
06/09/2024
የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
ውድ የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚዎች ባለሙያዎች ማህበር አባላት።
አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤያችን ቅዳሜ ጳጉሜ 2 ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በመልካ ሆቴል ለግማሽ ቀን ይካሄዳል። በመሆኑም በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት በመገኘት የአባልነት ግዴታውን እንዲወጡ ከታላቅ አክብሮት ጋር እንጠይቃለን::
የስብሰባ ቦታ
መልካ ኢንተርናሽናል ሆቴል
ሊሴ ገብረ ማርያም ፊት ለፊት
ቸርቺል ጎዳና
የአባላት ተሳትፎ እጅግ ጠቃሚ ነው።
General Assembly Invitation
Dear Members of the Ethiopian Tourist Guides Professionals Association,
Our annual general assembly will take place on Saturday, 7th September, starting at 8:00 AM at Melka Hotel, and will last for half a day. Therefore, we kindly request you to attend at the specified venue and time to fulfill your membership obligations with great respect.
Meeting Venue
Melka International Hotel
Opposite Lise Gebre Mariam
Churchill Road
The participation of members is highly important.
Google location 👇👇
https://maps.google.com/?q=9.023397,38.751583