Harar Tourist Attractions

  • Home
  • Harar Tourist Attractions

Harar Tourist Attractions Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Harar Tourist Attractions, Tour Agency, .

27/02/2024
19/02/2024

በሀረር ከተማ የእግረኛ መንገዶች በህገወጥ መንገድ መዘጋት ህዝቡን ለትራፊክ አደጋ እያጋለጠ በመሆኑ የማስተካከያ እርምጃ ይወሰዳል - ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ይህን የተናገሩት ከሀገር ከተማ ፕላን ትግበራ ጋር በተያያዘ በቀጣይ ትኩረት የሚሰጣቸው ጉዳዮችን በማመላከት ነው።

በወቅቱም ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን እንደገለፁት በከተማው በሚገኙ የእግረኛ መንገዶች ላይ ህገ ወጥ የንግድ ስራዎችና የግንባታ ተግባራት እየተስተዋሉ ናቸው።

የእግረኛ መንገደኞ ለህገ- ወጥ የንግድ ስራና ያልተፈለገ ዓላማ መዋለቸውና መዘጋታቸው ህዝቡን ለትራፊክ አደጋ እያጋለጠ መሆኑን ጠቅሰው ይህ ህገወጥ ድርጊት በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ለሚደርሰው ጉዳት መንስዔ እየሆኑ እንደሚገኝ አመልክተዋል።

ለአደጋውም መነሻ በእግር የሚንቀሳቀሱ መንገደኞች በህገ ወጥ ሁኔታ የእግረኛ መንገድ ተዘግቶ በአስፋልት መንገድ ለመጓዝ ስለሚገደዱ መሆኑን ጠቅሰዋል።

የእግረኛ መንገዶች ሁሉም ዜጎች በጋራ የሚጠቀሙበትና የሁሉም ሀብት ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ የጋራ በሆነው የእግረኛ መንገድ ላይ የግል ጥቅም ለማግኝት ህገ ወጥ የንግድ ስራ ፣ የቤት ግንባታና ሌሎች ድርጊቶች ማከናወን ተገቢ አለመሆን ተናግረዋል።

በቀጣይ በሀረር ከተማ ያሉትን እግረኛ መንገዶችን ለእግረኞች መጠቀሚያ ብቻ እንዲውሉ የክልሉ መንግሥት የማስተካከያ ስራ እንደሚሰራና አዳዲስ የእግረኛ መንገዶችን እንደሚገነባ ገልጸዋል።

የክልሉ ህዝብም በዚህ ስራ ላይ የራሱን አስተዋጽዎ እንዲያበረክትና ሀረር ከተማን ሳቢ፣ ጽዱና ማራኪ ለኑሮ ምቹ ለማድረግ የተጀመሩ ስራዎች እንዲጠናከር እገዛ እንዲያደርግ ርዕሰ መስተዳድሩ ጠይቀዋል።

የእግረኛ መንገዶቹም ለታለመላቸው አላማ እንዲውሉ ለማስቻል ህግን የማስከበር ስራ በትኩረት እንደሚሰራ አመላክተዋል።

19/02/2024
19/02/2024
04/11/2023
03/11/2023

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harar Tourist Attractions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Travel Agency?

Share