Big mountain

Big mountain see good think good live good

22/10/2024

147 likes, 4 comments. “ #⛪️✝️🙏⛪️🤲✝️🙏 #ቅንልቦች #ቅንልቦች #999 #999 #12 12”

21/10/2024

1400 likes, 98 comments. “የብልፅግና የ12 ቀን ስብሰባ በእንቅል ተጠናቋል”

21/10/2024

193.8K likes, 9673 comments. “Share & repost”

21/10/2024
10/06/2023

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
======================

አጭበርባሪዎች ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ስርቆት ለመፈፀም የተለያዩ ስልቶችን ይጠቀማሉ፡፡

ከታች በምስሉ ላይ የሚታየው ፅሁፍ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት አማካኝነት የብድር አገልግሎት እየሰጠ ነው በሚል የሀሰት መረጃ ስርቆት ለመፈፀም የሚሞክር የአንድ አጭበርባሪ መልእክት ነው፡፡ ይህ አጭበርባሪ ደንበኞች ብድር ለማግኘት እንዲጠቀሙበት ባስቀመጠው ሀሰተኛ ኮድ አማካኝነት ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ገንዘብ ለመስረቅ እየሞከረ ነው፡፡

ነገር ግን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሁኑ ወቅት በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የብድር አገልግሎት በመስጠት ላይ አይደለም።

በመሆኑም ደንበኞች ከንደዚህ ዓይነት አጭበርባሪዎች እራሳችሁን እየጠበቃችሁ፣ ባንኩ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች መረጃ ማግኘት ያለባችሁም ከግለሰቦች ሳይሆን ከባንኩ ቅርንጫፎች፣ ወደ 951 በመደወል እና ከባንኩ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ብቻ መሆን እንዳለበት እንገልጻለን፡፡

የባንኩን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች፡

• Website ፡- https://combanketh.et
• Facebook፡- https://www.facebook.com/combanketh
• Facebook Afan Oromo፡- https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa
• Facebook CBE NOOR፡- https://www.facebook.com/cbenoor
• YouTube፡- https://www.youtube.com/commercialbankofethiopia
• LinkedIn፡- https://www.linkedin.com/company/commercialbankofethiopia
• Twitter፡- https://twitter.com/combankethiopia
• Telegram፡- https://t.me/combankethofficial
• Telegram CBE NOOR፡- https://t.me/combankcbenoorofficial
• Instagram፡- https://www.instagram.com/commercialbankofethiopia/
• tiktok:- https://www.tiktok.com/

15/05/2023
12/03/2023

We have to work on to eradicate

07/06/2021

ከዚህ ቀን ጀምሮ በዚህ ገፅ በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ የበቁ በበረሃ በገዳም ዉስጥ የሚኖሩ ቅዱሳን አባቶቻችን እስከነ ፀበላቸዉ አድራሻቸዉ ይቀርባል

Address


Telephone

+251920565902

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Big mountain posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Big mountain:

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Travel Agency?

Share