Visit Central Ethiopia

  • Home
  • Visit Central Ethiopia

Visit Central Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Visit Central Ethiopia, Travel Company, .

  ወርቃማ ተፈጥሮበሀላባ ዞን የሚገኘውን ወርቃማ የተፈጥሮ ስፍራ ጎብኝተናል አርቶ ፍል ውሃ በክልላችን ውስጥ ከሚገኙ ፍል ውሃዎች ለየት ያለና እጅግ ትልቅ የሚባለው ፍል ውሃ ነው በዚ ስፍራ ...
02/02/2025

ወርቃማ ተፈጥሮ

በሀላባ ዞን የሚገኘውን ወርቃማ የተፈጥሮ ስፍራ ጎብኝተናል አርቶ ፍል ውሃ በክልላችን ውስጥ ከሚገኙ ፍል ውሃዎች ለየት ያለና እጅግ ትልቅ የሚባለው ፍል ውሃ ነው በዚ ስፍራ ከተለያዩ አከባቢዎች በተለያዩ በሽታዎች የተያዙ ሰዎች እንደ ጸበልም የሚጠቀሙት ስፍራ ነው ቱሪስቶች ለየት ያለ ጊዜ ለማሳተፍ ወደዚ ስፍራ ያቀናሉ ፍል ውሃው በየቀኑ የተለያዩ ቱሪስቶችንም ያስተናግዳል።

በዚ ወርቃማ የተፈጥሮ ፍል ውሃ ተገኝተን በመጎብኘታችን እጅግ ደስተኛ ነን ለዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ የከበረ ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳሃለው።

✍--- ተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝ

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

ጥር 22/2017 ዓ/ም ባለፉት ስድስት ወራት በክልላችን ያሉ የባህልና ቱሪዝም ሀብቶች የማልማትና በማስተዋወቅ የቱሪስት ፍሰት እንዲጨምር ለክልላችን ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ አበርክቶ እንዲኖር ያደ...
30/01/2025

ጥር 22/2017 ዓ/ም

ባለፉት ስድስት ወራት በክልላችን ያሉ የባህልና ቱሪዝም ሀብቶች የማልማትና በማስተዋወቅ የቱሪስት ፍሰት እንዲጨምር ለክልላችን ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ አበርክቶ እንዲኖር ያደረግን ስሆን ቀሪ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ጉዳዮችም እንዳሉ ተመልክተናል። በዛሬው ዕለትም የክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አፈጻጸማችን በመገምገም በተለወጠ እሳቤ እየሰራን የሚገኙ ተግባራትን እንዲናጠናክርና በትኩረት መስራት ያለብን ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ አስቀምጧል ።

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

  ባህል ያከበረ ድንቅ መሪ አቶ ደግነህ #አቶ ደግነህ ቦጋለ የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ እጅግ የሚያስመሰግን ተግባር ፈጽመዋል።በዛሬው ዕለት በስተት ወደ አ...
29/01/2025

ባህል ያከበረ ድንቅ መሪ አቶ ደግነህ

#አቶ ደግነህ ቦጋለ የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ እጅግ የሚያስመሰግን ተግባር ፈጽመዋል።

በዛሬው ዕለት በስተት ወደ አካውንታቸው የገባውን ገንዘብ የሰው ሃቅ አልፈልግም በማለት ለባለቤቱ በታማኝነት መልሰዋል

አቶ ደግነህ እጅግ ቅንና ለሰው መልካም አሳቢ የሆኑ ትሁት ኃላፊ ናቸው

የቢሮውን ክብር የሚመጥን ተግባር በመፈጸሞ ከልብ እናመሰግኖታለን።

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel MengeshaDegineh Bogale/ደግነህ ቦጋለ

  ዘርፉ የተሰማሩ ዲዛይነሮች በዛው ዕለት በሀላባ ዞን የፋሽን ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴ ጎበኙየፋሽን አልባሳት ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ የብሔረሰቦችን ባህላዊ አልባስ በዘመናዊ መንገድ ለማስተዋወቅ ...
29/01/2025

ዘርፉ የተሰማሩ ዲዛይነሮች በዛው ዕለት በሀላባ ዞን የፋሽን ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴ ጎበኙ

የፋሽን አልባሳት ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ የብሔረሰቦችን ባህላዊ አልባስ በዘመናዊ መንገድ ለማስተዋወቅ ትልቅ ሚና እንዳለው ይታወቃል በዛሬው ዕለት በዘርፉ የተሰማሩ ዲዛይነሮች በሀላባ ዞን በመገኘት የሽመና እንቅስቃሴውንና የፋሽን ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴ በመጎብኘት በጋራ ለመስራት መክረዋል።

ዲዛይነሮቹ ከፋሽን ኢንዱስትሪው በተጨማሪ የሀላባን የተፈጥሮ እሴቶች እንደሚጎበኙ ተመላክቷል።

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopiaተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

 #የየም ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ዞን አቀፍ የኪነ ጥበብና ስነ ጥበብ ፈጠራ ውድድር አካሄደየየም ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ በ6 ዘርፎች በዛሬው ዕለት የኪነ ጥበብና ስነ ጥበብ ፈጠራ ውድ...
28/01/2025

#የየም ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ዞን አቀፍ የኪነ ጥበብና ስነ ጥበብ ፈጠራ ውድድር አካሄደ

የየም ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ በ6 ዘርፎች በዛሬው ዕለት የኪነ ጥበብና ስነ ጥበብ ፈጠራ ውድድር አካሂዷል።

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

  የሆነው የስልጤ ሙዚየምየተለያዩ ቱሪስቶችን ቀልብ ስቧል የስልጤ ሙዚየም በሀገር ደረጃ 8ተኛ በክልላችን ደሞ 1ኛና ተወዳዳሪ የማይገኝለት ሙዚየም ነው በተለይም ከውጭ ጀምሮ ሲታይ የተለያዩ ...
28/01/2025

የሆነው የስልጤ ሙዚየም
የተለያዩ ቱሪስቶችን ቀልብ ስቧል

የስልጤ ሙዚየም በሀገር ደረጃ 8ተኛ በክልላችን ደሞ 1ኛና ተወዳዳሪ የማይገኝለት ሙዚየም ነው በተለይም ከውጭ ጀምሮ ሲታይ የተለያዩ መንግስታት የሚኖሩበት ቤተ መንግስት የሚመስል ሞገስ የተላበሰ ሙዚየም ነው ሙዚየሙ ባለፈው እሁድ ከሆሳዕና ተነስተው መዳረሻቸውን ወራቤ ያደረጉ ቱሪስቶችን ቀልብ እንደሳበ ተመላክቷል።

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

  የፍቅር ማማ ከብርብርሳ ፏፏቴ  ሰማይ ስር ያለ ድንቅ ውበት___መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional ...
27/01/2025

የፍቅር ማማ

ከብርብርሳ ፏፏቴ ሰማይ ስር ያለ ድንቅ ውበት

_

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

የጋራ እሴታችንን በጋራ መጠበቅ የጋራ ገዢ ትርክት መፍጠር ለክልላችን ህዝቦች እድገት ወሳኝ ሚና አለው።ክልላችን የብዝኋ ባህል ታሪክ ቋንቋና የተፈጥሮ እሴቶች ያሏት ክልል እንደመሆኗ በአንድነ...
26/01/2025

የጋራ እሴታችንን በጋራ መጠበቅ የጋራ ገዢ ትርክት መፍጠር ለክልላችን ህዝቦች እድገት ወሳኝ ሚና አለው።

ክልላችን የብዝኋ ባህል ታሪክ ቋንቋና የተፈጥሮ እሴቶች ያሏት ክልል እንደመሆኗ በአንድነት መስራት ምርጫ የሌለው ጉዳይ ነው።

ክቡር ፕሬዝደንት ዶክተር እንዳሻው ጣሰው ዛሬ በጽ/ቤታቸው ከክልላችን የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በጋራ ጉዳይ ያደረጉት ውይይት (በፎቶ)

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

በጉራጌ ዞን ፣ በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር   #ነቖ (የጉራጌ የልጃገረዶች ቀን )እየተከበረ ነው:: #ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፣__መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮ...
24/01/2025

በጉራጌ ዞን ፣ በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር #ነቖ (የጉራጌ የልጃገረዶች ቀን )እየተከበረ ነው::
#ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፣

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCeNa Tour &TravelCe NaSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

በጉራጌ እስከ ወርሃ ጥር  መጨረሻ የሚከበረው '' #ነቖ ወይም  #ኧረቘ''  የልጃገረዶች በዓል ዛሬ በእዣ ወረዳ በጉየና የስዋ ቀበሌ ተጀምሯል፡፡በዓሉ ልጃገረዶች የሚደሰቱበትና ወግ ማዕረጋቸ...
21/01/2025

በጉራጌ እስከ ወርሃ ጥር መጨረሻ የሚከበረው '' #ነቖ ወይም #ኧረቘ'' የልጃገረዶች በዓል ዛሬ በእዣ ወረዳ በጉየና የስዋ ቀበሌ ተጀምሯል፡፡

በዓሉ ልጃገረዶች የሚደሰቱበትና ወግ ማዕረጋቸውንም የሚያዩበት ሲሆን ባህላዊ ክዋኔዎቹ ሚዛን የሚደፉበት ደማቅ ማህበራዊ ትዕይንት ነው፡፡

ልጃገረዶች በየቤቱ እየዞሩ ስጦታ እየተቀበሉ ይውላሉ፡፡ መሸት ሲል ደግሞ በአንደኛዋ ምናልባትም ለትዳር በታጨችዋ ቤት ሰብሰብ በማለት ሞቅ ባለ ድግስና ጭፈራ ያድራሉ፡፡ በዓሉ የጉራጌ ብሔረሰብ ከጥንት ጀምሮ ለሴቶች ያለውን አክብሮት ማሳያ ተደርጎም ይቆጠራል።

'' #ነቖ'' በጉራጌ በተለያዩ አካባቢዎች በተለያየ ስም የሚጠራና በህብረተሰብ ውስጥ ከፍተኛ መስተጋብራዊ ፋይዳ ያለው ባህል ነው፡፡

_

_

የከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያመሳይ ከድር - Mesay kedirCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopiaተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

  አረንጓዴዋ ምድርኢትዮጲያ ባለ ብዙ ቀለማት መገኛ 12 ወር ቀንና ለሊት የማይቋረጡ የተፈጥሮ እሴቶችን የተላበሰች ምድር የብዝኋ ቱባ ባህላዊ እሴቶችን የታደለች ሀገር።   አረንጓዴ የተፈጥሮ...
20/01/2025

አረንጓዴዋ ምድር

ኢትዮጲያ ባለ ብዙ ቀለማት መገኛ 12 ወር ቀንና ለሊት የማይቋረጡ የተፈጥሮ እሴቶችን የተላበሰች ምድር የብዝኋ ቱባ ባህላዊ እሴቶችን የታደለች ሀገር።

አረንጓዴ የተፈጥሮ ማዕድን

✍ --- ተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝ

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

20/01/2025

#የጥምቀት በዓል አከበባር በሆሳዕና ከተማ።

በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ርዕሰ መዲና ተገኝተን የጥምቀት በዓል አከባበር ልናስቃኛቹ ወደናል።

ተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝ በሆሳዕና

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedir የከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ Central Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureau ተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝ የቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የሀላባ ዞን ግብርና መምሪያ የስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተር ናኒ የከቤራው የምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ Ce Na CeNa Tour &Travel Sera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክ Samuel Mengesha Visit Oromia Halaba Media Network-የሀላባ ሚዲያ ኔቲወርክ Degineh Bogale/ደግነህ ቦጋለ በሀላባ ዞን የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የመደመር ትውልድ

19/01/2025
  የጥምቀት በዓል ድባብ__መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication ...
19/01/2025

የጥምቀት በዓል ድባብ

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

 #ጥምቀት ከሆሳዕና ሰማይ ስር  __መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communic...
19/01/2025

#ጥምቀት ከሆሳዕና ሰማይ ስር

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

የከተራ በዓል በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል::__መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Go...
18/01/2025

የከተራ በዓል በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል::

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe Naናኒ የከቤራውSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክCeNa Tour &TravelSamuel Mengesha

  የከተራ በዓል በልዩ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል።    ታቦታተ ሕጉ ወደ ጥምቀተ ባህሩ በማቅናት ላይ ይገኛሉ።___መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች...
18/01/2025

የከተራ በዓል በልዩ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

ታቦታተ ሕጉ ወደ ጥምቀተ ባህሩ በማቅናት ላይ ይገኛሉ።

_

_

_

መሳይ ከድር - Mesay kedirየከምባታ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያCentral Ethiopia Regional Government Communication Affairs bureauተጓዡ ጋዜጠኛ አለኝየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-EthiopiaVisit Halaba - ሀላባን ይጎብኙየሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትየሀላባ ዞን ግብርና መምሪያየስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ኢኮኖሚ ክላስተርናኒ የከቤራውየምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያCe NaCeNa Tour &TravelSera Media Network - ሴራ ሚዲያ ኔትወርክSamuel Mengesha

Address

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit Central Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Travel Agency?

Share