Istadd Tour and Travel

Istadd Tour and Travel Istanbul Addis Tour and Travel

14/03/2022
14/03/2022
ኢስታንቡልን የሚጎበኙበት ልዩ ጥቅል አዘጋጅተናል! የኢስታንቡል ቪዛን,ትኬት,ሆቴል ያካተተ፣ ለ5 ቀናት በኢስታንቡል የሆቴል ቆይታ (ማረፊያ) እንዲሁም ከአውሮፕላን ማረፊያ ወደ ሆቴል እና ከሆ...
13/07/2021

ኢስታንቡልን የሚጎበኙበት ልዩ ጥቅል አዘጋጅተናል! የኢስታንቡል ቪዛን,ትኬት,ሆቴል ያካተተ፣ ለ5 ቀናት በኢስታንቡል የሆቴል ቆይታ (ማረፊያ) እንዲሁም ከአውሮፕላን ማረፊያ ወደ ሆቴል እና ከሆቴል ወደ አውሮፕላን ማረፊያ ማጓጓዣን ያካተተ ጥቅል በልዩ ቅናሽ
ከ57,000 ብር ጀምሮ ከሀምሌ25-30 አቅርበናል፡፡ ጥቅሉን ለመግዛትና ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911834640/0921623526/0901929292 ሊደውሉ!
We have prepared a special Instanbul tour package on discount. Package rate INCLUDES the
following:
VISA
TICKET
5 STAR HOTEL
Shuttle survice
Starting form : 57,000
From August 1-6

2021● Beauty Istanbul Expo From June 15 - June 19------------------------------------------------VISA, TICKET, 5 Star HO...
04/06/2021

2021● Beauty Istanbul Expo
From June 15 - June 19
------------------------------------------------
VISA, TICKET, 5 Star HOTEL
Starting from 50,750
Apply date until June 12

Istadd Tour and Travel P.L.C Provides You A Variety Of TOUR PACKAGES, VISA, TICKET, HOTEL, & So On. Keep Informed And Ge...
12/03/2021

Istadd Tour and Travel P.L.C Provides You A Variety Of TOUR PACKAGES, VISA, TICKET, HOTEL, & So On. Keep Informed And Get A Beautiful And Unforgettable Mements With Your Loved Ones.
☆For Individuals
☆For Medical
☆For Family
☆For Couples
☆For Scolarship
Call Now 📞:- 0901929292, 0901939393, 0921623526, 0911834640
🇹🇷

Dear Customers Istadd Tour and Travel P.L.C  has been helping Hospitals and Individuals to Medicate in one of the world'...
04/02/2021

Dear Customers Istadd Tour and Travel P.L.C has been helping Hospitals and Individuals to Medicate in one of the world's best Hospitals in Turk & We are happy to provide and consult you in any type of medical cases
Come and apply to to Medicate IN Turkey 🇹🇷
We give service
- Construction & Counseling
- Visa Ticket Hotel
- Medical Stuff Recruitment
- On Site Access To Any Information
- Quality Treatment With Ther Required Budget
- Provides Discount And Periodic Payment
- Provide Required Transportation With Or Without Medication
Phone - 0911834640, 0901929292, 0911223484

ኢስታድ አስጎብኚ & የጉዞ ወኪል(ISTADD TOUR AND TRAVEL)ታላቅ የጉብኝት ፓኬጅ ወደ ውቧ ቱርክ √ቪዛ, ትኬት እና ሆቴል በአንድ ጥቅል√በታላቅ ቅናሽ ከ48,000ብር ጀምሮ√የ7 ሌ...
20/01/2021

ኢስታድ አስጎብኚ & የጉዞ ወኪል(ISTADD TOUR AND TRAVEL)

ታላቅ የጉብኝት ፓኬጅ ወደ ውቧ ቱርክ

√ቪዛ, ትኬት እና ሆቴል በአንድ ጥቅል

√በታላቅ ቅናሽ ከ48,000ብር ጀምሮ

√የ7 ሌሊት ቆይታ ያለው

√በ3 የቱርክ ውብ ከተሞች (ኢዝሚር, ቡርሳ እና ኢስታንቡል)

√በአየር, በየብስ, በመርከብ የታጀበ ጉብኝት

ኢዝሚር ላይ
•Ephesus(የኤፌሶን ጥንታዊ ግንቦችን)
•House of Virgin Mary(የማርያም ቤት)
•Sirince Village

ቡርሳ ላይ
•Uludag Mountain (በበረዷማ ተራራዎች ላይ የገመድ ላይ ባቡር ጉዞ)
•ታላቁ መስጂድ Ulu Cami
•Koza Han/Cocoon market(የሀር ገበያ)

ኢስታንቡል
•አያ ሶፍያ(Hagia Sofia)
•ቦስፎረስ ድልድይን በመርከብ በመጓዝ(Cruise on Bosphorus)
•Blue Mosque/Sultan Ahmet Camii)
•Grand Bazzar
•Hippodromes
Starting from 48,000 ETB

ኢስታድ አስጎብኚ & የጉዞ ወኪል(ISTADD TOUR AND TRAVEL)ታላቅ የጉብኝት ፓኬጅ ወደ ውቧ ቱርክ √ቪዛ, ትኬት እና ሆቴል በአንድ ጥቅል√በታላቅ ቅናሽ ከ48,000ብር ጀምሮ√የ7 ሌ...
18/01/2021

ኢስታድ አስጎብኚ & የጉዞ ወኪል(ISTADD TOUR AND TRAVEL)

ታላቅ የጉብኝት ፓኬጅ ወደ ውቧ ቱርክ

√ቪዛ, ትኬት እና ሆቴል በአንድ ጥቅል

√በታላቅ ቅናሽ ከ48,000ብር ጀምሮ

√የ7 ሌሊት ቆይታ ያለው

√በ3 የቱርክ ውብ ከተሞች (ኢዝሚር, ቡርሳ እና ኢስታንቡል)

√በአየር, በየብስ, በመርከብ የታጀበ ጉብኝት

ኢዝሚር ላይ
•Ephesus(የኤፌሶን ጥንታዊ ግንቦችን)
•House of Virgin Mary(የማርያም ቤት)
•Sirince Village

ቡርሳ ላይ
•Uludag Mountain (በበረዷማ ተራራዎች ላይ የገመድ ላይ ባቡር ጉዞ)
•ታላቁ መስጂድ Ulu Cami
•Koza Han/Cocoon market(የሀር ገበያ)

ኢስታንቡል
•አያ ሶፍያ(Hagia Sofia)
•ቦስፎረስ ድልድይን በመርከብ በመጓዝ(Cruise on Bosphorus)
•Blue Mosque/Sultan Ahmet Camii)
•Grand Bazzar
•Hippodromes
STARTING FROM 48,000 ETB

Dear customers we have provided TURKEY, ISTANBUL, IZMIR PACKAGEAgro Exop Greatest of Turkey 🇹🇷 16th International Agricu...
13/01/2021

Dear customers we have provided
TURKEY, ISTANBUL, IZMIR PACKAGE
Agro Exop Greatest of Turkey 🇹🇷
16th International Agricultural & Livestock Exhibition
We urge you to participate in this beautifull tour package in Izmir
Starting from February 16
Call & Register :- 0901929292,0901939393,
0911834640,0921623526

Medical Tourism In Turkey 🇹🇷 Did You Know You Can Get Medical Teatment In Turky? Our Service Includes:- Visa, Ticket, Me...
21/12/2020

Medical Tourism In Turkey 🇹🇷
Did You Know You Can Get Medical Teatment In Turky?
Our Service Includes:- Visa, Ticket, Medical Assistance, Hotel, Translator, Guidance and Food Concerns.
TELL:- 0901929292, 0901939393, 0911223484
ADDRESS:- A.A , PIASSA,ELIANA MALL 1st Floor

Medical tourism in Turkey 🇹🇷 Our service includes:- Visa, Ticket, Medical, Hotel, Translator, Guidance and Food concerns...
15/12/2020

Medical tourism in Turkey 🇹🇷
Our service includes:- Visa, Ticket, Medical, Hotel, Translator, Guidance and Food concerns.
TELL:- 0901929292, 0901939393, 0911223484
ADDRESS:- A.A , PIASSA,ELIANA MALL 1st Floor

Istadd Tour and Travel The right place to contact about Turkey!We make it all happen 0901929292 , 0901939393Piassa, Elia...
15/12/2020

Istadd Tour and Travel
The right place to contact about Turkey!
We make it all happen
0901929292 , 0901939393
Piassa, Eliana Mall 1st Floor

Istanbul Tour Package 🇹🇷 Starting from December 26For 6 Nights and 5 Days5 Star Hotel 🌟🌟 🌟 Starting from 43,100 E.T.Birr...
12/12/2020

Istanbul Tour Package 🇹🇷
Starting from December 26
For 6 Nights and 5 Days
5 Star Hotel 🌟🌟 🌟
Starting from 43,100 E.T.Birr 🇪🇹
PIASSA, ELIANA MALL 1st Floor
Contact:- 0901929292,0901939393,0911834640,0921623526

ጉዞ ወደ ውቧ ቱርክ, ኢስታንቡል በቅናሽ ዋጋ ቪዛ, ትኬት & ሆቴል አንድ መስተንግዶ ከ 43,100ብር ጀምሮ
11/12/2020

ጉዞ ወደ ውቧ ቱርክ, ኢስታንቡል በቅናሽ ዋጋ ቪዛ, ትኬት & ሆቴል አንድ መስተንግዶ ከ 43,100ብር ጀምሮ

05/12/2020

Istadd tour and travel

Do you want to learn, work, hospitalize, or do business in Turkey? Tel:-+251-901-92-92-92 Change your life
+251-901-93-93-93 As part of one of the
+251-911-22-34-84 Best Universities in the world!
Telegram :- /0901929292
Instagram:- Istaddtourandtravel
Location:-Addis Ababa, piassa, beside Cathedral School, Eliana Mall 1st floor

22/09/2020

ወደ ሀገረ ቱርክ የሚደረጉ ማንኛውንም ጉዞዎች በኛ በኩል ያድርጉ ለትምህርት ለህክምና ለንግድ ቢሉ ለጉብኝት የተሟላ ዝግጅት ከተሟላ መስተንግዶ ጋር ይዘን እንጠብቀዎታለን ፒያሳ ኤሊያና ሞል 1ኛ ፎቅ ላይ ኢስታድ አስጊብኚ እና የጉዞ ወኪል ብለው ይገብኙን 09-01-92-92-92/09-01-93-93-93 ይደውሉ

PACKAGE NEW OFFER....For more info: (FREE CONSULTATION)ISTADD TOUR AND TRAVELMob: +251944000006Mob: +251944723400Mob: +2...
27/02/2020

PACKAGE NEW OFFER....
For more info: (FREE CONSULTATION)
ISTADD TOUR AND TRAVEL
Mob: +251944000006
Mob: +251944723400
Mob: +251901929292
Mob: +251901939393
Mob: +251961676161
Mob: +251963306363
Email: [email protected]
Web: http://www.istaddtravel.com
Telegram:t.me/istaddtourandtravel06

06/01/2020

ISTADD

በኢስታንቡል ሰማይ ስር  1.......!                                    ፨፨፨  አሁን ያለሁት ግዑዙም ህያውም ፕረስ ስታረጉት የሚንቀሳቀስበት ሃገር ላይ ነው። እንቅስ...
02/01/2020

በኢስታንቡል ሰማይ ስር 1.......!
፨፨፨
አሁን ያለሁት ግዑዙም ህያውም ፕረስ ስታረጉት የሚንቀሳቀስበት ሃገር ላይ ነው።
እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ሳይሆኑ ካርድ ናቸው።
ሲስተም ።
"ፈስ መጣ ከጢጣ
"ምን ይዞ ፈንጣጣ.... ይሉትን መላምታዊ ትንበያ........ በክሮማግኖን ግዜ ጥለውት ያለፉት መሆኑን ለመታዘብ
ቦርቼሌ ሳይሆን ኢስታንቡል መገኘት በቂ ነው።

ፍርፍር በልተው ፍርፍር በመቃም አይተነብዩም
"የጫት ቀርጥ አያነዱም በጫት ቀረጥ አይነዱም።"


እኔ የመጣሁት ደግሞ መላኩ ጠጅ ቤት ጀርባ ካለ መፀዳጃ ቤት ውስጥ እንዲሃል ጥቅስ በክሰል ከተፃፈበት ሃገር ነው።
ፍልቀቃ እንደሚሰራ ሰርከሰር ቦላሌህን ዝቅ አርገህ እድንጋይ ላይ ተንፈራቀህ እንደተቀመጥክ...
አነጣጥሮ ማራት
ለሽንት ቤት ጥራት
የግርጌ ፊርማ ኢንጅነር አንጧጧው......
የሚል ኮምፓሳዊ ጥቅስ ታነባለህ።

ይህ ማለት አእምሮህ ስቶ የገነባውን ቀዳዳ ፤
ዳሌህ እንዳይስተው ኮንሳልታት አርክቴክት የሚሆን
ተረትና ምሳሌ ለቂ' እንደመበጀት መሆኑ ነው።

"ድሪቶ ልማት በድሪቶ ስነ-ፅሁፍ አይካስም"

በጥቅሉ.........
የሃገራችን የምህንድስና ጥበብ ለቂጥ አቅጣጫ ከመጠቆም የዘለለ ፋይዳ አለመኖሩን ያወቅሁት
ከጥቅሱ ግርጌ የተፃፈውን ስም ካነበብኩ በኋላ ነው።
ደራሲዎቿም ጥበብ የምትጠራቸው ሸርተቴ ሲጠራቸው ይመስለኛል።

"ሲሟ'ጡ"ሳይሆን "ሲያምጡ" የድርሰት ሃሳቡ የሚመጣላ
ቸው ጣፊያን......

" አርዎን ከማራትዎ በፊት
በዝነኛው ፈስዎ ይደሰቱ......!

ብለው በሽንት ዝጎ የተቦዳደሰ የቆርቆሮ በር ላይ ከመቀኜት ውጭ የጭቃ ቤትን ወደ ግንብ ቤት የሚቀይር አመላካች የጥበብ ሃሳብ አይመጣላቸውም።
ለ"እህታ" እንጅ ለ"ኡፍታ".... አይፈላሰሙም።

በዚህ መሠረት ገፍቶ መጣል እንጅ ተገፍቶ ማስጣል
ሆቢያችን አዶለም።

እናም.........!
ተፈጥሯዊ ግዴታ እንጅ ሃሳባዊ እይታ የማይማርከው ህዝብ ስለመፀዳዳት እንጅ ስለመፅዳት ባይፅፍ አይገርምም።

ቱርክ በተቃራኒው ነው።
እኔ....ኢስታንቡል መፀዳጃ ቤት ውስጥ ባየሁት ነገር ተደንቄ ለፅዱ ነገር እውቅና ለመስጠት አለመታደሌን የተረዳሁት
"ተነጣጥሮ መታጠብ
ለንፅህና ጥበብ......!

ብዬ ለመፃፍ ልቤ አለመፍቀዱን ባየሁ ግዜ ነው።
ኢስታንቡል ውስጥ ቀዳዳ ፈልጎ መጣል ሳይሆን ቀዳዳህ ተፈልጎ ነው የምትጥለው የሚጣልልህ።
"ስለማነጣጠር" ሳይሆን "ስለመነጣጠር" ነው የሚሰራው።"

"ከምትጥልበት ቦታ የምትጥልበት ገላህ ይከበራል።"

"የተከበሩ እገሌ" የምትባለው በተጭበረበረ የምርጫ ውጤት ፓርላማ ስትገባ ሳይሆን
ባልተጭበረበረ ቪዛ ቱርክ ስትገባ ነው።
በሰው ልጅነት እንደራሴነትህ።

ይሄው ነው።.......ኢስታንቡል ነፅታ የምታነፃ ጡሃራ ከተማ ነች።
ያይን ጣት የምታስቆረጥም።
፨እንደ እንቦቃቅላ"እሸይ፣ እየተባሉ እምቡር የሚሉባት።
፨ እንደ ማርማሽላ የሚዘናፈሉባት
፨ እንደ ቅቤ ተነጥረው የሚያውዱባት
፨ እንደዘምዘም ውሃ ጠርተው የሚንደቀደቁባት
፨ እንደ ልጃገረድ ገላ የጎመራች
። እንደ ጉቺ ሽቶ የምታኖኸልል
። እንደ ቡን ቁርስ ተዘግና እምትቃም
። እንደ ቡልሃ ወግ ያልተንዛዛች
። እንደ ቀፋይ ምርቃት ያልረዘመች
። እንደ ገብስ ቆሎ ተፈትጋ ለመቆርጠም የተዘጋጀች
...........ፍፁም ሰላማዊ ከተማ ነች።
ፅዳቷም ከዚህ መንፈስ ይመነጫል።
ይህ ከላይ የተረክኩላችሁ በማሽን የመፅዳት ታሪክ ህዋ ላይ ሳይሆን ኢስታንቡል ውስጥ ነው ያለው።
ሽንት ቤት ውስጥ እንኳ ያንተ ጥርነፋዊ አስተዋፅኦ እምብዛም አያስፈልግም።
ህዝባዊ ተሳትፎ የለለበት ልማት ባንድ እጅ እንደማጨብጨብ ነው ይሉት መፈክር..
የአፍሪካዊያን መሪዎች ፕሮፓጋንዳ ናት።
የቱርክ ቀደምት አባቶች ተሳታፊ እንጅ አሳታፊ ብቻ አለመሆናቸውን ለማወቅ መፀዳጃ ቤቱ ውስጥ
ዱቅ ማለት ብቻ ነው የሚጠይቀው።.........ትጦሃኸራለህ አይገልፀውም።
እንደ ቡሽርጥ ሙሽልቅ ተደርገህ እንሶስላዊ ዳሌ ትጄባና ለእጅ ውበት ማስጌጫነት ትበቃለህ።
ባለኮስሞቲክሰ ዳሌ ሁንት ትልባለህ።
አየህ........
"ብርሃናማ ትውልድ ለልጆቹ የንፅህና አጀንዳን እንጅ የቆሻሻ ገንዳን አያወርስም።"
"ግም ለግም አብረህ አዝግም ይሉት ጥቅስ ተፈፃሚ እንዲሆን አይተጋምም።"
ስለዚህ....
የኢስታንቡል መፀዳጃ ቤት ወንበር የማማጥ እድልህን
በማስፋት ውጤት ተኮር መፀዳዳትን ያጎናፅፍሃል።

ባውራ ጣታችሁ ጠቆም ስታረጉት እማይበጃችን ሙሽልቅ..
ታዲያ ያኔ እንደ ሰይፉ ፋንታሁን መላጣ አጅሬ ሆዬ የፊት መስታወት መስላ ቁጭ።

፨ ጭርርርርርርርርርርርርርርርርርር
፨ ሽርርርርርርርርርርርርርርርርርርር
፨ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ
የሚል ሳውንድ ትራክ ትለቅና ዳሌህን እንደ ጋሽ ተክሌ
መነፅር ይወለውለዋል።

ከዚያ በኃላ ለዱዓም ለኡዱም
ለቅዳሴም ለውዳሴም u r ready........

ከ"አክሳራይ" እስከ "ዘይቱንቡርኖ" የእግር መንገድ ብታረጉ ከፊታችሁ ላብ ከጫማችሁ ሶል አቧራ አይጠረግም።
ስትረመርሙ ብትውሉ እስትራፖ እንጅ የቀለጠ ካርታሚ አይይዛችሁም።
ተመንጥቃችሁ እንጅ መንጭቃችሁ አትራመዱም።
በስልጣኔ ማልዶ የነቃው ህዝቧ መላመጃን እና መረማመጃን ስለለዬ ለመድረሻችሁ ሳይሆን ለመነሻችሁ
አሻራ ጥሎ ያንፏልላችኃል።
"አይን አነስ" አስተሳሰብ ተሸክሞ "አይንናስ እንዳይበሉኝ" ብሎ ፊትን መሸፋፈን አይሰራም።
ሁሉ ግልፅ እንጅ ድብቅ አይደለም።መላምትና ትንቢት በታይ እና በተዳሳሽ ጥበቦች ተለውጠው
ከዕለት ጉርስ የዘለለ የገቢ ምንጭ ሆነዋል።
ካንዱ ኪስ ወዳንዱ ኪስ ሳይቋረጥ ለሚዋሰን ገቢ እንጅ አንዱን ካንዱ ለሚያቆራርጥ የርስት ወሰን ለሆነ ባዶ ግቢን አላጠሩም።
ግለሰብ ህዝብ ህዝብ ግለሰብ ሆነው ታያላችሁ።
ጥሪት እና እርስታቸው ታሪክ እና ስልጣኔ ነው።

አያችሁ.....የመናገር እና የመፃፍ ብቻ ሳይሆን ያካል ንፅህናም የዲሞክራሲ ማሳያ ነው።
ቃል የሚያወጣው ገላህ ካልነፃ ቃል የሚቀበል ነፍስ አታገኝም።

ቼር።

ይቀጥላል።

ማሳረጊያ............
ይሄን ጉድ እንዳይ እድል የሰጠኝን ኢስታድ ትራቭልን ሳመሠግን ደክሞ በመተኛት እንዳለ የረፍት ስሜት አይነት ነው።
ብርድ በሚያንዘፈዝፍበት ከተማ ደራርባ ለሽ እንደማለት ያህል።
ምስጋና ለሱለይማን አራጋው።

ከይህ ይበልጥ ያንዤቅዥቅልህና
ከይህ ይበልጥ አንዤቅዣቂ ያርግህ።

18/12/2019
10/12/2019

enjoy

Celebrate new year in beautiful city Istanbul🇹🇷😎🥰
04/12/2019

Celebrate new year in beautiful city Istanbul🇹🇷😎🥰

ISTANBUL,TURKEY
04/12/2019

ISTANBUL,TURKEY

Istadd tour and travel  is one of the outstanding tour companies which combine the best experience  from various local a...
25/11/2019

Istadd tour and travel is one of the outstanding tour companies which combine the best experience from various local and foreign tours working jointly with the largest tour operators specialized in adventure tourism located in turke

For more info: (FREE CONSULTATION)
ISTADD TOUR AND TRAVEL

Mob: +251901929292 (visa )
Mob: +251901939393 (Ticket)
Email: [email protected]
Web: http://www.istaddtravel.com
Telegram:t.me/istaddtourandtravel06
Address :piassa Eliana mall 1st floor

16/11/2019
15/11/2019

ኢስታድ አስጎብኝና የጉዞ ወኪል በቪዛ እና የትኬት አገልግሎት በርካታ ልምዶችን ያካበተ ሲሆን በተለይም ቱርክ ውስጥ ካሉ ትልልቅ ድርጅቶች ጋር በጥምረት የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
የቪዛ አገልግሎት
የማስጎብኘት
የጉዞ ወኪል
የሆቴል መያዝ
የህክምና ጉዞ
ልዩልዩ ዝግጅቶች ማመቻቸት
አለም አቀፍ የንግድ ጉዞ
ትምህርት ዕድሎች

አድራሻ ፒያሳ ኤልያና ሞል 1ኛ ፎቅ
ስልክ 0901 92 92 92
0901 93 93 93

package attendant on tour program in Istanbul🥰😎🇹🇷
14/11/2019

package attendant on tour program in Istanbul🥰😎🇹🇷

20/09/2019
02/09/2019
26/08/2019

welcome this is the official page for istadd tour and travel.
enjoy

we offer business and tourism flight on September 3 2019.......don't wait and use discount and enjoy your summer time in...
26/08/2019

we offer business and tourism flight on September 3 2019.......don't wait and use discount and enjoy your summer time in a beautiful turkey
Istanbul,Turkey. PRIVATE LOW COST Istanbul taxi transfers to Bourgas, Varna, Sunny Beach, St.Vlas, Elenite, Nessebar,
contact us on
1,bole besides to friendship mall DH geda tower 2nd floor.........
tel:- +251944000004/05/06
2,Churchile Avenue, Eliana Mall 1 Flr. Addis Ababa, Ethiopia
tel:-+251 901 92 92 92 / 93 / 94 / 95
ISTADD TOUR AND TRAVEL

24/08/2019

WELCOME TO ISTADD TOUR AND TRAVEL

Address

Piassa Eliana Mall 1st Floor
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 01:00

Telephone

+251901929292

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Istadd Tour and Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category