Al-tefekur travel agency P L C

  • Home
  • Al-tefekur travel agency P L C

Al-tefekur travel agency P L C Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Al-tefekur travel agency P L C, Travel Company, Gogam brnda greais beulding, .

Dear our partners and customers,Happy New Year! May the coming year be a year of peace and a year to grow together!
10/09/2021

Dear our partners and customers,

Happy New Year! May the coming year be a year of peace and a year to grow together!

06/09/2021
ሰበር ዜና!የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ 30 ሃገራት የሚያደርገውን በረራ ማቋረጡን ፋና ብሮድካስቲንግ ከደቂቃዎች በፊት ዘግቧል።
20/03/2020

ሰበር ዜና!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ 30 ሃገራት የሚያደርገውን በረራ ማቋረጡን ፋና ብሮድካስቲንግ ከደቂቃዎች በፊት ዘግቧል።

 ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በተጨማሪ በ30 የየብስ ትራንስፖርት መዳረሻ የድንበር ኬላዎች ላይ በሽታውን [COVID-19] ለመከላከል የሚያስችል የቁጥጥር ሥራ እየተደረገ መ...
07/03/2020



ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በተጨማሪ በ30 የየብስ ትራንስፖርት መዳረሻ የድንበር ኬላዎች ላይ በሽታውን [COVID-19] ለመከላከል የሚያስችል የቁጥጥር ሥራ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡

የውጭ ሀገራት ተጓዦች ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡባቸው ይችላሉ በሚባሉ 30 የየብስ ትራንስፖርት መዳረሻዎች እና የድንበር አካባቢዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ የሙቀት ልየታ ቁጥጥር እየተካሄደ ይገኛል። የድንበር ቁጥጥሮቹ በዋነኛነት በክልሎች የሚከናወን ሲሆን፣ በፌደራል ደረጃ የድጋፍ ሥራ እየተከናወነ ነው።

#አዲስዘመን

ሴት የበረራ ባልደረቦቻችን ከአዲስ አበባ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ በዓለም የሴቶች ቀን /ማርች 8/  በድጋሚ ሰማዩን ሊቀዝፉ  ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል። ታሪካዊ በረራው ማንኛዋም ሴት እድሉን ካገኘ...
03/03/2020

ሴት የበረራ ባልደረቦቻችን ከአዲስ አበባ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ በዓለም የሴቶች ቀን /ማርች 8/ በድጋሚ ሰማዩን ሊቀዝፉ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል። ታሪካዊ በረራው ማንኛዋም ሴት እድሉን ካገኘች የማትደርስበት የልህቀት ደረጃ እንደማይኖር አመላካች ነው። #የኢትዮጵያአየርመንገድ

STOP FLYING TO CHINA YOU ARE PUTING OVER 100 MILLIONS OF LIVES AT RISK!
04/02/2020

STOP FLYING TO CHINA

YOU ARE PUTING OVER 100 MILLIONS OF LIVES AT RISK!

10/03/2019

ሠበር ዜና😭😭😭
በኢትዮጵያ አየርመንገድ ቦይንግ 737 ላይ በደረሰው አደጋ የሁሉም መንገደኞችና የበረራ ሰራተኞች ህይወት ማለፉ ተገለፀ::
ተሳፉሪዎቹ ከ33 ሀገራት የተውጣጡ መሆናቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገልጿል::

10/03/2019

አሳዛኝ ሰበር ዜና 👉ሼር
============
😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭
ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ኬንያ መንገደኞችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ አውሮፕላን ዛሬ ማለዳ ላይ ተከሰከሰ ።
ከአደጋው የተረፈ ሰው ስለመኖሩ ወይም ስንት መንገደኞች በውስጡ እንደነበሩ አልተገለፀም ።
አውሮፕላኑ ቦይንግ 737 መሆኑም ታውቋል ።
ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር !
ፈጣሪ ኢትዮጲያን ያስባት!!

20/07/2018
20/07/2018
27/02/2018
ታላቅ ቅነሸ ለቡና ደጋፊውች ደርሳ መልስ ትኬትይደውሉ ✈️✈️✈️3700
08/02/2018

ታላቅ ቅነሸ ለቡና ደጋፊውች ደርሳ መልስ ትኬት
ይደውሉ ✈️✈️✈️3700

🛫✈️🛬
25/10/2017

🛫✈️🛬

11/08/2017

በአል-ተፈኩር የጉዞ ወኪል ትኬታቹን የቆርጣቹ
በሙሉ መልካም መንገድ✈️✈️✈️

10/04/2017

አል ተፈኩር የጉዞ ወኪል
ኡምራ ምዝገባ ጀምረናል
ለበለጠ መረጃ
ይደውሉ
0930411720/21

22/02/2017

አል-ተፈኩር የጉዞ ወኪል
አድርሽ 4መንታ ግሬስ ህንጻ
2ተኝ ፎቅ ቢሮ ቁ/210
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁ
0930411720/21
ይደውሉ!

Address

Gogam Brnda Greais Beulding
Adisabba

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Al-tefekur travel agency P L C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Travel Agency?

Share