Synergy Hiking

Synergy Hiking It’s all about adventure, admiring the beauty of nature and building friendship.

😘😘
24/10/2023

😘😘

24/10/2023
29/05/2023
   ንስሮች በከፍተኛ ከፍታ ብቻቸውን ይበርራሉ። ከሌሎች ትናንሽ ወፎች ጋር ዝቅ ብለው አይታዩም።  #ከትናንሽ ወፎች እና ቁራዎች ራቅ። ንስሮች ከንስሮች ጋር ነው የሚበሩት።  ንስሮች ጠንካራ...
07/03/2023





ንስሮች በከፍተኛ ከፍታ ብቻቸውን ይበርራሉ። ከሌሎች ትናንሽ ወፎች ጋር ዝቅ ብለው አይታዩም።

#ከትናንሽ ወፎች እና ቁራዎች ራቅ። ንስሮች ከንስሮች ጋር ነው የሚበሩት።



ንስሮች ጠንካራ እይታ አላቸው።

እስከ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ያለ ነገር ላይ ማተኮር ይችላሉ።

ንስር ሲያድን፣ ትኩረቱን ታዳኙ ላይ ይተክላል፤ ምንም ቢፈጠር ታዳኙን በእጁ እስኪያስገባ ድረስ ትኩረቱን ከታዳኙ ላይ አይነቅለውም።

#ግብ ይኑርህ፤ ሙሉ ትኩረትህንም ግብህ ላይ አድርግ፤ እስክታሳካውም ድረስ አይንህን ከእሱ ላይ አትንቀል።



ንስሮች እንደ አሞራዎች የሞተ ነገር አይመገቡም። እነሱ የሚመገቡት አድነው ትኩሱን ብቻ ነው።

#በፊልሞች እና በቲቪ ላይ አይኖችህን እና ጆሮዎችህን የምትመግበውን ነገር ተጠንቀቅ። ያለፉ እና የቆዩ መረጃዎችን አስወግድ።

በገበያ ላይ

Address

ADIS ABABA
Ababa
1000

Telephone

+251943311945

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Synergy Hiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Synergy Hiking:

Videos

Share

Category



You may also like