![የክረምት ጊዜዎን እንዴት ሊያሳልፉ አስበዋል???...እያሰቡስ ውሳኔ ላይ አልደረሱም???....ሀሳባችሁ ያሳስበናልና እንዲህ መፍትሔ አስቀመጥን👇👇👇ከእኛ ጋር እንደቀደመው ሁሉ በአቅራቢያችን በ...](https://img4.travelagents10.com/340/574/126921983405745.jpg)
03/08/2022
የክረምት ጊዜዎን እንዴት ሊያሳልፉ አስበዋል???...እያሰቡስ ውሳኔ ላይ አልደረሱም???....ሀሳባችሁ ያሳስበናልና እንዲህ መፍትሔ አስቀመጥን👇👇👇
ከእኛ ጋር እንደቀደመው ሁሉ በአቅራቢያችን በሚገኘው በተፈጥሮ መስብ በታደለችው እና በተከበበችው በሲዳማ ክልል በሎጊታ ፏፏቴ ነሀሴ 1 ዕለተ እሁድ ተገኝተን ተፈጥሮ በለገሰችን ፀጋ እራሳችንን እያደስን ከምንወዳቸው ጋር ምርጡን ጊዜ እያሳለፍን በፍቅር፣ በመተሳሰብ ፣ በአብሮነት እና በኢትዮጵያዊ ወግ እና ባህላችን በሞቴ በሳንቃው ደረቴ ከቡናውም ከምግቡም አንድ ያጣላል እየተባባልን አሪፍ ጊዜ እናሳልፍ👌👌🙏🙏
ታድያ ይህንን ተፈጥሮአዊ እና የፍቅር ጉዞአችንን በ600 ብር ብቻ የራስዎ ያድርጉ
የጥቅሉ አገልግሎቶች :-
👉ትራንስፖርት
👉 የመግቢያ ክፍያ
👉 የጉብኝት ክፍያ
👉 ምግብ
👉 ውሃ
👉ንጉስ ማልት
👉 ፎቶ
ያሉን ቦታዎች የተወሰኑ ስለሆነ ከወዲሁ ቦታ ይያዙ
ኑ እና ከሮሐ ጋር ኢትዮጵያን በራሶ ቀለም ይመልከቷት
ለበለጠ መረጃ አልያም ቦታ ለማስያዝ ይደውሉ👇👇
📱0915678237
📱0942470816
📱0923438775
📱0925147722