01/01/2024
2ተኛ ዙር: ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ለመማር ለሚፈልጉ የአጭር ጊዜ ኮርስ
*************************************************************
Ethio Clicks የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትምህርትን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ “IT ለሁሉም” በሚል ርዕስ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ትምህርት አዘጋጅቶዋል። ይህ ኮርስ በርቀት(online) የሚሰጥ ሲሆን ዘወትር ማታ 2:30 - 3:30 ከ2-3 ወር የሚቆይ ስልጠና ነው። በዚህ ትምህርት ለመሳተፍ የሚከተሉት ነገሮች የግድ አስፈላጊ ናቸው!
መመዝገቢያ ክፍያ 500 ብር
የራስ ኮምፒውተር እና ኢንተርኔት
በማኛውም ፊልድ በዲግሪ ወይም በቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀ
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ጠንቅቆ የሚያውቅ(MS office)
በየቀኑ 1ሰዓት ለትምህርት 1ወይም2ሰዓት ለጥናት መስጠት የሚችል፣ በየሳምንቱ የሚሰጡትን assignment በፍጥነት አጠናቆ መምጣት የሚችል መሆን ይኖርበታል
የመጀመሪያውን ደረጃ በተገቢው ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎች ወደሚቀጥለው ዙር የሚያልፉ ይሆናሉ።
ሌሎች የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር በማድረግ ይተባበሩ። እናመሰግናለን !