31/07/2022
🚶♀️🚶♀️🚶♀️🚶♀️ጉዞ ወደ ወንጪ ሀይቅ🚶♀️🚶♀️🚶♀️🚶♀️
የጉዞው ዋጋ ቀድመው ለሚመዘገቡ 10 ሰዎች 2500
መደበኛ 2600
በጉዞ የሚጠቃለሉ አገልግሎቶች
🚐ትራንስፖርት
🥪ምግብ /ምሳ፣እራት፣ቁርስ/
⛺ማደሪያ ድንኳን
🎫መግቢያ
👬አስጎብኚ
☕ሻይ/ቡና
ቦታው ላይ ማግኘት የሚቻሉ አገልግሎቶቾ
🐎ፈረስ መጋለብ
🚣♂️የጀልባ ሽርሽር
🏊♂️ዎና
🏀የተለያዩ ጨዎታዎች
የጉዞ ቀን ነሀሴ 21 መነሻ 22 መመለሺያ
ድንቅ በሆነው ተፈጥሮ መንፈስዎን አድሰው የማይረሳ ግዜ ማሳለፍ ከፈለጉ ነሀሴ 21 ከኛ ጋር ኖት
ለመመዝገብ በ1000220445082 የንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር ክፍያውን አስገብተው ደረሰኙን ይላኩልን።