Zagole Tours Ethiopia

Zagole Tours Ethiopia We are glad that you visit our site to see what we really can do. We are highly experienced and alwa

16/11/2024
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 🙏 ዛጎል አስጎብኚ እና የመኪና ኪራይ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
27/09/2024

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 🙏 ዛጎል አስጎብኚ እና የመኪና ኪራይ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

በሐውዜን ፣ ገረአልታ ሰንሰለታማ ተራራ፣ እንዲሁም አክሱም ጽዮን ማርያም የነበረን ጉብኝት አስደሳች ነበር። ዛጎል አስጎብኚ  ደስታውን ይገልፃል 🙏
27/09/2024

በሐውዜን ፣ ገረአልታ ሰንሰለታማ ተራራ፣ እንዲሁም አክሱም ጽዮን ማርያም የነበረን ጉብኝት አስደሳች ነበር። ዛጎል አስጎብኚ ደስታውን ይገልፃል 🙏

Happy Epiphany to all Ethiopians and people arond the world!
19/01/2024

Happy Epiphany to all Ethiopians and people arond the world!

Zagole Tours Ethiopia
03/08/2023

Zagole Tours Ethiopia

  Tours  Ethioia Our guests, thank you 🙏 again for coming from Korea to this beautiful country  🇪🇹 We had a wonderful st...
02/08/2023

Tours Ethioia
Our guests, thank you 🙏 again for coming from Korea to this beautiful country 🇪🇹 We had a wonderful stay in Addis Ababa,Hawassa, Dilla, Yirgachefe.....
Our company Zagol Tour expresses his happiness for your cooperation.

We were attending mining educational training at Ethiopia Ministry of Mines we had  great time thank you to all the Orga...
03/06/2022

We were attending mining educational training at Ethiopia Ministry of Mines we had great time thank you to all the Organizers Biniyam-Bini Hailu Enku Mulugeta Kedemkachew Wosenseged Aseged we all appreciated and proud of your efforts

ኢድ ሙባረክ! እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል-ፈጥር በአል በሠላም አደረሰዎ! መልካም በዓል እንዲሆንልዎት እንመኛለን!"Ramadan mubarak"
02/05/2022

ኢድ ሙባረክ!
እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል-ፈጥር በአል በሠላም አደረሰዎ!
መልካም በዓል እንዲሆንልዎት እንመኛለን!
"Ramadan mubarak"

Happy holiday to all Ethiopian all over the world.
24/04/2022

Happy holiday to all Ethiopian all over the world.

ዛሬ "የኢትዮጵያ የእግር ጉዞ አዘጋጆች (Ethiopian Hiking Organizers Association) " የምስረታ መርሐግብር በእንጦጦ ፓርክ የነበረው ፕሮግራም ውጤታማና አስደሳች ነበር:...
02/04/2022

ዛሬ "የኢትዮጵያ የእግር ጉዞ አዘጋጆች (Ethiopian Hiking Organizers Association) "
የምስረታ መርሐግብር በእንጦጦ ፓርክ የነበረው ፕሮግራም ውጤታማና አስደሳች ነበር:: ለማህበሩ አመራር እና አባላት ሙሉ ዛጎል አስጎብኚ እና የእግር ጉዞ አዘጋጅ ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል።

ውድ የዛጎል ሃይኪንግ ቤተሰቦች💧🌴 አዋሽ ብሔራዊ ፖርክ /ዶሆ ሎጅ የተፈጥሮ ፍል ውሃ💧🌴      አንድ ቀን የአዳር የጉብኝት ጉዞ 🌴 በስራ የደከመ ሰውነትዎን በተፈጥሮ ፍል-ውሀ ለማደስ/  የ...
24/02/2022

ውድ የዛጎል ሃይኪንግ ቤተሰቦች
💧🌴 አዋሽ ብሔራዊ ፖርክ /ዶሆ ሎጅ የተፈጥሮ ፍል ውሃ💧🌴
አንድ ቀን የአዳር የጉብኝት ጉዞ 🌴

በስራ የደከመ ሰውነትዎን በተፈጥሮ ፍል-ውሀ ለማደስ/ የሳምንቱን የእረፍት ቀኖትን ከወዳጅ/ከዘመዶ/ ከጓደኛዎ ጋር ከአዲስ አበባ ወጣ በማለት አስደሳች ጊዜ ያሳልፉ
ርቀት ፦ ከአ.አ እስከ አዋሽ ፓርክ 225ኪሜ

📅የጉዞ ቀን :- የካቲት 25-26,2014

💵 የጉብኝት ደርሶ መልስ ጥቅል ዋጋ ፦ 2699 ብር
መነሻና መገናኛ ቦታ፦ መስቀል አደባባይ ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት

የጉዞ ክፍያ የሚያካትተው
🚌መጓጓዣ
⛺️ማደሪያ🛖
🍝ምግብ
☕️ቡናና‹ ሻይ
🔥የእሳት ዳር ጨዋታ
💧የሚጠጣ ውሃ
🎫የመግቢያ ክፍያ
🚶‍♂️የአስጎብኚ እና ጥበቃ
👉እና ሌሎችም ብዙ አዝናኝ ጨዋታዎች እና ሌሎች ፕሮግራሞች አሉን

የቀሩን ዉስን ቦታዎች ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ

ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ በነዚህ ስልኮች ይደውሉል
📞 +251911045244
+251939227979

ውድ የዛጎል ሃይኪንግ ቤተሰቦች💧🌴 አዋሽ ብሔራዊ ፖርክ /ዶሆ ሎጅ የተፈጥሮ ፍል ውሃ💧🌴      አንድ ቀን የአዳር የጉብኝት ጉዞ 🌴 በስራ የደከመ ሰውነትዎን በተፈጥሮ ፍል-ውሀ ለማደስ/  የ...
13/02/2022

ውድ የዛጎል ሃይኪንግ ቤተሰቦች
💧🌴 አዋሽ ብሔራዊ ፖርክ /ዶሆ ሎጅ የተፈጥሮ ፍል ውሃ💧🌴
አንድ ቀን የአዳር የጉብኝት ጉዞ 🌴

በስራ የደከመ ሰውነትዎን በተፈጥሮ ፍል-ውሀ ለማደስ/ የሳምንቱን የእረፍት ቀኖትን ከወዳጅ/ከዘመዶ/ ከጓደኛዎ ጋር ከአዲስ አበባ ወጣ በማለት አስደሳች ጊዜ ያሳልፉ
ርቀት ፦ ከአ.አ እስከ አዋሽ ፓርክ 225ኪሜ

📅የጉዞ ቀን :- የካቲት 12-13,2014

💵 የጉብኝት ደርሶ መልስ ጥቅል ዋጋ ፦ 2900 ብር
መነሻና መገናኛ ቦታ፦ መስቀል አደባባይ ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት

የጉዞ ክፍያ የሚያካትተው
🚌መጓጓዣ
⛺️ማደሪያ🛖
🍝ምግብ
☕️ቡናና‹ ሻይ
🔥የእሳት ዳር ጨዋታ
💧የሚጠጣ ውሃ
🎫የመግቢያ ክፍያ
🚶‍♂️የአስጎብኚ እና ጥበቃ
👉እና ሌሎችም ብዙ አዝናኝ ጨዋታዎች እና ሌሎች ፕሮግራሞች አሉን

የቀሩን ዉስን ቦታዎች ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ

ለተጨማሪ መረጃ እና ለመመዝገብ በነዚህ ስልኮች ይደውሉል
📞 +251911045244
+251939227979

Traveling changes you. As you move through this life and this world, you change things slightly, you leave marks behind,...
01/02/2022

Traveling changes you. As you move through this life and this world, you change things slightly, you leave marks behind, however small. And in return, life — and travel — leaves marks on you.” — Anthony Bourdai
Best experience,friendly lets travel with us.

ወድ የዛጎል ሀይኪንግ ቤተሰቦች ኑ! ወደ ወንጪ ሀይቅ እንጓዝ ።ወንጪ ሀይቅ በስፔን በተደረገው ምርጥ የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎች ውድድር ላይ ቀዳሚ በመሆን የአመቱ ምርጥ መዳረሻ በመሆን አሸናፊ...
24/01/2022

ወድ የዛጎል ሀይኪንግ ቤተሰቦች ኑ! ወደ ወንጪ ሀይቅ እንጓዝ ።ወንጪ ሀይቅ በስፔን በተደረገው ምርጥ የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎች ውድድር ላይ ቀዳሚ በመሆን የአመቱ ምርጥ መዳረሻ በመሆን አሸናፊ ሆኗል።
መታየት ያለበት ቦታ ነው ከከተማ ራቅ በማለት ምርጥ ጊዜ እናሳልፍ።
ዛጎል ሀይኪንግ ጥር 22, 2014 በሳምንቱ መጨረሻ እሑድ ከአ.አ በምዕራብ በኩል 155 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘዉ ወንጪ ሃይቅ ጉዞ አዘጋጅቷል። ወንጪ መልካም ምድራዊ አቀማመጥ መስህብ ያለዉ እና ለእይታ ምቹ ሲሆን የተለያዩ እፅዋቶችና በእሳተ ጎመራ የተፈጠሩ አስደናቂ መልክዐምድር ያለው ሐይቅ ይገኙበታል።

⚡️👉ቀን:እሁድ, ጥር 22,2014

⚡️👉 መነሻ ቦታ: ሜክሲኮ ሸበሌ

⚡️👉 ሰዓት: ከጠኋቱ 12:00
ባሱ 12:30 ሲሆን ጉዞ ይጀምራል

⚡️👉 በባስ 155 ኪሜ ርቀት እንጓዛለን።

የመጓጓዣ፣ የቁርስ፣ የታሸገ ዉሃ፣ የምሳ ፣ መግቢያ እና የአስጎብኝ ወጪዎችን ሸፍኖ 850 ብር ።

ማሳሰቢያ: 😷 በባስ ዉስጥ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ማድረግና ርቀትን መጠበቅ ግዴታ ነዉ።

ከስር ያለዉን ሰልክ ይደውሉ

📞 +251 911045244
+251939227979

"Life is either a daring adventure or nothing at all” ~ Helen Keller
21/01/2022

"Life is either a daring adventure or nothing at all” ~ Helen Keller

Happy Epiphany "መልካም የጥምቀት በዓል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ዛጎል አስጎብኚ እና የመኪና ኪራይ ይመኛል።"
19/01/2022

Happy Epiphany
"መልካም የጥምቀት በዓል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ዛጎል አስጎብኚ እና የመኪና ኪራይ ይመኛል።"

Address

22 Mazoria, Near To Street Geberel Hospial, Tsega Building 7thfloor Office No. 9
Addis Ababa
AA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zagole Tours Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zagole Tours Ethiopia:

Videos

Share

Category