![](https://img3.travelagents10.com/589/766/562375305897664.jpg)
10/11/2022
#የደሴው #አብሪ #ኮከብ...
የታመመን ሰው ጠያቂ ፣ የተራበን ሰው አጉራሽ ዘመድ አልባና ድሆችን ቀባሪ ብቻ ባጠቃላይ ለሀገራችን የመልካም ሰውነት ማሳያ ሞደል ከፈለክ የሚጠበቅብህ ወደ ወሎዋ መናገሻ #ደሴ መምጣት ብቻ ነው።
#የወሎዋ #መዲና #ደሴ ያፈራችው ይህ የመልካም ሰውነት ማሳያ የወሎ ፈርጥ #አብዱ #ፋጤ ይሰኛል። #ደሴ ላይ ላደገ #አብዱ #ፋጤን ማወቅ እጅጉን ቀላል ነው።
#አብዱ #ፋጤ ሁሌም በማለዳ በኩርት ፌስታል ሙሉ የባቄላ ግንፍል ይዞ ጎዳና ላይ የተኙ ምስኪኖችን ከእንቅልፋቸው በመቀስቀስ በረሀብ የተቆራመተ አንጀታቸውን በአንድ እፍኝ የባቄላ ግንፍልታ በማነቃቃት ቀናቸውን በመልካም እንድጀምሩ በማድረግ ይታወቃል።
#አላህ እንድህ ያሉ የመልካምነት ማሳያ እንቁ ሰወችን ያብዛልን። #ለአብዱ #ፋጤም #ፈጣሪ #ረጅም #እድሜ #ከሙሉ #ጤና ጋር አንድሰጠው እንመኛለን።
ትኩስና ሰበር ወቅታዊ መረጃዎችን በቀጥታ ለመከታተል ቀጣዩን ሊንክ ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+qVqqJ2LWkRszNGE0