HUBi Travel Agent

  • Home
  • HUBi Travel Agent

HUBi Travel Agent ወደ ተለያዩ አለም ሀገራት ከእኛ ጋር በምቾት ይብረሩ

የሳዑዲ የኡምራ፣የነጋዴ እና የቤተሰብ ዚያራ ቪዛ የዑምራ ቪዛለረመዷን የኡምራ ጉዞ ማድረግ ለምትፈልጉ የኡምራ ቪዛዎትን እና ትኬቶን ከወዲሁ ይዘዙለ1444 ዐ.ሒ የኡምራ ጉዞ ማድረግ ለምትፈልጉ...
22/02/2023

የሳዑዲ የኡምራ፣የነጋዴ እና የቤተሰብ ዚያራ ቪዛ

የዑምራ ቪዛ

ለረመዷን የኡምራ ጉዞ ማድረግ ለምትፈልጉ የኡምራ ቪዛዎትን እና ትኬቶን ከወዲሁ ይዘዙ

ለ1444 ዐ.ሒ የኡምራ ጉዞ ማድረግ ለምትፈልጉ ሁቢ የጉዞ ወኪል በቅናሽ ዋጋ በሰዐታት ውስጥ የኡምራ ቪዛ በፍጥነት ያቀርብሎታል

ቪዛዎትን ሲያዙ ቪዛውን በሰዓታት ውስጥ ይረከባሉ

↪️ለኡምራ ቪዛው የሚያስፈልጉ ዶክመቶች

ከ6ወር በላይ ጊዜ ያለው ፖስፖርት እና

ለመጅሊስ መታወቂያ የሚያገለግል አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ

የ1አመት የሳዑዲ የነጋዴ ቪዛ

➡️ለንግድ ወደ ሳኡዲ አረቢያ መጓዝ ለምትፈልጉ የአንድ አመት የነጋዴ መመላለሻ ቪዛ

በአንድ አመት ውስጥ የፈለጉትን ያህል ጊዜ መመላለስ ይችላሉ

በነጋዴ ቪዛው በፈለጉት ጊዜ ኡምራም ማድረግ ይችላሉ

ለቪዛው የሚያስፈልጉ መረጃዎች:-

1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣
2.የቲን ምዝገባ
3.የሶስት ወር የባንክ ስቴትመንት ከባንክ ደብዳቤ ጋር (ቀሪ ሂሳቡ ቢያንስ ከ400ሺህ ብር በላይ ያለው)
4. የንግድ ማህበራት ደብዳቤ
5. ፖስፖርት (የጉዞ ታሪክ ያለው)

♠️የቤተሰብ ዚያራ ቪዛ

በሳኡዲ አረቢያ ኢቃማ ያለው የቤተሰብ አባልን (ባል፣ሚስት፣ልጅ፣ወላጅ እናት እና አባት፣ እህት እና ወንድም) ለመጠየቅ በሳኡዲ የሚገኘው የቤተሰብ አባል የግብዣ ወረቀት ከላከሎ ቪዛውን በቀላሉ የሚያገኙበትን ሁኔታዎች እናመቻቻለን

እነዚህን ቪዛዎች ከፈለጉ ከታች ባለው አድራሻችን ያገኙናል

09 82 86 86 86

21/12/2020

አዲስ ዋጋ

FLY DUBIA
🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪
ADDIS TO DUBIA

2 የሻንጣ ብዛት 20 KG
50 KG

የመሄጃ ቀን15🅓🅔🅒ማክሰኞ
የመመለሻ ቀን 18🅓🅔🅒 አርብ

የመሄጃ ቀን18 🅓🅔🅒አርብ
የመለሻ ቀን 22 🅓🅔🅒ማክሰኞ

የመሄጃ ቀን 22🅓🅔🅒ማክሰኞ
የመመለሻ ቀን 25🅓🅔🅒አርብ

የመሄጃ ቀን 25 🅓🅔🅒አርብ
የመሄጃ ቀን29 🅓🅔🅒ማክሰኞ

የመሄጃቀን29🅓🅔🅒ማክሰኞ
የመሄጃ ቀን 01🅙🅐🅝አርብ

ትኬት+ቪዛ+ኢንሹራንስ 18600.00
ትኬት ብቻ 14800.00
ያለን ቦታ ጥቂት ስለሆነ ፈጥነዉ ይደዉሉ

Book Now & Apply U r Visa
መርካቶ ሲኒማ ራስ ኡራጎ ህንጻ 4ፎቅ ቢሮ ቁጥር 512


ሞባይል 09 82 86 86 86
09 10 29 30 99


በቴሌግራም ያናግሩን
ወደ ግሩፓችን ለመቀላቀል ⏯⏯ https://t.me/remitravel

Address


Telephone

0982868686

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HUBi Travel Agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Travel Agency?

Share