21/05/2022
trip Lake langano and abjta shala N.Park
📆የጉዞ ቀን: ግንቦት ,28 እሁድ 2014 E.C
👉package price; 1200 ETB | package detail👇
1.ትራንስፖርት [ደርሶ መልስና የ1 ቀን ውሎ]
2. የቀናት ቁርስ፣ምሳ
3. እሽግ ውሃ bottled water 💧
4. . የፓርክ መግቢያ
5. የአስጎብኚ
6፣ የጥበቃ (park rangers) ፣፣ ፎቶግራፍ 📸 ፣ የመኪና parking ክፍያዎችን ያካትታል።
👉 Activities ;
1.የዉሃ ላይ ጨዋታ/ዋና
2.በቡድን አሸዋ ላይ እግር ኳስ እና መረብ ኳስ
3. የእግር ጉዞና ጉብኝት (ልዩ መልከዓ ምድር ፣ሐይቅ ፣ ወዘተ.. )
4. ልዩ ልዩ ጨዋታ ፣ ውድድርና ሽልማት
🚩 የጉዞ መነሻ እሁድ 28/09/2014 ሰአት 12:00
Tourist standard bus
👉 #ለመመዝገብ ከታች በተዘረዘሩ የባንክ አካውንቶች በቀጥታ ወይም በ mobile banking ገቢ በማድረግ የደረሰኙን ወይም mob. transfer screenshoot በ Telegram አድራሻችን መላክ ይኖርባችኋል።
👉 #ክፍያውን ለጉዞው 5 ቀን እስኪቀረው (እስከ ግንቦት 23/2014 ዓ.ም) ድረስ በከፍሎ ማጠናቀቅ ይቻላል።
👉የክፍያ መንገዶች [Account for deposit]
1000304349534(CBE)
👉 ስለ ጉዞው የትኛውም ዓይነት መረጃ ከፈለጉ ይደውሉ
☎️ 0916308148/0983287574/0993408525
ከኛ ጋር ይጓዙ ፤ ሕይወትዎን ያድሱ
ጤናዎን ይጠብቁ ፤ ሀገርዎን ይወቁ 😍
We Explore the hidden beauties 🌿
eftha Hiking Group