታዲያ ከጭፍን ጥላቻቸው የተነሳ አስተዳደራዊ በደልና አድሎ ሲፈጽሙ የከረሙ፡ አሁንም ሹመት እየተጨመረላቸው ነው ተብሏል፡፡

✡ይህን አሻጥረኛ አሿሿም በተመለከተም፡ ሁሉም ሠራተኞች በሚባል ደረጃ ቅሬታችን ተቀልብሶ የባሰ ሆኗል ባይ ናቸው፡፡

✡እንዲያውም አንዳንዶቹ ተሿሚዎች፡ ከቀድሞው የባሱ ስብዕና የጎደላቸው፡ በብዙሃኑ ሠራተኞች ዘንድ የሚወገዙ፡ ቅንነት የጎደላቸው ሀላፊዎች በመሆናቸው የሚታወቁ እንደሆኑም እየተገለጸ ነው፡፡

✡በማጋራት ለእውነት እንታገል......?
------------------------------

Livsite.com is a world's number 1 Website ,Apps and Cloud Contact Centre Development Company
15/07/2021

Livsite.com is a world's number 1 Website ,Apps and Cloud Contact Centre Development Company

Power your business with livsite.com `s hosting services , app development , seo , digital experience etc and meet your online success!

15/07/2021

Power your business with livsite.com `s hosting services , app development , seo , digital experience etc and meet your online success!

Address

Gambia Street

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Broad Multimedia Side - BMS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Broad Multimedia Side - BMS:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Travel Agency?

Share