Yeha Guide

Yeha Guide We are travel guide company. Revealing Ethiopia's beauty and greatness is our motto! plan your trip with us.

America Washington D.C.ዋሺንግተን ዲሲ  Washington D.C. የአሜሪካ ዋና ከተማ ነው።የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 570,898 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 38°55′ ሰሜንኬክሮስ ...
10/10/2018

America Washington D.C.
ዋሺንግተን ዲሲ Washington D.C. የአሜሪካ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 570,898 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 38°55′ ሰሜን
ኬክሮስ እና 77°00′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
የእንግሊዝ ሰዎች መጀመርያ በአካባቢው በደረሱ ወቅት ( 1600 - 1660 ዓ.ም.) በአሁኑ
ዲሲ ሥፍራ ናኮችታንክ የተባለ የኗሪዎች ታላቅ መንደርና ንግድ ማዕከል ተገኘ። የአሁኑ
ዋሺንግተን ከተማ የአሜሪካ አዲስ ልዩ ዋና ከተማ እንዲሆን በ 1783 ዓ.ም.
ተመሠረተ። በ 1792 ዓ.ም. የአሜሪካ መንግሥት መቀመጫ በይፋ ከ ፊላዴልፊያ ወደ
ዋሺንግተን ተዛወረ።
የከተማው ስም «ዋሺንተን» የአገሩን መጀመርያውን ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዋሺንግተን ን
ያከብራል። «ዲሲ» (D.C.) ማለት በእንግሊዝኛ ለ«ዲስትሪክት ኦቭ
ኮሎምቢያ» (District of Columbia ወይም የኮሎምቢያ ክልል) አጭር ነው።
በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እዚች ከተማ ውስጥ ይኖራሉ።
www.yehaguide.com

The original capital of the Kingdom of Aksum , it is one of the oldestcontinuously inhabited places in Africa. Axum was ...
06/10/2018

The original capital of the Kingdom of Aksum , it is one of the oldest
continuously inhabited places in Africa. Axum was a naval and
trading power that ruled the region from about 400 BCE into the 10th
century. In 1980, UNESCO added Axum's archaeological sites to its
list of World Heritage Sites due to their historic value.
Axum is located in the Mehakelegnaw Zone of the Tigray Region ,
near the base of the Adwa mountains. It has an elevation of 2,131
metres (6,991 ft) and is surrounded by La'ilay Maychew wäräda . Https://www.yehaguide.com

ላሊበላ በኢትዮጵያ፣ በ አማራ ክልል በቀድሞው የወሎ ክፍለ ሃገር የምትገኝ ከተማ ነች።በ 12.04° ሰ 39.04° ምዕ ላይ የምትገኘው የላሊበላ ከተማ ከባህር ጠለል በላይ2,500 ሜትር ከፍታ...
05/10/2018

ላሊበላ በኢትዮጵያ፣ በ አማራ ክልል በቀድሞው የወሎ ክፍለ ሃገር የምትገኝ ከተማ ነች።በ 12.04° ሰ 39.04° ምዕ ላይ የምትገኘው የላሊበላ ከተማ ከባህር ጠለል በላይ2,500 ሜትር ከፍታ ያላት ስትሆን የህዝቡም ብዛት ወደ 11,152 ነው።
ላሊበላ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ቅዱሳን ከተማዎች መካከል ከ አክሱም ቀጥላ በሁለተኛነት ደረጃ
የምትገኝ ከተማ ስትሆን፣ ለአብዛኞቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንደ ዋና የእምነት ማእከል በመሆን ታገለግላለች። የላሊበላ ነዋሪዎች በአብዛኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ናቸው።
የላሊበላን ከተማ በዋነኛነት ታዋቂ ያረጉዋት በ13ኛው መቶ ክፍለዘመን እንደ ተሰሩ የሚነገርላቸው 11 አብያተ-ክርስቲያናት ናቸው። በኢትዮጵያ ትውፊት መሰረት እነዚህ አብያተ-ክርስቲያናት በንጉሥ ላሊበላ ዘመን በቅዱሳን መላዕክት እረዳትነት እንደተሰሩ የሚታመን ሲሆን ግርሃም ሃንኮክ የተባለው እንግሊዛዊ ፀሃፊ ግን እኤአ በ1993 ዓ.ም ባሳተመውና The Sign and the Seal በተባለው መጽሃፉ አብያተ-ክርስቲያናቱን በማነፁ ሥራ ላይ ቴምፕላርስ የሚባሉት የመስቀል ጦረኞች ተካፍለዋል ሲል አትቷል ነገር ግን ማረጋገጫ አልነበረውም። እነዚሀ አብያተ-ክርስቲያናት ውስጥ አርባ ትንንሽ ቤተክርስቲያኖች አሉ።ንጉሡ ላሊበላ የሚለውን ስም ያገኘው፣ ሲወለድ በንቦች ስለተከበበ ነው ይባላል። ላል
ማለት ማር ማለት ሲሆን፤ ላሊበላ ማለትም -ላል ይበላል (ማር ይበላል) ማለት አንደሆነ ይነግራል።
በላሊበላ 11 ውቅር ዐብያተ ክርስቲያናት ያሉ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ቤተ ጊዮርጊስ(ባለ መስቀል ቅርፁ) ሲታይ ውሃልኩን የጠበቀ ይመስላል። ቤተ መድሃኔ ዓለም
የተባለው ደግሞ ከሁሉም ትልቁ ነው። Learn more on our website== https://www.yehaguide.com

Ethiopia የሰው ዘር መገኛ!ድንቅነሽ በ ኢትዮጵያ የተገኘች በሳይንስ የስዎች አፈጣር ላይ በእድሜ የጥንቱን የያዘችአጽም ናት። የተገኘችውም በ አፋር ክልል ውስጥ ነው። በመላው አለም የምት...
04/10/2018

Ethiopia የሰው ዘር መገኛ!
ድንቅነሽ በ ኢትዮጵያ የተገኘች በሳይንስ የስዎች አፈጣር ላይ በእድሜ የጥንቱን የያዘች
አጽም ናት። የተገኘችውም በ አፋር ክልል ውስጥ ነው። በመላው አለም የምትታወቅበት
ስሟ ደግሞ Lucy ይባላል። ሉሲ የተገኘችው በታዋቂዎቹ ሳይንቲስቶች ዶናልድ ጆሃንሰን
እና ይቬስ ካፐንስ ነው። ሉሲ ከ ፫.፫ (3.3-3.4)ሚሊዮን አመታት በፊት የኖረች ብርቅዬ የሰው ልጅ
ዝርያ ስትሆን በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ሙዝየም ተጠልላ ትገኛልች። https://www.yehaguide.com

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yeha Guide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Travel Agency?

Share