05/11/2023
✈ !!!✈
🕋እንደሁልጊዜው ፈትህ ትራቭል ከኢስታንቡል_አዲስ_አስጎብኚና_የጉዞ_ወኪል ጋር በመተባበር በዚህ ለ8ኛ ጊዜ ባዘጋጀንው የዑምራ ጉዞ ዑስታዝ ካሚል ጣሃ በማራኪ የዳዕዋ ስራዎቹ አጅቦ ይህን የዑምራ ጉዞዎን እንዲዎዱትና መቼም እንዳይረሱት የሚያደርግልዎ ሲሆን በተጨማሪም በማይጠብቁትና በኢስላማዊ ታሪካችን ላይ ታላቅ ቦታን በምንሰጠው ልዩ ነገር ሰርፕራይዝ አድርገን የዑምራ ቆይታዎን ልናሳምርልዎ መዘጋጀታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
ፓኬጃችን :–
📌የደርሶ መልስ አየር ቲኬት
📌ሆቴል
📌ቪዛና ኢንሹራንስ
📌የዑምራ ቅድመ ዝግጅት ስልጠና
📌በመካና መዲና ታሪካዊ ቦታዎች ዚያራና ጉብኝት እና
📌በኢስላማዊ ታሪክ ላይ ትልቅ ቦታ በምንሰጠው ነገር ሰርፕራይዝ።
የቆይታ ጊዜ
ከህዳር_20-29\2016 ሲሆን ጥፋጭ የዒባዳ #07-ቀናትን #በመካ እና #03-ቀናትን በመዲና ያሳልፉ ዘንድ ይህን ልዩ ፓኬጅ አዘጋጅተናል።
የነጋዴም ይሁን የዑምራ ቪዛ የያዙ ተጓዦች ፓኬጁን መሳተፍ ይችላሉ።
✅0901-99 99 96
✅0911-48 89 60
📍ጀሞ መስታወት ፋብርካ ፊት ለፊት በረካ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09
📞
✅0944-00 00 04
✅0944-00 00 06
✅0941-07 08 09
📍ቦሌ መንገድ ዲ.ኤች.ገዳ ታወር ሁለተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 205
ፈትህ ትራቭል ከኢስታንቡል አዲስ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል ጋር በመተባበር”