Devine Ethiopia Tour and Travel Company

  • Home
  • Devine Ethiopia Tour and Travel Company

Devine Ethiopia Tour and Travel Company Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Devine Ethiopia Tour and Travel Company, Tour Agency, .

15/12/2023

ስሙ በደማቁ ቢጻፍ የሚገባው፣
ከሁሉ ከፍ ብሎ ቢታይ የሚገባው፤
ማንም ያልቻለውን የተገኘው ችሎ፣
ፍፁሙ ምርጥ አንዱ የሌለው ጎዶሎ።
ኮከቡ ኢየሱስ ነው🎵

15/12/2023

ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ሲኖሩ፣ እንዴት መልካም ነው! ምንኛስ ደስ ያሰኛል!
‭‭መዝ‬ ‭133‬:‭1‬ ‭

15/12/2023

አዋጅ አለኝ አዋጅ መለከቱ ተነፍ #እየሱስ ይመጣል
ቅዱሳን በፍጥነት ሼር

15/12/2023
06/12/2023
06/12/2023

ለ Hiwot Mesfin Solomon መታከሚያ ፡ ይሆን ፡ ዘንድ ፡ እንዲጫረት ፡ ከወንድማችን ፡ ሰአሊ ፡ ብሩክ ፡ የሺጥላ ፡ የተበረከተልንን ፡ ዋጋው 50,000 የሆነ ፡ ስእል ፡ ምሽት 1:00 ወደ ፡ እናንተ ፡ በክፍት ፡ ጨረታ ፡ ለእናንተ ፡ እናቀርባለን።

ጨረታውን ፡ የምናደርገው ፡ በኮመንት ፡ ሴክሽን ፡ ላይ ፡ ለእናንተም ፡ ግልፅ ፡ በሆነ ፡ መልኩ ፡ ይሆናል።

ጨረታው ፡ ክፍት ፡ እንደመሆኑ ፡ ከመነሻው ፡ ለማሸነፍ ፡ የምትጨምሩት ፡ የምትከፍሉት ፡ ሆኖ ፡ ይመዘገባል። ይሄ ፡ ማለት
ለምሳሌ፦ መነሻችን 10,000 ቢሆን ፡ እና ፡ አንድ ፡ ተጫራች 10,500 ብሎ ፡ ቢጀምር 500 ብር ፡ ይኖርበታል ፡ ማለት ፡ ነው።

ምሽት 1:00 እንገናኝ ፡ እስከዛ ፡ ይሄንን ፡ መልእክት ፡ ሼር ፡ እያደረጋችሁ ፡ ለሌሎች ፡ እንዲደርስ ፡ አድርጉ::
በፌስ ፡ ቡክ በ Teddy Getnet ገጽ ፡ ላይ ፡ ጨረታው ፡ ይደረጋል።

ለህይወት ፡ መስፍን ፡ መልካሙን ፡ ሁሉ ፡ እመኝላታለሁ!

23/06/2023

በሕብረት ፡ ከፍንደቃ ፡ ጎን ፡ እንቁም!

21/06/2023

Antalya, Turkey 💚💙
Royal wings hotel Lara
Visit Turkey 🇹🇷 Tour Group

26/03/2023
01/03/2023
04/11/2022
03/11/2022

ሕይወት እንደ ነጭ ወረቀት!

ዛሬ የማጋራችሁን ሃሳብና የማቀርብላችሁን Challenge በቁም ነገር በመውሰድ ወረቀትና እስኪሪፕቶ በመያዝና በመጻፍ (ወይም በስልካችሁ ላይ Note በመያዝ) ራሳችሁን ለለውጥ እንድታቀርቡ ላነሳሳችሁ፡፡

Challenge #1

እስከዛሬ የኖራችሁትን የሕይወት ልምምድ፣ እውቀት፣ ጥበብ፣ ከስህተታችሁ የመማር ሁኔታና የመሳሰሉትን ነገሮች እንደያዛችሁና ሳይወሰዱባችሁ ዛሬ የሕይወታችሁ የመጀመሪያ ቀን ቢሆን ምን አይነት የወደፊታችሁን በምን መልኩ ታዩት ነበር? ምን አይነት የሕይወት እቅድ ታወጡ ነበር? ምንስ አዲስ ነገር ትጀምሩ ነበር?

ከላይ ለጠየኳችሁ ጥያቄ መልስ ካሰባችሁና መልስን ከሰጣች በኋላ የሚቀጥለውን ጥያቄዬን አንብቡና ለራሳችሁ መልስ ስጡ፡፡

Challenge #2

እስከዛሬ የነበራችሁን ስኬትም ሆነ ስህተት የማሰብና ግምገማ የማድረግ ጊዜ ቢሰጣችሁና ዛሬ የሕይወታችሁ የመጨረሻ ቀን ነች ብትባሉ “ምነው አቁሜው በነበረ የምትሉት አጉል ተግባርና ልማድ … ምነው ተለይቼው በነበረ የምትሉት አስቸጋሪ ሰው …” እና የመሳሰሉት ሁኔታዎች ምን ምን ናቸው?

አሁን ለመጀመሪያው ጥያቄ (Challenge #1) የሰጣችሁትን መልስ ተመልከቱት፡፡ በሉ ዛሬውኑ እቅዱን አውጡት፣ በትንሹም ቢሆን ውጡና ጀምሩት፡፡ ሕይወታቸውን ለተሸለ ነገር የለወጡ ሰዎች ያንን ያደረጉት በዚህ መልኩ ነው፡፡

በመቀጠል ለሁለተኛው ጥያቄ (Challenge #2) የሰጣችሁትን መልስ ተመልከቱት፡፡ በሉ ዛሬውኑ ማቆም የሚገባችሁን አጉል ልምምድ አቁም፣ መለየት የሚገባችሁን አደገኛ የሰው-ለሰው ግንኙነት አቁሙ፡፡ ሕይወታቸውን ከጤና ቢስ ልምምድና ግንኙነት ያዳኑ ሰዎች ያንን ያደረጉት በዚህ መልኩ ነው፡፡

ሕይወት ማለት እንደ ነጭ ወረቀት ንጹህ ሆና የተጀመረችና በጉዞው ሂደት ግን በብዙ ልምምዶች የቆሸሸች የፈጣሪ ስጦታችን ነች፡፡ እንደ አዲስ መጀመር የማይቻል ነገር የለም፡፡ የማይታረም ነገር ግን የለም፡፡ የማይለወጥም ነገር የለም፡፡ የለውጡ ቀን ግን ዛሬ ነው፡፡ ይህ የለውጥ እድል ነገ የመኖሩን ጉዳይ ማንም ቃል አልገባለንም፡፡

መጀመር ያለበት ዛሬ ይጀመር!!! መቆም ያለበት ዛሬ ይቁም!!!

https://t.me/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

03/11/2022
02/11/2022
Dorze Village
09/01/2022

Dorze Village

Hayzo Dorze Village
07/06/2021

Hayzo Dorze Village

Address


Telephone

+251912380561

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Devine Ethiopia Tour and Travel Company posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Devine Ethiopia Tour and Travel Company:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Travel Agency?

Share