Four Winds Travel & Tour Agency

Four Winds Travel & Tour Agency We are a tour operator in Ethiopia. We offer tour packages, customized trips covering regional fligh
(2)

በ1700ዎቹ የተገነባው ትሬቪ ፏፏቴ ምናልባት ከሮም እጅግ በጣም ታዋቂ ከሆኑ መዋቅሮች አንዱ ነው። ፏፏቴው በጥንታዊ የሮማውያን የውኃ ምንጭ ቦታ ላይ የተገነባ ነው።አፈ ታሪኮች እንደሚናገሩ...
15/06/2024

በ1700ዎቹ የተገነባው ትሬቪ ፏፏቴ ምናልባት ከሮም እጅግ በጣም ታዋቂ ከሆኑ መዋቅሮች አንዱ ነው። ፏፏቴው በጥንታዊ የሮማውያን የውኃ ምንጭ ቦታ ላይ የተገነባ ነው።
አፈ ታሪኮች እንደሚናገሩት በቀኝ እጃችሁ በግራ ትከሻ ላይ አንድ ሳንቲም ወደ ፏፏቴው መወርወር ወደ ሮም መመለስን ያረጋግጣል ይባላል። የተለያዩ የአፈ ታሪኮች ቢኖሩም ዋናው ሀሳብ ግን ሳንቲም ወደ ፏፏቴው መወርወር መልካም እድል ያመጣል እና አንድ ቀን ወደ ሮም እንዲመለሱ ያደርጋል የሚለው ነው።

4ዊንድስ በየጊዜው የተለያዩ የጉዞ ፓኬጆችን ያዘጋጅላችኋል።ቀጣዩ ወዴት እንዲሆን ትፈልጋላችሁ?አዳዲስ ፓኬጆች ይዘን ስንመጣ ለመለልከት የተለያዩ የማህበራዊ ድህረ ገጾቻችንን ይከተሉ።ስለ አገል...
13/06/2024

4ዊንድስ በየጊዜው የተለያዩ የጉዞ ፓኬጆችን ያዘጋጅላችኋል።

ቀጣዩ ወዴት እንዲሆን ትፈልጋላችሁ?

አዳዲስ ፓኬጆች ይዘን ስንመጣ ለመለልከት የተለያዩ የማህበራዊ ድህረ ገጾቻችንን ይከተሉ።

ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ይደውሉልን። የማይረሱ የመዝናኛ ጊዜዎችን ከ4ዊንድስ ጋር ያሳልፉ!

ወደየትኛውም ሀገር ያስፈለገዎትን የበረራ ቲኬቶን በቅናሽ እና በፍጥነት በ4ዊንድስ ትራቭል አማርጠው ይቁረጡ ።ለማንኛውም የበረራ ቲኬቶችን ለመቁረጥ እና የተለያዩ ጉብኝቶችን ለማድረግ 4ዊንድስ...
11/06/2024

ወደየትኛውም ሀገር ያስፈለገዎትን የበረራ ቲኬቶን በቅናሽ እና በፍጥነት በ4ዊንድስ ትራቭል አማርጠው ይቁረጡ ።

ለማንኛውም የበረራ ቲኬቶችን ለመቁረጥ እና የተለያዩ ጉብኝቶችን ለማድረግ 4ዊንድስ የጉዞ እና አስጎብኚ ወኪልን ይምረጡ! ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

ወዴት ለመሄድ አስበዋል? አሜሪካ ፣ እስያ ወይስ አውሮፓ?መዳረሻዎ ወዴትም ቢሆን 4ዊንድስ በመጠቀም ቲኬትዎን በቀላሉ መቁረጥ ይችላሉ። ለአጠቃቀም ቀላል የሆነውን ድህረ-ገጻችንን https://...
08/06/2024

ወዴት ለመሄድ አስበዋል? አሜሪካ ፣ እስያ ወይስ አውሮፓ?

መዳረሻዎ ወዴትም ቢሆን 4ዊንድስ በመጠቀም ቲኬትዎን በቀላሉ መቁረጥ ይችላሉ።

ለአጠቃቀም ቀላል የሆነውን ድህረ-ገጻችንን https://4windsholidays.com/ አሁኑኑ ይጎብኝ በቀላሉ ትኬቶን ይቁረጡ።

ሰኔ ፍሎረንስን ለማየት ትክክለኛው ጊዜ ነው ተብሎ ይነገራል። ከተማዋ በዚህ ወቅት በጎዳና ገበያዎች፣ በሚያማምሩ የአትክልት ስፍራዎች እና አስደናቂ የስነጥበብ ኤግዚቢሽኖች ትሞላለች። በዚህ ጊ...
07/06/2024

ሰኔ ፍሎረንስን ለማየት ትክክለኛው ጊዜ ነው ተብሎ ይነገራል። ከተማዋ በዚህ ወቅት በጎዳና ገበያዎች፣ በሚያማምሩ የአትክልት ስፍራዎች እና አስደናቂ የስነጥበብ ኤግዚቢሽኖች ትሞላለች።

በዚህ ጊዜ ወደዚህች ውብ ስፍራ ጉብኝት ማድረግ ከፈለጉ ወደ 4ዊንድስ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ይደውሉልን።

በ4ዊንድስ ፓኬጆች ስትጠቀሙ ፣ ከእናንተ የሚጠበቀው ሻንታ መሸከፍ ብቻ ነው!በየጊዜው ወደ ተለያዩ ሃገራት ቲኬት ፣ ቪዛ ፣ ማረፍያ እና በርካታ ተጨማሪ አገልግሎቶች የያዙ ፓኬጆቻችንን በመግዛ...
28/05/2024

በ4ዊንድስ ፓኬጆች ስትጠቀሙ ፣ ከእናንተ የሚጠበቀው ሻንታ መሸከፍ ብቻ ነው!

በየጊዜው ወደ ተለያዩ ሃገራት ቲኬት ፣ ቪዛ ፣ ማረፍያ እና በርካታ ተጨማሪ አገልግሎቶች የያዙ ፓኬጆቻችንን በመግዛት ከቤተሰቦኦችችሁ ጋር የማትረሱትን ጊዜ አሳልፉ።

ስለ አገልግሎቶቻችን እንዲሁም ስለ ፓኬጆቻችን መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውላችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ!

764 ቫቲካን ሲቲ፣ በአለም ላይ ትንሹ ገለልተኛ ግዛት ነው። ሀገሩ ከ100 ሄክታር በላይ እንኳን አይሆንም። በዚህ ትንሽ ስፍራ ላይ ግን በአለም አቀፍ ካሉ ትልልቅ አብያተ ክርስትያናት አንዱ...
25/05/2024

764 ቫቲካን ሲቲ፣ በአለም ላይ ትንሹ ገለልተኛ ግዛት ነው። ሀገሩ ከ100 ሄክታር በላይ እንኳን አይሆንም። በዚህ ትንሽ ስፍራ ላይ ግን በአለም አቀፍ ካሉ ትልልቅ አብያተ ክርስትያናት አንዱ የሆነው የየቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ቤተክርስትያን እና የማይክል አንጄሎ ድንቅ ስራ የሆነውን የሲስቲን ቻፕል ጣሪያን ጨምሮ በውስጡ ይይዛል።

ከ4ዊንድስ ጋር ጉዞዎችን በማድረግ የማይረሱትን ትዝታዎች አሁን ይፍጠሩ። ዛሬውኑ የህልም ዕረፍትዎን ያቅዱ እና መተግበር ይጀምሩ!ስለ አገልግሎቶቻችን እንዲሁም ስለ ፓኬጆቻችን መረጃ ለማግኘት ...
22/05/2024

ከ4ዊንድስ ጋር ጉዞዎችን በማድረግ የማይረሱትን ትዝታዎች አሁን ይፍጠሩ። ዛሬውኑ የህልም ዕረፍትዎን ያቅዱ እና መተግበር ይጀምሩ!

ስለ አገልግሎቶቻችን እንዲሁም ስለ ፓኬጆቻችን መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውላችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ!

መልካም የእናቶች ቀን!!!
12/05/2024

መልካም የእናቶች ቀን!!!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮችእንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መልካም በዓል!
04/05/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!

በጣሊያን የሚገኘው የአማልፊ የባህር ዳርቻ በአስደናቂ ውበት እና ውብ መልክዓ ምድሮች የሚታወቅ የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ነው። የአማልፊ የባህር ዳርቻ በሶሬንቲን ባሕረ ገብ መሬት ደቡባዊ የባሕ...
04/05/2024

በጣሊያን የሚገኘው የአማልፊ የባህር ዳርቻ በአስደናቂ ውበት እና ውብ መልክዓ ምድሮች የሚታወቅ የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ነው።

የአማልፊ የባህር ዳርቻ በሶሬንቲን ባሕረ ገብ መሬት ደቡባዊ የባሕር ዳርቻ በጣሊያን ካምፓኒያ ክልል ውስጥ ይገኛል።የባህር ዳርቻው ወደ 50 ኪሎ ሜትር (30 ማይል) የሚሸፍን ሲሆን በገደል ቋጥኞች፣ ደኖች እና እርከኖች ያሉ የወይን እርሻዎች ተለይተው ይታወቃሉ።የባህር ዳርቻው የሚያብለጨልጭ የሜዲትራኒያን ባህርን በሚያዩ ገደላማ ቋጥኞች ላይ በተቀመጡ በቀለማት ያሸበረቁ ሕንፃዎች አሉት።

የአማልፊ የባህር ዳርቻ ዘና ለማለት ለሚፈልጉ ቱሪስቶች ተወዳጅ መዳረሻ ነው ፣ አስደናቂ እይታዎች እና ከቤት ውጭ እንቅስቃሴዎች እንደ የእግር ጉዞ ፣ ዋና እና ጀልባን ይይዛል።

ምርጫዎ የትኛውም ስፍራ ቢሆን በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ ጉብኝት ለማድረግ ሲያስቡ አስተማማኙን ፎር ዊንድስን ይምረጡ።በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና...
02/05/2024

ምርጫዎ የትኛውም ስፍራ ቢሆን በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ ጉብኝት ለማድረግ ሲያስቡ አስተማማኙን ፎር ዊንድስን ይምረጡ።

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ!

ስለ አገልግሎቶቻችን ጥያቄ ካላችሁ በ0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውላችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ!

ለማንኛውም የበረራ ቲኬቶችን ለመቁረጥ እና የተለያዩ ጉብኝቶችን ለማድረግ 4ዊንድስ የጉዞ እና አስጎብኚ ወኪልን ይምረጡ! ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 011157505...
30/04/2024

ለማንኛውም የበረራ ቲኬቶችን ለመቁረጥ እና የተለያዩ ጉብኝቶችን ለማድረግ 4ዊንድስ የጉዞ እና አስጎብኚ ወኪልን ይምረጡ!

ለበለጠ መረጃ 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

ማጄላን ዓለምን በተሳካ ሁኔታ ለመዞር የመጀመሪያውን ጉዞ የመራ ሲሆን በ1519 ማጄላን በአምስት መርከቦች እና በግምት 270 የሚጠጉ ሰዎችን ከስፔን ይዞ አለምን ለመዞር ችሏል። ማጄላን ጉዞው...
27/04/2024

ማጄላን ዓለምን በተሳካ ሁኔታ ለመዞር የመጀመሪያውን ጉዞ የመራ ሲሆን በ1519 ማጄላን በአምስት መርከቦች እና በግምት 270 የሚጠጉ ሰዎችን ከስፔን ይዞ አለምን ለመዞር ችሏል። ማጄላን ጉዞውንም በ1522 ሊያጠናቅ ችሏል።

እናንተስ አለምን የመዞር ህልም አላችሁ? ከ4ዊንድስ ጋር ህልማችሁን አሳኩ! ማንኛውንም የጉዞ መረጃ ለማግኘት ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።

ጉዞ ማድረግ አዳዲስ ቦታዎችን መጎብኘት ብቻ አይደለም!🤯የአስተሳሰብ አድማስዎን ማስፋት🥳ዘላቂ ትውስታዎችን መፍጠር 👨‍🎨የፈጠራ ችሎታዎን ማዳበር🌅አዳዲስ ባህሎች፣ መልክዓ ምድሮች እና ሰዎች መ...
25/04/2024

ጉዞ ማድረግ አዳዲስ ቦታዎችን መጎብኘት ብቻ አይደለም!

🤯የአስተሳሰብ አድማስዎን ማስፋት

🥳ዘላቂ ትውስታዎችን መፍጠር

👨‍🎨የፈጠራ ችሎታዎን ማዳበር

🌅አዳዲስ ባህሎች፣ መልክዓ ምድሮች እና ሰዎች መለማመድንም ያካትታል

ከ4ዊንድስ ጋር ወደተለያዩ ስፍራዎች በመሄድ እነዚህን ጥቅሞች ያግኙ።
ማንኛውም የጉዞ መረጃን ለማግኘት ወደ 0115621010 ወይም 0115583058 ይደውሉልን።

እንግዲያውስ ይፍጠኑ 4ዊንድስ ባዘጋጀሎ ፓኬጅ ይጠቀሙ!ይህን ልዩ የሆነ አጋጣሚ በመጠቀም ከ4ዊንድስ ጋር  Bangkokን  በ97,999 ብር ብቻ ይጎብኙ።ጉዞው የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-🏝 6 ...
23/04/2024

እንግዲያውስ ይፍጠኑ 4ዊንድስ ባዘጋጀሎ ፓኬጅ ይጠቀሙ!

ይህን ልዩ የሆነ አጋጣሚ በመጠቀም ከ4ዊንድስ ጋር Bangkokን በ97,999 ብር ብቻ ይጎብኙ።

ጉዞው የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 6 ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
🚢የጀልባ ላይ ሽርሽር
👨‍🌾 አስጎብኚ

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4ዊንድስ ወደ በርካታ ሀገራት በምትፈልጉት የአየር መንገድ አገልግሎት በቀላሉ ትኬት ቆርጣችሁ ያለ ምንም ስጋት ወደ መዳረሻችሁ መሄድ የምትችሉበትን ድህረ ገጽ አዘጋጅቶላችኋል። ድህረ ገጻችንን...
20/04/2024

4ዊንድስ ወደ በርካታ ሀገራት በምትፈልጉት የአየር መንገድ አገልግሎት በቀላሉ ትኬት ቆርጣችሁ ያለ ምንም ስጋት ወደ መዳረሻችሁ መሄድ የምትችሉበትን ድህረ ገጽ አዘጋጅቶላችኋል።

ድህረ ገጻችንን https://4windsholidays.com/ በመጎብኘት በቀልሉ ትኬቶን ይቁረጡ!

በጉዞ ወቅት በርካታ ሰዎች እቃን በመጣል ወይም በመርሳት ይቸገራሉ። ከላይ ያስቀመጥናቸውን ነገሮች በማድረግ ግን እንደዚህ አይነት ችግሮች የመፈጠር እድላቸውን ይቀንስላችኋል።ለተለያዩ የጉዞ መ...
18/04/2024

በጉዞ ወቅት በርካታ ሰዎች እቃን በመጣል ወይም በመርሳት ይቸገራሉ። ከላይ ያስቀመጥናቸውን ነገሮች በማድረግ ግን እንደዚህ አይነት ችግሮች የመፈጠር እድላቸውን ይቀንስላችኋል።

ለተለያዩ የጉዞ መረጃዎች 4ዊንድስን ይከተሉ።

ልክ እንደነዚህ ደንበኞቻችን አዝናኝ እና የማይረሱ ግዘያትን ማሳለፍ ትፈልጋላችሁ?4ዊንድስ በየጊዜው በርካታ ፓኬጆችን አዘጋጅቶ እናንተን ነው የሚጠብቀው።ያሉንን ፓኬጆች ለማወቅ📞 01156210...
16/04/2024

ልክ እንደነዚህ ደንበኞቻችን አዝናኝ እና የማይረሱ ግዘያትን ማሳለፍ ትፈልጋላችሁ?

4ዊንድስ በየጊዜው በርካታ ፓኬጆችን አዘጋጅቶ እናንተን ነው የሚጠብቀው።

ያሉንን ፓኬጆች ለማወቅ📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን።

ከ10,000 ማይል እና ከ352 ቀናት ጉዞ በኋላ አንድ ግለሰብ የአፍሪካን ርዝመት ከደቡብ ጫፍ በመነሳት እስከ ሰሜን ጫፍ ድረስ ተጉዞ አጠናቋል። ከደቡብ እንግሊዝ የመጣው የ27 አመት ወጣት ...
11/04/2024

ከ10,000 ማይል እና ከ352 ቀናት ጉዞ በኋላ አንድ ግለሰብ የአፍሪካን ርዝመት ከደቡብ ጫፍ በመነሳት እስከ ሰሜን ጫፍ ድረስ ተጉዞ አጠናቋል። ከደቡብ እንግሊዝ የመጣው የ27 አመት ወጣት ረስ ኩክ በመንገዱ ጫካ እና በረሃ አቋርጦ ፣ የግጭት ቀጠናዎችን አልፎ ፣ የስርቆት ሰለባ ሆኖ ፣ የአካል ጉዳት አጋጥሞት እንዲሁም የቪዛ ችግር አጋጥሞት የነበረ ቢሆንም ጉዞውን በስተመጨረሻ በአፕሪል 7 ፣ 2024 አጠናቋል።

እናንተስ ምን ያህል የጉዞ ፍቅር አላችሁ? ምን ያህሉንስ የምትሄዱ ይመስላችኋል? ኮሜንት ላይ

እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መልካም በዓል!
09/04/2024

እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!

በሚፈልጉት ቀን ፣ በሚፈልጉት አየር መንገድ እና ወደ የሚፈልጉት ሃገር የሚያደርጉትን በረራ ቲኬት በ4ዊንድስ ድህረ ገጽ አልያም የሞባይል መተግበርያ ባሉበት ሆነው ይቁረጡ።ድህረ ገጻችንን ለመ...
09/04/2024

በሚፈልጉት ቀን ፣ በሚፈልጉት አየር መንገድ እና ወደ የሚፈልጉት ሃገር የሚያደርጉትን በረራ ቲኬት በ4ዊንድስ ድህረ ገጽ አልያም የሞባይል መተግበርያ ባሉበት ሆነው ይቁረጡ።

ድህረ ገጻችንን ለመጎብኘት https://4windsholidays.com/ ይህን ሊንክ ይጫኑ።

Machu Picchu በ 15ኛው ክፍለ ዘመን በኢንካ ንጉሠ ነገሥት የተገነባ ስፍራ ነው። ቦታው በአንዲስ ተራሮች ውስጥ ከባህር ጠለል በላይ ከ 7,000 ጫማ ከፍታ በላይ ይገኛል።Machu Pi...
06/04/2024

Machu Picchu በ 15ኛው ክፍለ ዘመን በኢንካ ንጉሠ ነገሥት የተገነባ ስፍራ ነው።
ቦታው በአንዲስ ተራሮች ውስጥ ከባህር ጠለል በላይ ከ 7,000 ጫማ ከፍታ በላይ ይገኛል።

Machu Picchu በፔሩ በበርካታ ሰዎች የሚጎበኙ የቱሪስት መዳረሻዎች ውስጥ አንዱ ነው። በ1450 ዓ.ም አካባቢ የተገነባው ይህ ስፍራ በ1983 በዩኔስኮ የአለም ቅርስነት ቦታ ተሰጥቶታል። በተጨማሪም በ2007 የአለም New Seven Wonders of the World ውስጥ አንዱ ተብሎ ተሰይሟል።

ወዴት ለመሄድ አስበዋል?ወዴትም ቢሄዱ በርካታ የአየር መንገድ እና የመዳረሻ አማራጮችን ይዘን እየጠበክናችሁ ነው።ከጉዞ ትኬት ባለፈም የተለያዩ የጉዞ ፓኬጆችን አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው። ...
04/04/2024

ወዴት ለመሄድ አስበዋል?

ወዴትም ቢሄዱ በርካታ የአየር መንገድ እና የመዳረሻ አማራጮችን ይዘን እየጠበክናችሁ ነው።

ከጉዞ ትኬት ባለፈም የተለያዩ የጉዞ ፓኬጆችን አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው። የተለያዩ የማህበራዊ ድህረ ገጾቻችንን በመቀላቀል ይከታተሉ።

ልዩ የጉዞ ፓኬጅ ወደ Bangkok, Thailand!4ዊንድስ ልዩ የመዝናኛ ፓኬጅ ወደ ውቧ Bangkok  በ97,999 ብር ብቻ ይዞላችሁ መጥቷል።ጉዞው የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-🏝 6 ቀን ቆይ...
01/04/2024

ልዩ የጉዞ ፓኬጅ ወደ Bangkok, Thailand!

4ዊንድስ ልዩ የመዝናኛ ፓኬጅ ወደ ውቧ Bangkok በ97,999 ብር ብቻ ይዞላችሁ መጥቷል።

ጉዞው የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡-
🏝 6 ቀን ቆይታ
✈️ የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨 የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ
🚢የጀልባ ላይ ሽርሽር
👨‍🌾 አስጎብኚ

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

የአለም ረጅሙ ህንጻ የሆነው ቡርጅ ካሊፋ ቁመቱ 828 ሜትር (2716.5 ጫማ) ነው። ከኤፍል ታወር በሶስት እጥፍ የሚረዝም ሲሆን ከኢምፓየር ስቴት ህንፃ በእጥፍ ይበልጣል።ቡርጅ ካሊፋን ልዩ ...
30/03/2024

የአለም ረጅሙ ህንጻ የሆነው ቡርጅ ካሊፋ ቁመቱ 828 ሜትር (2716.5 ጫማ) ነው። ከኤፍል ታወር በሶስት እጥፍ የሚረዝም ሲሆን ከኢምፓየር ስቴት ህንፃ በእጥፍ ይበልጣል።
ቡርጅ ካሊፋን ልዩ ከሚያደርጉት ነገሮች ውስጥ አንዱ ህንጻው የተሰራበት ግብዓቶች ክብደት ነው።

የኮንክሪቶቹ ክብደት ብቻ ከ100,000 ዝሆኖች ጋር ይነጻጸራል። ለቡርጅ ካሊፋ ግንባታ ጥቅም ላይ የዋለው አጠቃላይ የአሉሚኒየም ክብደት ደግሞ ከአምስት A380 አውሮፕላኖች ጋር እኩል ነው።

4ዊንድስ ከሚያቀርብሎ በርካታ የአየር መንገድ አማራጮች የሜልጉትን መርጠው ወደአሻዎ ስፍራ ጉዞዎን ያድርጉ።ባሉበት ሆነው ትኬቶን ለመቁረጥ ድህረ ገጻችንን https://4windsholidays....
28/03/2024

4ዊንድስ ከሚያቀርብሎ በርካታ የአየር መንገድ አማራጮች የሜልጉትን መርጠው ወደአሻዎ ስፍራ ጉዞዎን ያድርጉ።

ባሉበት ሆነው ትኬቶን ለመቁረጥ ድህረ ገጻችንን https://4windsholidays.com/ ይጎብኙ።

ወደ በርካታ ሀገራት በምናዘጋጃቸውን የጉዞ ፓኬጆች በመጠቀም ልዩ ልዩ የሆኑ አዝናኝ እና አይረሴ ትዝታዎችን ያሳልፉ!ያሉንን የጉዞ ፓኬጆች እንዲሁም አገልግሎቶቻችንን ለማወቅ 📞 011562101...
26/03/2024

ወደ በርካታ ሀገራት በምናዘጋጃቸውን የጉዞ ፓኬጆች በመጠቀም ልዩ ልዩ የሆኑ አዝናኝ እና አይረሴ ትዝታዎችን ያሳልፉ!

ያሉንን የጉዞ ፓኬጆች እንዲሁም አገልግሎቶቻችንን ለማወቅ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን።

የተለያዩ ምርቶችን እና አገልግሎቶችን በሚቀርቡበት ፣ በርካታ የንግድ ግንኙነቶችን በሚለዋወጡበት እና በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ግብይቶች የሚደረጉበት የCanton Fair መሳተፍ ይፈልጋሉ?የቻይና ...
25/03/2024

የተለያዩ ምርቶችን እና አገልግሎቶችን በሚቀርቡበት ፣ በርካታ የንግድ ግንኙነቶችን በሚለዋወጡበት እና በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ግብይቶች የሚደረጉበት የCanton Fair መሳተፍ ይፈልጋሉ?

የቻይና ቪዛን፣ 8 ቀን ቆይታ፣የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት፣ የባለ 4 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ እና አስጎብኚን ባጠቃለለው የ4ዊንድስ ፓኬጅ ተጠቅመው ወደዚ ስፍራ ይጓዙ።

ጉዞው የሚደረገው ከApril 13 - 21 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።

ለበለጠ መረጃ 📞 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

በቺሊ የሚገኘው የአታካማ በረሃ በምድር ላይ ካሉት ደረቅ ቦታዎች አንዱ ብቻ ሳይሆን ከማርስ ወለል ጋር እጅግ ተመሳሳይነት እንደሆነ ይነገራል። የአታካማ በረሃ ከመጠን በላይ በረሃማ በመሆኑ ፣...
23/03/2024

በቺሊ የሚገኘው የአታካማ በረሃ በምድር ላይ ካሉት ደረቅ ቦታዎች አንዱ ብቻ ሳይሆን ከማርስ ወለል ጋር እጅግ ተመሳሳይነት እንደሆነ ይነገራል። የአታካማ በረሃ ከመጠን በላይ በረሃማ በመሆኑ ፣ ተመሳሳይ የአፈር ስብጥር ስላለው እና ከፍታ ቦታ ላይ በመገኘቱ ምክንያት እንደ ናሳ ባሉ የጠፈር ኤጀንሲዎች የማርስ ሮቨሮችን እና መሳሪያዎችን ለመፈተሽ ዋና ቦታ ሆኗል። ይህ መመሳሰልም “Mars on Earth” የሚል ቅጽል ስም እንዲሰጠው ምክንያት ሆኗል።

Address

Stadium Near Lalibela Restaurant Sahle Selassie Building, Ground Floor
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Four Winds Travel & Tour Agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Four Winds Travel & Tour Agency:

Videos

Share

Category