13/12/2023
በሺሾ እንዴ ወረዳ በሾራ ጠቃ ቀበሌ ወስጥ የተለያዩ ዘርፌ ብዙ የቱርስት መዳረሻዎች ይገኝበታል፡፡ከእነዝህ ውስጥ የኮፊ የውሃ ፏፏቴ አንዱ ነው፡፡ይህ ፏፏቴ በተፈጥሮ ደን ተሸፍኖና ተከቦ ውብ እና ማራኪ ገፅታ የያዘ ነው፡፡ኑና የቱርዝም ሀብቶቻችንን ጎብኙ እወቁ የቱርስት መዳረሻዎችን ለአለም እናስተዋውቅ የገቢ ምንጭም እናደርግ ፡፡የሺሾ እንዴ ወረዳ ባህል ቱ/ስፖ/ጽ/ቤት የቱሪዝም ፕሮሞሽንና ማርኬትንግ ስራ ሂደት!!!