Gede'o Tour

Gede'o Tour Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gede'o Tour, Travel Company, Dilla, .

02/03/2024
Best picture of year🤗🤗🤗
19/02/2024

Best picture of year🤗🤗🤗

 'o
18/02/2024

'o

መልካም ቀን
13/02/2024

መልካም ቀን

12/02/2024
 **o_Megalithic_site 'o
12/02/2024

**o_Megalithic_site
'o

11/02/2024

የሰው ልክ

Henock Siyume in Dilla Ethiopia
ጌዴኦ ኢትዮጵያ / Gede'o Ethiopia

Melkam ken
11/02/2024

Melkam ken

06/02/2024

!!
✍️✍️ጌዴኦ የአፍሮ - እስያቲክ ግንድ ካላቸው እና በሰሜን አፍሪካ፣ በአፍሪካ ቀንድ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ እስያ ከሚነገሩ 375 ቋንቋዎች አንዱ የሆነ እና ከኩሽ ወይም ከኩሺቲክ የቋንቋ ቤተሰብ የሚመደብ ቋንቋ ይናገራሉ። ከቋንቋቸው ባሻገር እንደሌሎቹ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ሁሉ የራሳቸው የሆነ ባህል፣ እምነት፣ አስተዳደራዊ ስርዓት፣ የጊዜ እና ዘመን አቆጣጠር ስርዓት እና ሌሎች ማህበራዊ እሴቶች ያሉት ህዝብ ነው።

የጌዴኦ ህዝብ ለዘመናት ከአባት ወደ ልጅ እያወረሱ ካቆዩት እሴቶቻቸው መካከል ባህላዊ እምነት ስርዓት ይገኝበታል። በእምነቱ መሰረት ጌዴኦዎች በማገኖ ( አምላክ ወይም እግዚአብሔር) ያምናሉ። ማገኖ ና Dhuga ( እውነት) የእምነታቸው ምሰሶዎች ናቸው። የእምነቱ ተከታዮች እንደምሉት ከሆነ፤ Dhuga ጌዴኦዎች ከፈጣሪያቸው ጋር የሚገናኙበት ብቸኛው ድልድይ በመሆኑ በጌዴኦ ባህላዊ እምነት ታላቅ ክብር እና ዋጋ ይሰጡታል። ማንም ሰው በባህል እምነቱ እውነትን መዋሸት ውሸትን ማሳመን አይችልም። Dhuga (እውነት) በጌዴኦ ባህላዊ ዳኝነት (በጋፌ) ስርዓት ላይም የነገር ሁሉ ማስተሳሰርያ ነው።

በጌዴኦ ባህል እምነት ዝናብ በወቅቱ ካልዘነበ፣ መሬት እህል ካልሰጠ፣ ጦርነት ስከሰት፣ በሽታ ወይም ወረርሽኝ ከተከሰተ የባህላዊ እምነቱ በሚፈቅደው መንገድ ቡብሔሩ ባህላዊ አጠራር ''ፋጭኤ'' (ንስሐ) ስርዓት ተደርጎ ሰማይና ምድር እንዲሁም ሁሉንም ፍጥረት ወደፈጠረው ማገኖ ይፀለያል። በባህላዊ እምነቱ ''ማገኖ'' የትኛው ነገር ተጠይቀው የሚመልስ አምላክ ነው ተብሎ ስለሚታመን ማንኛውም ነገር የፋጭኤ ስርዓቱ ትክክለኛ መንገድ ይዘው ከተከናወነ የትኛውም ወደ ማገኖ የተፀለየው ፀሎት ሳይውል ሳያድር ወድያው መልካም ምላሽ ይዞ ይመለሳል።

የትኛውም ነገር መነሻና መዳረሻ ንግግራቸው፣ ፀሎታቸው፣ ምርቃታቸው (ቡራከያቸው)፤ የፋጪኤ ስርዓታቸው የሚጀመረው Ee!! Ee!! Mageno በማለት ነው። እያንዳንዱ ባህላዊ ስርዓት ስርዓተ Mageno በሚፈቅደው መንገድ ነው።

በጌዴኦ ባህላዊ እመነቱ አስተምህሮ ማገኖ አምሳያ የለውም። በአምሳሉ የተቀረጹ ወይም የቆሙ ወይም መልኩን የሚያሳዩ ቁሶች የሏቸውም፤ ነገር ግን ቀን በቀን ከመሃከላቸው እንደሚገኝ ያምናሉ። ስሙ በራሱ የሚፈራ እና የሚከበር በመሆኑ ለመልካም ስራ ካልሆነ ለክፉ ተግባራት ማለትም ለማታለሊያነት፣ ውሸት ለመናገር፣ ወዘተ አይጠራም። ለክፋት ስሙን ማንሳት ወይም መጥራት ማገኖን ያስቆጣል ተብሎ ይታመናል። በጌዴኦ ብሔር ጣኦት አይመለክም ጣኦቱን የሚደግፍ ባህላዊ ስርዓት የለውም።
ጌዴኦ ኢትዮጵያ / Gede'o Ethiopia

05/02/2024

Gede'o xungo fuli

04/02/2024

Sakaro S**o

03/02/2024

  'o  Gede'o Tour
03/02/2024


'o


Gede'o Tour

 'o
31/01/2024

'o

  'o
30/01/2024


'o

29/01/2024



#ዳራሮ የጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ የምስጋናና ስጦታ በዓል ነው።

✍️✍️በዳራሮ የሚመለክ ጣዖት የለም። በዳራሮ የሁሉ ፈጣሪ፣ ሰማይና ምድር የፈጠረ ፤ አልፋና ኦሜጋ የሆነ ፈጣሪ "ማገኖ" የምጠራበትና የሚመሰገንበት እንጂ ሌላ የሚሰገድ ጣዖት የለም።

ዳራሮ በዓል በሚከበርበት ጊዜ በስፍራው የተቀመጠ፣ አምልኮን የምቀበልና የምሰገድለት የተቀረፀ ምስልና ግዑዝ ነገር የለም።
✍️✍️✍️በበዓሉም የሚከበረው የምነግሰው ሁሉን የፈጠረ፣ ሁሉን የሚገዛና ሁሉን አዋቂ የሆነው ፈጣሪ/እግዚአብሔር እንጂ የብሔሩ አባ-ጋዳ አይደለም።
✍️✍️አባ-ጋዳ ሕዝቡን ወክሎ ፈጣሪን ይለምናል ፀሎት ያደረጋል እንጂ በፍጹም አምልኮን አይቀበልም። አባ ገዳ የባህል መሪ ሽማግሌ ስለሆነ ሁሉም ያከብሩታል ህዝቡን ወክሎ ጸሎትን ለፈጣር ያደርሳል።
✍️✍️✍️በባህል መሠረት አባ ጋዳ ህዝቡን እያገለገለ አያርስም አይሰራም። ስለዚህ ለመተዳደሪያ የምሆን ስጦታ ወይም "ጉማታ" ከህዝብ ይሰጣል። ይህንን ስጦታ በመረከብ ከአመት አመት ላደረሰው ፈጣሪ ምስጋና ካቀረበ በኋላ ጥሩ ጥሩን እየተመኘ ይመርቃል።
✍️✍️በቦታው የምሰገድለት የተቀረፀ ነገር ወይም ምስል እስከለለ ድረስ ዳራሮ ጌዴኦ ከፈጣሪ ጋር የምገናኝበት ድልድይ እንጂ ጣኦት አለመሆኑን "ጣኦት ነው" በማለት ባህልና እምነት የምታደባልቁ ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን።
ዳራሮ ሰላም ነው !
ዳራሮ ፍቅር ነው !
ዳራሮ የአንድነት ነው!
Via:- Daniel
ጌዴኦ ኢትዮጵያ / Gede'o Ethiopia
B-Family Promotion
Pap diamond

 ✅ትልክ ድንጋዩ የሚገኘው በይርጋጨፌ ወረዳ ቱቲቲና ጨልባ ቀበሌዎች ሲሆን ከዲላ ከተማ 21ኪ.ሜ ነው። በዞኑ ከሚገኙት ከ500 በላይ መካነ ቅርሶችና የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች በቅርብ ብዛትና...
29/01/2024


✅ትልክ ድንጋዩ የሚገኘው በይርጋጨፌ ወረዳ ቱቲቲና ጨልባ ቀበሌዎች ሲሆን ከዲላ ከተማ 21ኪ.ሜ ነው። በዞኑ ከሚገኙት ከ500 በላይ መካነ ቅርሶችና የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች በቅርብ ብዛትና በቦታ ስፋት የተለየ መካነ ጥናት ነው።
✅✅በምስራቅ አፍሪካ ይገኛሉ ተብሎ ከሚገመተው 10,000 ያህል ትክል ድንጋይ ከ6000 በላይ የሚገኘው በጌዴኦ ዞን ሲሆን 1506 ያህሉ በጨልባ ቱቲቲ መካነ ቅርስ ይገኛል።
✅✅ከክምችት 1ኛ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ረዥም ድንጋይም የሚገኘው በጨልባ ቱቲቲ መካነ ቅርስ ነው።ቁመት 8 ሜትር ነው።

🧭ስፍራው አዲስ አበባ - ሞያሌ ዓለም አቀፍ አስፋልት መንገዶ ላይ ሆኖ ከወናጎ ከተማ 17ኪ.ሜ ላይ እንዲሁም ከአስፋልት መንገዱ 3.2ኪ.ሜ ወደ ቀኝ ገባ ሲሉ የሚያገኙት ስፍራ ነው።
BBlu Es Jebo Tesfaye ጌጌዴኦን እንጎብኛት /Let's visit Gede'oጌጌዴኦ ኢትዮጵያ / Gede'o EthiopiaBB-Family PromotionPPap diamond

 Gede'o
24/01/2024



Gede'o

    በሙሉ.... በመጀመሪያ እንኳን ለጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል  #ዳራሮ በሰላም አደረሳችሁ እያልን።በዓሉን ምክንያት በማድረግ ልዩ   ማዘጋጀታችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።ይህ...
20/01/2024



በሙሉ.... በመጀመሪያ

እንኳን ለጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል #ዳራሮ በሰላም አደረሳችሁ እያልን።

በዓሉን ምክንያት በማድረግ ልዩ ማዘጋጀታችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ይህ ልዩ አከባቢውን የማወቅና የማስተዋወቅ ፕሮግራም ከጌዴኦ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መመሪያ አስተባባሪነት እንድሁም Gede'o Xungo fuli ህብረት ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው።

እርሶም በዚህ ልዩ #ጌዴኦን በማስተዋወቅ ፕሮግራም እንድሳተፉ እድል የሰጠን መሆኑን እየገለጽን ከህብረቱ ልጆች ውጭ ያላችሁ ወጣቶች እንድሁም ከእኛ ጋር ለማስተዋወቅ የምትፈልጉ በሙሉ ባለን ውስን ቦታ ለመቀበል የተዘጋጀን ስለሆነ ለመሄድ የሚትፈልጉ ወደ Ezra Ayele በማድረግ መመዝገብ ትችላላችሁ።

አዘጋጅ
✔ Gede'o Xunggo Fuli ህብረት እና
የጌዴኦ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ

 'o  Kiya BabaBlu Es Jebo TesfayeMezmur Devi Devi
17/01/2024

'o


Kiya Baba
Blu Es Jebo Tesfaye
Mezmur Devi Devi

Address

Dilla

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gede'o Tour posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Travel Agency?

Share