Az AtoZ

Az AtoZ never forget your life... also i'm remind in my life

Where is it beautiful land?
16/05/2020

Where is it beautiful land?

09/06/2019
07/06/2019

+++ #5ቱ +++


በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መሠረት 5ቱ ሀብታት፣ 5ቱ ፍኖተ ጽድቅ፣ 5ቱ አቀብተ ሲኦል፣ 5ቱ ፍኖተ ኃጢአት፣ 5ቱ ሐራ ሲኦል ነገስታት፣ 5ቱ ህሩያነ ነገስታት፣ 5ቱ አርዕስተ አበው ሲባሉ እነሱም፦

፩. ፤
፩.፩ ሐብተ ፈውስ፣
፩.፪ ሐብተ ክህነት፣
፩.፫ ሐብተ ትንቢት፣
፩.፬ ሐብተ መዊእ፣
፩.፭ ሐብተ መንግስት ናቸው።

፪. ፣
፪.፩ ፍቅር
፪.፪ ትህትና
፪.፫ ጾም
፪.፬ ጸሎት
፪.፭ ምጽዋት ናቸው።

፫. ፣
፫.፩ ጣኦትን ማምለክ
፫.፪ አፍቅሮ ንዋይ
፫.፫ ተጣልቶ አለመታረቅ
፫.፬ ሰው መግደል
፫.፭ እናት አባትን አለማክበር ናቸው።

፬.
፬.፩ ትዕቢት
፬.፪ ስስት
፬.፫ ምቀኝነት
፬.፬ ስርቆት
፬.፭ ዝሙት

፭.
፭.፩ ፈርኦን በኤርትራ ባህር የሰጠመው
፭.፪ ሰናክሬም
፭.፫ አንጥያኮስ
፭.፬ ሔሮድስ
፭.፭ ዲዮቅልጥያኖስ ናቸው።

፮.
፮.፩ ህዝቅያስ
፮.፪ ኢዮስያስ
፮.፫ ዳዊት
፮.፬ ሰለሞን
፮.፭ ንግስተ ሰባ አዜብ ማክዳ ናቸው።

፯.
፯.፩ አዳም
፯.፪ ሄኖክ
፯.፫ ኖህ
፯.፬ አብርሃም
፯.፭ ሙሴ ናቸው።
† † † † †
ምንጭ፡- የኢትዮጵያውያ ተወላጆች ቅዱሳን ታሪክ በሊቀ ብርሃናት መርቆሬዎስ አረጋ።
21 21 21
ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት
የሲኦል ደጆች አይችሏትም
ቤተክርስቲያን አትታደስም!
የሐዋርያት ጉባኤ ስለሆነች ስለአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሰላም
እንማልዳለን!
(መጽሐፈ ሚስጢር)
የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን
መላእክት ተራዳኢነት፣ የጻድቃን፣ የሰማዕታት፣ የቅዱሳን ሐዋርያት፣
የቅዱሳን አበው መነኮሳት፣ የቅዱሳት አንስት፣ የደናግላንና የቅዱሳን ሁሉ
ምልጃና ቃል-ኪዳናቸው ባለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን!!!
†† † † ††
ለአባ ሕርያቆስ ፤
ለቅዱስ ኤፍሬም ፤
ለቅዱስ ያሬድ ፤
ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
ለአባ ይስሀቅ
የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤
ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን ፤ አሜን!!!
†† † † ††
ከዋክብት የሚያመሰግኑት
በስማቸውም የሚጠራቸው:
የፀጋው ብዛት የማይታወቅ
ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለሐዋሪያት
እንዲሁም ለቀደሙ አባቶቻችን ምሥጢሩን እንደገለጽክላቸው ለእኛም
ግለጽልን። አሜን አሜን አሜን!!!
†† † † ††
ወ ስ ብ ሐ ት ለ እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር
ወ ለ ወ ላ ዲ ቱ ድ ን ግ ል
ወ ለ መ ስ ቀ ሉ ክ ቡ ር
( 's post in

✔ ።መዝ-13:14

እነዚህን ግሩፕ እና ፔጅ Like ያድርጉና ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ አስተምህሮዎችን ይማሩ: የነፍስ ምግብን እግዚአብሔር ያዘጋጅል።
♥ ♥ ♥ ♥ ♥

04/06/2019
29/05/2019
29/05/2019

ትላንትና በጂማ ከተማ አደባባይ በተካሄደው የኢፍጣር ፕሮግራም ላይ ቄሱ ለፆመኞች ውሀ ሲያስተናገዱ ሼኪው በመደነቅ እጃቸውን በመሳም ያላቸውን ፍቅርና አክብሮት የሚያሳይ ፎቶ ድንቅ ነው ፡፡

It is ride hors @ gojame Region to celebrating for Ride Hors mam to died...
29/10/2017

It is ride hors @ gojame Region to celebrating for Ride Hors mam to died...

This is my diary say something about it
27/09/2017

This is my diary say something about it

Have a nice dream
13/08/2016

Have a nice dream

Address


Telephone

+251947186821

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Az AtoZ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Travel Agency?

Share