01/02/2023
ሰውየው ምን አያለን ነው Fana, Etv,Walta.... ተመልካቻቻው ህጻናት ናቸው እንዴ ምንድነው የሚለን መንግስት ግለባጣ የተሞከረበት ይመሥል ደረግ ; የሀፓ; እያለ አትሞክሩኝ ምናምን ወዘተ የሚዘላብድብን ምን አስቦ ነው? ወይ እንደ ህውኃት ውስጥ ውስጡን አየሠራ የሚፈልገውን ፖለቲካ አያራምድም የሚደረገው ሁሉ የአደባባይ ሚሥጢር ነው እስኪ ፍረዱኝ ነብይ ተብዬው ትልቅ አለት ለሁለት ሲከፈል አየሁ; ተልቅ ቤተ ሐይማኖት እርበእርስ ሲባሉ ሲከፈሉ አየሁ አለን ሳምንት ሳይቆይ እነ አቶዎች መፍንቅለ ሲኖዶስ አደረጉ; የፕሮቴስታንት እምነት የሚድያ ሽፋን ይሰጣሉ ከየሰፈሩ አማኙም ኢ- አማኙም ጳጳስ ነኝ ይለን ጀመር በዚህ አላበቃም ከሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ እሰከ ታች የለው ምዕመን በመንግስት አካላታ ይታፈናሉ ከዛም አልፎ ዱላና መሥፈራርያም ይመርቁልናል። እሽ ይሄን ስመለከት ሳምንቱን አሳልፌ የልጆች ሚድያ ይመሥል የትናትናውን መግለጫ እንዴት ልረዳው? እንደኔ ከሆነ ከአንደበቱ አይውጣ እንጅ በትናትናው መግለጫ
1.ስልጣን እንዴት እንደሚቀማ ስለማታውቁ ጊዜ ያለፈበትን አካሔድ አትሞክሩ እኔ ጎመን ቀቅዬ... የአራድዬ ልጅ ነኝ
2.አድርጊያለው ብሎ የጠቀሳቸውን ውለታዎች መደራደርያ በማድረግ x by x ነው
3.. እን አጼዎቹ የመንግስት ሐይማኖት የበላይ ፈላጭ ቆራጭ የምሾምልህ የምሽርልህ እኔ ነኝ
4. ``እንደ አባ ማትያስ``በማለት ለሳቸው የተመቹ ሰው የማስመሰል እና የማግባባት ሙካራ
5. እነ አቶዎችን ህጋዊ አድርጎ መረዳት የማደራደር ፍላጎት
6. የደቡብ ክልልም ተመሳሳይ ጥያቄ ማንሳት አንዳለበት በቋንቋው ተደራሽ እንዳልሆነ ጥያቄው ይቀጥል አይነት
ብዙ ብዙ ነጥብ ጥሏል ሰውዬው የትናትናው መግለጫ ደሞ acting x0 የሚናገረውና ፊቱ ላይ የሚነበበው ጭራሹን አይገናኝም።በዚህ አጋጣሚ እኔ የፓለቲካ ደጋፊም ተቀዋሚም አደለሁም ያየሁትን ነገር ግን በተቃራኒው ተደርጎ ሲቀርብ ሰለተሰማኝ ነው መሸወድ ደስ አይለኝም እኛም ጎመን ቀቅለናል።
ኦርቶዶክስ ሆይ ንቃ ዘርና ሐይማኖት የቱ እንደሚቀድም ለይ
የትኛው ሞት ክብርህ እንደሚሆን እወቅ። ምንም የማያውቁ የትግራይ ; አፋርና አማራ ንጹሃን ዜጎች ያለቁት በቅርብ ነው አረሳነው ሰነፍ ተማሪ አንሁን ለራሳቸው ፓለቲካ ህዝብ አለቀ አሁንም ለሌላ እልቂት እያገበዙን ነው። ሙስሊም ክርስትያኑ ከወዲሁ ከእወነት ጎን ቢቆም ነው ሚሻለው