ኢትዮ ካናዳ

ኢትዮ ካናዳ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ኢትዮ ካናዳ, Travel Agency, Addis Ababa.
(1)

07/11/2024
 #0994642005
01/10/2024

#0994642005

    #0994642005
27/09/2024


#0994642005

እንኳን ደስ አላቹ  ወደ ካናዳ 🇨🇦ለመሄድ !☎️ 0994642005☎️☎️ካናዳ በቅርቡ ባወጣችው መረጃ መሰረት ከፍተኛ የሆነ የሰራተኛ እጥረት እንዳጋጠማት ገልፃለች ይህንን ክፍተት ለመሙላትም ...
17/09/2024

እንኳን ደስ አላቹ ወደ ካናዳ 🇨🇦ለመሄድ !☎️ 0994642005☎️☎️
ካናዳ በቅርቡ ባወጣችው መረጃ መሰረት ከፍተኛ የሆነ የሰራተኛ እጥረት እንዳጋጠማት ገልፃለች ይህንን ክፍተት ለመሙላትም ከተለያዮ የአፍሪካ ሀገራት ስራ ፈላጊ ወጣቶችን ወደ ሀገሯ በማስገባት ስልጠና እና ቋሚ የስራ እድል እየሰጠች ነው።
ይህ እድልም ለኢትዮጲያውያን ስራ ፈላጊ ወጣቶችም ተሰጥቷል በመሆኑም በመንግስት ህጋዊ እውቅና እና ፍቃድ በተሰጣቸው አካላት ብቻ ምዝገባው በ እየተካሄደ ይገኛል ስለሆነም ከታች ያሉ መስፈርቶችን የምታሟሉ የምዝገባውን ሂደት መጀመር ትችላላቹ
፩ ዕድሜ ከ20-45 የሆነ/ች።
፫ ምንም አይነት የአካል ጉዳት የለለበት/ባት።
፬ የነዋሪት/የቀበሌ መታወቂያ ያለው/ላ።
፮ 2 ጉርድ ፎቶ
፯ የታደሰ ፖስፖርት ...ፓስፖርት ለሌላችሁ ሰዎች በኛ በኩል ስለምናወጣ አሁኑኑ ያናግሩን
እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ በስልክ ቁጥራችን
☎️ 0994642005
እንዲሁም በቴሌግራም አድራሻችን ማስረጃዎቻችሁን ማቅረብ ትችላላቹ።
0994642005 🇪🇹 🇨🇦
ማሳሰቢያ ከዚህ በፊት ማስረጃችሁን በአካል ያቀረባችሁና ምዝገባዉን ያጠናቀቃችሁ ሰዎች ቀጠሯችሁ እስከሚደርስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እየገልፅን ከዚህ በኋላ ግን ከአቅም በላይ የመመዝገብ ፍላጎት ስላጋጠመን በአካል የማናስተናግድ መሆኑንን እንገልፃለን።
@topfans

እንኳን ደስ አላቹ  ወደ ካናዳ 🇨🇦ለመሄድ !☎️ 0994642005☎️☎️ካናዳ በቅርቡ ባወጣችው መረጃ መሰረት ከፍተኛ የሆነ የሰራተኛ እጥረት እንዳጋጠማት ገልፃለች ይህንን ክፍተት ለመሙላትም ...
21/08/2024

እንኳን ደስ አላቹ ወደ ካናዳ 🇨🇦ለመሄድ !☎️ 0994642005☎️☎️
ካናዳ በቅርቡ ባወጣችው መረጃ መሰረት ከፍተኛ የሆነ የሰራተኛ እጥረት እንዳጋጠማት ገልፃለች ይህንን ክፍተት ለመሙላትም ከተለያዮ የአፍሪካ ሀገራት ስራ ፈላጊ ወጣቶችን ወደ ሀገሯ በማስገባት ስልጠና እና ቋሚ የስራ እድል እየሰጠች ነው።
ይህ እድልም ለኢትዮጲያውያን ስራ ፈላጊ ወጣቶችም ተሰጥቷል በመሆኑም በመንግስት ህጋዊ እውቅና እና ፍቃድ በተሰጣቸው አካላት ብቻ ምዝገባው በ እየተካሄደ ይገኛል ስለሆነም ከታች ያሉ መስፈርቶችን የምታሟሉ የምዝገባውን ሂደት መጀመር ትችላላቹ
፩ ዕድሜ ከ20-45 የሆነ/ች።
፫ ምንም አይነት የአካል ጉዳት የለለበት/ባት።
፬ የነዋሪት/የቀበሌ መታወቂያ ያለው/ላ።
፮ 2 ጉርድ ፎቶ
፯ የታደሰ ፖስፖርት ...ፓስፖርት ለሌላችሁ ሰዎች በኛ በኩል ስለምናወጣ አሁኑኑ ያናግሩን
እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ በስልክ ቁጥራችን
☎️ 0994642005
እንዲሁም በቴሌግራም አድራሻችን ማስረጃዎቻችሁን ማቅረብ ትችላላቹ።
0994642005 🇪🇹 🇨🇦
ማሳሰቢያ ከዚህ በፊት ማስረጃችሁን በአካል ያቀረባችሁና ምዝገባዉን ያጠናቀቃችሁ ሰዎች ቀጠሯችሁ እስከሚደርስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እየገልፅን ከዚህ በኋላ ግን ከአቅም በላይ የመመዝገብ ፍላጎት ስላጋጠመን በአካል የማናስተናግድ መሆኑንን እንገልፃለን።
@followersa@topfans

20/08/2024

በቤት ውስጥ ሥራ ወደ ውጪ ሃገራት መሰማራት ለምትፈልጉ በሙሉ!

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የተመዘገባችሁ በቤት ውስጥ አጋዥነት፣ ሞግዚትነት እና በፅዳት ሙያ መሰልጠን የምትፈልጉ ከ100 በላይ በሆኑ ስልጠና እየሰጡ ከሚገኙ የመንግስት ቴክኒክና ሞያ ኮሌጆዎች በተጨማሪ ከዚህ በታች ባሉ ተቋማት ተመዝግባችሁ ስልጠናችሁን መጀመር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1. በአዲስ አበባ- ምስራቅ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣ ንፋስ
ስልክ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣

2. በክልሎች- ወራቤ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣ መቀሌ
ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ላይ ያልተመዘገባችሁ lmis.gov.et ላይ በመመዝገብ የባዮሜትሪክስ መረጃ ሰጥታችሁ ወደ ስልጠናው መግባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ
+251 114 000000
[email protected]

ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ
በድረገጽ፡- http://mols.gov.et/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/MolsFDRE
ቴሌግራም፦https://t.me/fdre_mols
ዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y
ቲክቶክ:- tiktok.com/
የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት https://lmis.gov.et

በሐምሌ ወር የሰለጠነ የሰው ሃይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ ተጀምሯል - ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐምሌ ወር የሰለጠነ የሰው ሃይል ወደ አውሮፓ ...
10/08/2024

በሐምሌ ወር የሰለጠነ የሰው ሃይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ ተጀምሯል - ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐምሌ ወር የሰለጠነ የሰው ሃይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ መጀመሩን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡

ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፤ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዕቅድ አፈፃፀም ተገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎች መቀመጣቸውን ገልጸዋል፡፡

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተገኙ ልምዶችን በመውሰድ በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ሁሉም የዘርፉ ባለድርሻ አካላት የራሳቸውን ሚና በአግባቡ በመለየትና በማቀድ ወደ ሥራ መግባታቸውንም ነው የጠቆሙት፡፡

የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ቀደም ሲል ከነበረው የመካከለኛ ምስራቅ መዳረሻ በተጨማሪ ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ መጀመሩ በወሩ ከተመዘገቡ ውጤታማ ስራዎች ውስጥ መሆኑን ተመልክተናል ብለዋል ወ/ሮ ሙፈሪሃት።

አገልግሎት አሰጣጡም ፍትሃዊ፣ ፈጣንና ቀልጣፋ እንዲሁም አጠቃላይ ስምሪቱ የዜጎችን መብትና ደህንነት ያስጠበቀ እንዲሆን በማድረግ በሐምሌ ወር 26 ሺህ 195 ዜጎችን አሰልጥኖ ለሥራ ማሰማራት መቻሉም ነው የተገለጸው።

በተጨማሪ የተጀመሩ ሥራዎችን በማጠናከር በባለድርሻ አካላት መካከል ያለውን ቅንጅታዊ ሥራ ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገርና ዓለም አቀፍ የሥራ ገበያው የሚያመጣውን ዕድል በአግባቡ ለመጠቀም የማሰልጠኛ ተቋሞችን በአግባቡ አደራጅቶ ጥራት ያለው ስልጠና እንዲሰጡ ማድረግ እንደሚገባ መግባባት ላይ መደረሱንም ጠቁመዋል፡፡

አክለውም የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ ሥራውን በቅርበት በመከታተልና በመደገፍ በዘርፉ እያበረከቱ ላለው አስተዋጽኦ እንዲሁም ሚናን እየተወጡ ለሚገኙ አስፈፃሚና ባለድርሻ አካላትን አመስግነዋል፡፡

✈️✈️🇪🇹🇨🇦ሰላም ሰላም እንኳን ደስ አልዎት  ለኢትዮጵያውያን🇪🇹🇨🇦✈️✈️✈️🛩✈️🛩🇨🇦በ3 ወር ብቻ ወደ ካናዳ🇨🇦✈️🛩✈️🛩 0994642005✅️🌏🇨🇦ካናዳ  ባወጣችው መረጃ መሰረት ከፍተኛ የ...
10/08/2024

✈️✈️🇪🇹🇨🇦ሰላም ሰላም እንኳን ደስ አልዎት ለኢትዮጵያውያን🇪🇹🇨🇦✈️✈️
✈️🛩✈️🛩🇨🇦በ3 ወር ብቻ ወደ ካናዳ🇨🇦✈️🛩✈️🛩 0994642005
✅️🌏🇨🇦ካናዳ ባወጣችው መረጃ መሰረት ከፍተኛ የሆነ የሰራተኛ እጥረት እንዳጋጠማት ገልፃለች ይህንን ክፍተት ለመሙላትም ከተለያዮ የአፍሪካ ሀገራት ስራ ፈላጊ ወጣቶችን ወደ ሀገሯ በማስገባት ስልጠና እና ቋሚ የስራ እድል እየሰጠች ነው።
🇨🇦🇪🇹በሰሜን አሜሪካ በምትገኘው ሀገረ ካናዳ 10 Company ከተለያዩ #ከአፍሪካ ሀገራት ሰራተኛ እንደምፈሉጉ አስውቀዋል‼️
ይህን ተከትሎ ወደ ካናዳ የስራ ቪዛ ለተወሰኑ ሰዎች ካናዳ በሚገኙ ኢትዮጲዊያን ኤጀንሲ process እያስጀመርን እንገኛለን!!!👇👇👇
📞📞+251994642005 🇨🇦
📞📞📞0994642005 🇪🇹

አይነት የስራ ልምድ የማይጠይቅ (unskilled) ነው::

ሙሉ መረጃ ለማግኘት👇👇
#0994642005 ይደዉሉ 👇👇
ያገኙናል
ካናዳ 🇨🇦 🇨🇦 can apply

31/07/2024

Happy follow-versary to my awesome followers. Thanks for all your support! Amanuel Guesh Tesfamichael, Asmerom Kidane Neymar, Hawi Mekonin, Yohannes Wedi Hishe, Abel Gezahagn, Leula Ashue, Hayelom T Brhan, Makuye Maku

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮ ካናዳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category